🔴ልበ ብርሃኖቹ |ህፃን ሶሊያና እና ህፃን ሄራን |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024

Komentáře • 89

  • @zainabmk1224
    @zainabmk1224 Před měsícem +17

    ግሩም ነው ማርያምን እንባ ተናነቀኝ ከደስታዬ የተነሳ❤😢🎉 አይን ብርሃናቸውን ያብራላቸው ልባቸውም ብሩህ ነው ለእናታቸውም ትልቅ ክብር አለኝ ጠንካራ እናት ናት አባታችን እንዳሉት ስሟን ከተግባር ጋር ቦታውን አግኝቷል እግዚአብሔር ይመስገን

  • @user-hu2qc2fx3r
    @user-hu2qc2fx3r Před měsícem +12

    እግዚአብሔር ይመስገን. እኒህን ልጆች እንደት እንደምዎዳቸው እግዚአብሔር አምላክ አይነልቦናችሁን ያብራው. ምን ይሳነዋል ለሱ❤❤❤

  • @user-eo9yv7je9e
    @user-eo9yv7je9e Před měsícem +5

    የእግዝአብሔር ስራው ድንቅ ነው በእውነቱ ውላድቴ አምላክ አይነልቦናችሁን እንዳበራላችሁ አይነ ብራናችሁን ያብራላችሁ እናንቴን የወለች እናት የተባረክሽ ነሽ ፍጻሜያቸው ይመርልሽ ፈጠር ፅጋውን ያብዛላቹ

  • @Selam28
    @Selam28 Před měsícem +6

    ቃላት አጣሁኝ ማርያምን
    እግዚአብሔር መጨረሻን ያሳምርላችሁ 🥰

  • @besufekadsiyabara9332
    @besufekadsiyabara9332 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ተአምሩ ይገለጽ ዘንድ በምክንያት ፈጠራቸው ድንቅ ልጆች ናቸው።

  • @iloveessey
    @iloveessey Před měsícem +4

    ለእናታቸዉ ለትግስት ካሣ , እባክሽን ህክምናቸዉን የሚጀምሩት መቼ ነዉ ? ህክምና በልጅነት ነዉ . ሁላችንም የህክምናዉን መልስ በፀሎት እየጠበቅን ነዉ , እግዝያብሄር ይርዳችሁ . አሜን አሜን አሜን

  • @Marthamoges-yw5ub
    @Marthamoges-yw5ub Před měsícem +2

    የድንግል ማርያም ልጅ ጌታዬ ኢየሱስ ክርስቶስ ሆይ ስለእናትክ ስለ ቅድስት ድንግል ማርያም በለክ እነዚህ ህጻናትን አንተ ጎብኛቸው ፍጻሜያቸውን አሳምርላቸው

  • @HM-fu4sb
    @HM-fu4sb Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ይመስገን ፍጻሚያችሁን ያሳምረው ዓይን ብርሃናችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይግለጸላችሁ የኔ ማሮች አሜን፫❤️

  • @2123holy
    @2123holy Před měsícem +1

    እስይ እግዚአብሔር ይመስገን ደግሞ የአይን ብረሃናችሁ በርቶ ለማየት ያብቃን እህታችን በእውነት አንቺ የሴተች ምሳሌ ነሽ ብዙ ተምረናል እእግዚአብሔር ይስጥልን እናመሰግናለን ቲጂየ።

  • @user-tu8ny8sw6z
    @user-tu8ny8sw6z Před měsícem +1

    እግዚኣብሄር አምላክ አይነ ብርሀናችሁን ይመልስላችሁ ሌላ ምን ይባላል

  • @user-oj8yp7sf5t
    @user-oj8yp7sf5t Před 20 dny

    ፈጣሪ አይናቸውን ያብራላቸዉ ልዩ ተሰቶ ነው ❤❤❤ በጣም እወዳቸዋለሁ እናት ለማለት ያስሻል ቲጅ እመቤቴ ድንግል ማርያም የጤና እና እድሜ ይስጣቸሁ

  • @mitkusilesh
    @mitkusilesh Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ያሳድግልሽ !! ውድ የቀንዲል ሚዲያ አዘጋጆች እና አቅራቢዎች እናመሰግናለን የምትሰሯቸው ሁሉም ፕሮግራሞች ለእኛ በጣም ጠቃሚ እና አስፈላጊ ናቸው ። በርቱልን ዋጋችሁንም እርሱ ይክፈላችሁ ስለሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን

