እያንገላታኝ ነው; ሳሚ-ዳን (EYANGELATAGN NEW) Sami-Dan; Official New Ethiopian Music Video
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- 🌕 እያንገላታኝ ነው 🌕
መሬት የማይነካኝ ባየር ላይ ነጣሪ
ሽቅርቅር አማላይ ነገር አሳማሪ
ከኔ በላይ ማነው ብዬ ምፎክር
ነበርኩ እኔ ላገር ማስቸግር
ወይ ጊዜ ወይ እጣ ክፉ ቢገጥመኝ
ፍቅር ጠልፎ ጥሎ ከቤት አዋለኝ
ትቢቴን አንጥፎ ከመሬት የጣለው
ፍቅርሽማ እያንገላታኝ ነው
ጠዋት እስከ ማታ - እያንገላታኝ ነው
ሆነሽ ሁሉም ቦታ - እያንገላታኝ ነው
እኔስ ምን ላድርግሽ ውዴ የኔ ገላ
ፍቅርሽማ - እያንገላታኝ ነው
የኔ እንዲያ መገንፈል ሀገር ማጥለቅለቁ
አውቀው አሳለፉኝ ቀን እየጠበቁ
በጉልበት ላይ ጉልበት ሲመጣ ድንገት
ያስጨንቃል ያስብላል ወዴት
በሰከነ መንፈስ በረጋው ቃልሽ
ስታነጋግሪኝ ኩራቴን ጥሰሽ
ስንት እርቀት ሄደሽ ነካካሽኝ ይኸው
ፍቅርሽማ እያንገላታኝ ነው
ጠዋት እስከ ማታ - እያንገላታኝ ነው
ሆነሽ ሁሉም ቦታ - እያንገላታኝ ነውi
እኔስ ምን ላድርግሽ ውዴ የኔ ገላ
ፍቅርሽማ - እያንገላታኝ ነው
አቅሜን ያጣሁ ሰው ነኝ - አቅሜን አጣሁኝ ዛሬ
አንገቴን እያስደፋኝ - ባንቺ ሰው መቸገሬ
አንቺ እንደኔ አይደለሽ - እንደኔማ አይደለሽ
ድረሽልኝ በሞቴ - ነይ ባክሽ ቶሎ ብለሽ
መዳን ነው ይሉኛል- መዳን ነው ይሉኛል ሁሉም
ፍቅር የነካው ሰው - ፍቅር ነው ሚወጣው ቃሉ
አንቺን ምክንያት አርጎ - ፍቅርማ እኔን ካዳነ
ሁሉንም ልቀበል - ልቤም ይሁን የታመነ
ጠዋት እስከ ማታ - እያንገላታኝ ነው
ሆነሽ ሁሉም ቦታ - እያንገላታኝ ነው
እኔስ ምን ላድርግሽ ውዴ የኔ ገላ
ፍቅርሽማ - እያንገላታኝ ነው
Sami Dan አረ ደረስክልን Gildo እያንገላታን ነበር!!
😝😝😝😝😝
😂😂😂😂😂😂😂
😂😂😂😂😂
Ere yemechek man 😂
እኔኮ ሚገርመኝ አዳሜ ስራዎቹን ደስ ብሏቹ እያዳመጣቹ ጊልዶ አደነቆረን ፈለጠን ብላቹ ምታሙት ነገርስ ኧረ ይደብራል😂😂
ከዚ ዘፈን ትንሽ የደበረኝ ነገር..... ያልቃል 🥹😝
እስካሁን እያንገላታኝ ነው ሳሚ መጨረሻዬን እግዜር ይወቀው። nice work
Egzeyabehar yerdake
😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂
🤣🤣🤣🤣🤣🤣
Mabratun nw?!🙂
መጨረሻህ ናፈቀኝ 🤔🤔
ቀን በቀን እየሰማሁት ያልሰለቸኝ ሙዚቃ የሳሚ ዳን ነው ይመችህ በርታልን,,,,,,, ዘፈንህማ ከጠዋት እስከማታ እያንገላታኝ ነው.....
Segerm አዲስ ሆኖብኝ ዛሬ ቀን ሙሉ ሳዳምጠው ዋልኩ
ከኔ በላይ ማነው እንዳላልኩ.....
ብሰማው ብሰማው የማይጠገብ ነው ሳሚየ ብዙ ትዝታ አለኝ ባንተ ሙዚቃዎች ምርጥ ስራ ነው🥰🥰🥰
100%የሚገርም ሥራ ነው እንወድሃለን ሳሚ
Samiye betam wedikalwu hulum musikawochih yimechugnal and ken ayikalwu fetari kale mrt Sira eyoban teki
I am from Kenya 🇰🇪 and I love this song.
who cares🤔😀
Sami-Dan best song from Somalie 🇸🇴🇩🇯❤️
የአልበሙ ወሳኝ ሙዚቃ ✊
Underrated musician in Ethiopia.
@@tinagizaw861 ብዙ ሰዉ የሚያዉቀዉ ቪዲዮ ክሊፕ በተሰራላቸዉ ሙዚቃዎቹ ነዉ but his first and second album was so underrated.
Agree the first Album was amazing
@@betty_ss he's underrated thats fact
@@tinagizaw861 he is underrated people in ethiopia love politic musician
No doubt abt that ,he's first album is masterpiece ❤
My favorite 🥰እያንገላታኝ ነው
Great musician Sami Dan all the best..
From Africa Sudan
Hh l
My favorite one from the album 💿 🥰🥰🥰
my favorite song from the album.Glad we have a music video
በጣም ምርጥ ሙዚቅ❤❤
I came across his music scrolling through for different songs I have been missing out.the best!!! Underrated.