  • @tigistfikru5916
    @tigistfikru5916 Před měsícem +2

    ወላዲተ አምላክ እባክሽ ለልጅሽ አሳስቢልን ለምኝልን ስለ እነዚህ ልጆች ምንም አይሳነውም እና እባክሽ

  • @regatfusuhu7713
    @regatfusuhu7713 Před měsícem +3

    እግዚአብሔር ሆይ የዓይን ብርሃን አሳያቸው 🤲🤲🤲🙏🙏🙏😥

  • @Yeabnat_12
    @Yeabnat_12 Před měsícem

    እፁብ ድንቅ የእግዚአብሔር ስራ። ❤❤❤ከዚህም በላይ እግዚአብሔር በሞገስ በፀጋ ያሳድጋችሁ።🙏🙏🙏

  • @user-zt7qr9px3t
    @user-zt7qr9px3t Před měsícem +1

    የኔ ዉዶች እግዚያብሄር እረድቷቸዉ ያሠቡት ይሣካላቸዉ እናታቸዉም ልፍቷን እግዚያብሄር ይቁጠርላት 😢😢😢😢😢❤❤❤

  • @Ethiopia1612
    @Ethiopia1612 Před měsícem

    የእነዚህ ልጆች ፍልቅልቅነት ዓለምን ያሳፍራል፡፡ ብዙ ያጡ ግን የማይቆዝሙ አልፍም የሚያመሰግኑ፡ የእናታቸው ፅናት፡ፀጋ ነው፡ እንጂ በሰው አቅም የሚሆን አይደለም፡ እግዚአብሔር ይመስገን፡፡ ሁላችንም ከእነርሱ እንማር፡፡ የዚህ ቤተሰብ ታሪክ በመፅሐፍ ቢወጣ መማሪያ ይሆናል ፡ እግዚአብሔር ስራው ግሩም ድንቅ ነው፡፡

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    ስለማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ልበ ብርሐኖች ሶሎዬ ሄራኒ እንኳን ደስ አላችሁ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @anakhanded485
    @anakhanded485 Před měsícem

    እዉነት የእግዚአብሔር ስራዉ ድቅነዉ እማዬ የሁላችንም እናት እዉነት እመብዙሀን ቸሪቱ ከነልጆችሽ እቅፍ ድግፍ አድርጋ ትጠብቃችሁ የሰዉልጅ በትንሽ ነቀር ተስፋ ይቆርጣል እና ያችን ፅናት ትመለከት እደነቃለሁ

  • @salamrita2646
    @salamrita2646 Před měsícem +1

    እግዚአብሔር ሁሌም በቤቱ ያኑራቹ የኔ ውዶች❤

  • @sosojed416
    @sosojed416 Před měsícem

    አላህ የአይን ብረሀናችሁን ይመልስላችሁ ያረብ ❤❤❤❤❤

  • @user-md7jz6yi4r
    @user-md7jz6yi4r Před měsícem

    በእውነት ደስስ የሚል ቀን እግዚአብሔር ይመስገን❤ለሁላችሀም ቃለ ሕይወትን ያሰማልን😢እናታችን ትግስት በእውነት ጸጋውን ያብዛልሽ እናት ዓለሜ ከእነ ልጆችሽ ኢትዮጵያውያን በሙሉ እንወድሻለን ኑሪልን የልበ ብርሀኖቹን የሥጋ አይን የበርጠሚወስን አይን ያበራ ያብራላችሁ❤❤❤❤❤😊😊😊😊😊😊 ቶሎቶሎኑልን የኔ መካሪወችሊቀ ዲያቆናት ቀዳሜ ጸጋ እግዚአብሔር ይስጥልን በሚዲያዎ የሚተላለፉት ሁሉ የነፍስ ምግብ ደስስስስ የሚያሰኝ ነው❤😊😊😊

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem

    እመቤታችን አሁንም በስላም በብርሃን ተመልሱ ደስታ ክእንተ ጋር ይሁን እንደዚህ የሚወዳችውን ህዝብ በብርሃን አይኔችው ለማይት ያብቃችው እግዚአብሔር ክጓንችው አይለያችው

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    እፁብ ድንቅ ብርቅዬ ህፃናት ፀጋውን ያብዛላችሁ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    መምህር ዘሪሁን መስፍን እድሜ ከጤና ይስጥህ ውድ መምህራችን

  • @hirutkebede1319
    @hirutkebede1319 Před měsícem

    የተባረኩ ልጆች!!! እግዚአብሔር ትልቅ ደረጃ ያድርሳችሁ።

  • @SelamLife-sz6yl
    @SelamLife-sz6yl Před měsícem

    ስለ ማይነገር ስጦታው እግዚአብሔር ይመስገን ምን ይሳነዋል ልኡል እግዚአብሔር ልቦናቸው እንዳበራላቸው አይናቸው በርቶ ለምስክርነት ያብቃቸው
    እናታቸው ብርቱ ነሽ እውነትም ታጋሽ ነሽ ወልዲት አምላክ የልብሽ መሻት ትፈፅምልሽ የልጆችሽ ደስታ ታሳይሽ
    የማይረሳ አምላክ በቸርነቱ ያስብልን

  • @user-qc5vt1ke8l
    @user-qc5vt1ke8l Před 23 dny

    የኔ ጣፋጭ ልጆች አላህ ያሳድጋቺሁ❤❤❤❤

  • @WelduTekle-dp6oi
    @WelduTekle-dp6oi Před měsícem

    እናታችን ድንግልማሪያ የልብ ብርሀናቸዉ እዳበራችላቸዉ የአይን ብርሀናቸዉ ታብራላቸዉ አሜን

  • @MariamAli-zi5mv
    @MariamAli-zi5mv Před měsícem

    እግዚአብሔር ብራናችው ያብራላችው እናተ የፈጣሪ ድንቅ ልጁችናችው ለእናታችው እድሜ ጤና ይስጣላችው ኢትዮጲያ ድንቅ ዬ ልጆች ችው ለብዙ አስታማሪ ናችው