ሁሌ የተለየ ነገር እሰራህ በጣም እያስደመምከኘ ነው ለኔ አሁላይ ካሉት ስራዎች በጣም ይበልጥብኛል በርታልኝ
Keep it up Sami...you are the most underrated artist there...
ግርም ድንቅ ያለ ዘፈን
ይመችሽ ሳሚ
WHAT A BEAUTIFUL ART 🎭🎭🎭🎭🎭🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤
አቅሜን ያጣሁ ሰው ነኝ አቅሜን አጣሁኝ ዛሬ🙇
I love this!! From Japan🇯🇵
THANKS JAPANESE
ደስስስስስ የሚል ዘፈን
10Q🙏ሳሚ
What a melody 🎶, Much love from Egypt 🇪🇬
ሳሚዬ በጣም ባለውለታዬ ነህ የማፈቅራትን ልጅ ፍቅሬን እንዴት እንደምናገር ግራ ገብቶኝ ነበር እድሜ ላንተ ስሜቴን በዚህ ዘፈን ገልጬላት ተሳክቶልኛል ንገስልኝ አባቴ ክቻልክ Reply አድርግልኝ
Ye buzu sewoch hasab 😂🙏
አደረኩልህ
Sax😂
Samiye zefenocheh yemesxungal
Bra weye!
♥♥♥ ሳሚ የኔ ሞክሼ ይመችህ ሁሌም እወድሀለው
Powerful and Lovely music from your Album.keep it up
Sami you are legend …. Your music is my first choice it’s gives me relief
Sami bertalin betam teru music new,betam endelefahibt yastawekal!!!!!!
A big 🇪🇷🇪🇷🇪🇷eritrean fun.sami you come with good songs always!!
wow arif sera nw sami
ምርጥ ስራ
እያንገላታኝ ነው 😉
ሳሚየ በርታልኝ እንደሁልግዜው ግዜውን የጠበቀ ምርጥ ስራ❤❤
ሳሚዬ እርጅም እድሜ ከጤናጋር ተመኝውልክ🙏
Love from Albania 🇦🇱🇪🇹
My favorite songs from ur album 💕
የሚገርም ስራ ነው 👌👌👌 chord line🎹🎹👌👌👌👌 andy betezema👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏
እኔን ያንገላታኝ የኔ ጌታ
what a quality touch; nodding my head all the way to the end,,, love and peace
Ma fev from the album
2:59 😢😢😢 🙌Amestegna 🙌
Big respect Faf
የዚ ልጅ ተሰጦ ይግርማል 😊❤
Betam yabde nw
ሳሚ ትክክክል ነው እያንግላታኝ ነው
ሳሚ ስውድህ እኮ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰
Hulem sesemaw adise yhon semet yalew ❤😢
Sami you are 🤴king of love & music
ሳሚዬ ❤️❤️❤️እያንገላታኝ ነው
Samiye berta u r a best singer. Let's make africa proud
Most underrated artist in ethiopia
Tewedaj sira new 💯% sami
Eyagelatag nw🔥
you are my best musician. samiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiiii daaaaaaaaaaaaaaann
Yes!!!!serk addis new ye sami dan zafanoch.talented person!!!
My fav music 🎼
Much talent ❤👏
Wow ማራማዊት በጣም ጥሩ ሥራ ነዉ የሰራሺው በርቺ እህታችን ከዚህም በላይ እንጠብቃለን
perfect music i like u
Waw Sami Arif music new👌👌👌👍
Eh...
best one from the album and great video keep it up
My favourite ❤
z wubit is sooo wubb!
I love this. all the way from Eritrea🎉
ETH ❤ ERI
Sami proud
i love this song
Samiye betamm new madenkih mewedek
❤❤❤❤
Bro i loved this music from texas USA
ሳሚ ዳን ምርጥ ስራ ነው በርታ 👏👏👏
I love it.😍
ምርጥ ስራ 👏👏
እያንገላታኝ ነው 🌕 .... Best version of You. I loved it
i luve this song it relax me coming home from a hard day
my god my god !! one more classic
I dont know the meaning but i love the vibe much love from uganda
love it❤
Ere yleya sami dan❤❤❤
Yenewa fikresh eyangelatagn nawe ❤️
ትለያለክ አባቴ💝
sami it's best melody wow!
Wow🎉🎉 Sami Dan
Jealeous of how good you are in what you love to do ❤
I enjoy it 💃
Love this song 🤩🤩🤩🤩
ታላቅ ሰዉ ምቾቴ ነሽ❤❤❤❤
የዚህን ሙዚቃ ክሊፕ ግን በሰራሽበት መንገድ አልነበረም በምናቤ የሳልኩት ለዛም መሰለኝ ያልወደድኩልህ አለ አይደል ሰፈር ላይ አካባቢዉን ካልተቆጣጠርኩ ብሎ የሚያስቸግር ሆኖ የልጁ የአካባቢው ደረጃ ዝቅ ቢል አጃኢብ ክሊፕ ይወጣዉ ነበር ። የሙዚቃ አዘፋፈን እስታይልሽን ወድጄው ልሞት❤❤❤
wow Sami 💯💯💯💯🔥🔥🔥💥💥💥
best song
Big singer 🎤 sami dan 🔥🔥
Sami smart!!!
For me u r the Best
gerami sera new yemechanale
Me and my friends sharing this music vedio bro. Big up am about to turn it up and shake the building
Keep up the good work 👏
A man of quality ...
My favorite music.......i think i expected a lot with the clip again u disappoint me.
love it....
wow sami dan love you
high quality vidieo 100
mixing 100
1000 GOOD JOB
Beautiful music 👌
እያንገላታኝ ነው 🔥
Nice work sami dane from eritrea eyangltan now feqrish 🥺🥺
Love ya ❤🙏🙌