  • @AtsedeHaile-xm3bj
    @AtsedeHaile-xm3bj Před měsícem

    እግዚአብሄር ያሰባችሁት ያሳካላችሁ እመቤቴ ማርያም አይነብርሀናችሁን ትመልስላችሁ በቤቱ ያኑራችሁ እድግ በሉ ❤❤❤❤❤❤

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ዝማሬ መልክትን ያስማልን እመቤታችን እናቴ. ብርሃን ትስጥችው

  • @Zufannigatu-ii1wf
    @Zufannigatu-ii1wf Před měsícem +1

    ልብ ብረሀኖቺ ፈጣሪ ያሳድጋቺሁ 😢😢😢😢😢😢😢 ❤❤❤❤

  • @MelkamuMitiku-mq3uz
    @MelkamuMitiku-mq3uz Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን እግዚአብሔር ሁሉንም ውብ አድርጎ ሰራው እግዚአብሔር ያሳድግልሽ በቤቱ ያሳድግልኝ ተመስገን ነው

  • @TiruneshAbiko
    @TiruneshAbiko Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ ሁሉም ነገር እግዚአብሔር ይመስገን
    ማጫርሻዉን ያሣምርልን የልቦናናቸው ይፋጽምልን አሜን❤❤❤

  • @yosefgenzeb-uv6yv
    @yosefgenzeb-uv6yv Před měsícem

    እግዚህአብሔር ያሳድጋች ከነተ ብዙ ነገር ገነ እንጠብቃል እመቤታበቅፏ ታሰደገ ቻሆ ❤❤❤

  • @user-el6vj1so9p
    @user-el6vj1so9p Před měsícem

    እግዚአብሄር አምላክ ልቦናቸውን እንዳበራላቸው ብርሀናቸውንም ያብራላቸው ለሱ ምንም እሚሳነው ነገር የለም በሰወች ላይ አድሮ ታምር ያደርጋል አምናለው ስለሁሉ ነገር እግዚአብሄር ይመስገን በሰላም ሁሉንም ነገር ፈጣሪ አስተካክሎላቸው በሰላም ለመመለስ ያብቃቸው እናትነት ቃል አጣሁልሽ

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem

    እግዚአብሔር እንዴ አርሴማ ቅዱስት ተጋዳሎ ያደርግሽው ጀግና እሴት ነሽ

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před měsícem

    ጠንካራ እናት እድሜ ከጤና ይስጥሽ❤❤❤❤❤❤

  • @AlemBeby
    @AlemBeby Před měsícem

    Egzabeher yimasgen Tamasgen malet naw dink lijoch nachew Egzabeher yasadigilen 🤲🤲🙏💖💖♥️♥️

  • @zmzmzm7945
    @zmzmzm7945 Před měsícem

    አላህዋ። አይናቸውን ያብራው❤❤

  • @azebbeyene3614
    @azebbeyene3614 Před měsícem

    ከአቅም በላይ ናችሁ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ብርሀናችሁን ይስጣችሁ።

  • @سينكا
    @سينكا Před měsícem

    እመብርሃን የአይናቸዉን ብርሃን አብርላቸዉ የልባቸዉን መሻት ትፈፅምላችሁ

  • @ረድኤት
    @ረድኤት Před měsícem

    እፍ ልዩ እኮ ናቸው ጥንካሬዋ ይለያ የእኔናት በልጆችሽ ይካስሽ

  • @makw5069
    @makw5069 Před měsícem

    ❤ Good job, very nice . God bless you Tegest with your kids and the rest of your family.

  • @dinglameljeamalje6144
    @dinglameljeamalje6144 Před měsícem

    Bewunati egziabehr bemogsi lekumngri yebikachu kezi yebalte❤❤

  • @semharsolomon2186
    @semharsolomon2186 Před měsícem

    Ya egzabher sera denk nw. Egzabher yemesgen. Kalat atahu egzabher tsegun yabzalachu. Tafach lijoch ema amlak tasadegachu. 🙏🙏🙏❤🌹

  • @tsionkiber9417
    @tsionkiber9417 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን መጨራሻቸው ያሳምርልሽ❤❤❤❤

  • @ollymjjj9591
    @ollymjjj9591 Před měsícem

    ሠላም እግዚአብሔር ይብዛላችሁ እህት ወንድሞች እግዚአብሔር ይጠብቃቻ♥♥

  • @tgyefatewayoutube3386
    @tgyefatewayoutube3386 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ እደጉልን ❤❤

  • @aelamabbg3541
    @aelamabbg3541 Před měsícem

    እውነት ይሄ ሁሉ የእናት ውጤት ነው

  • @fetaryitebikishyasenishiwu724

    Ewinet new fetar lifatiwan kotirolatali ♥️♥️♥️♥️

  • @tihtinashiferaw
    @tihtinashiferaw Před měsícem

    Egziabher yimesgen!!!

  • @safiyasafiya5671
    @safiyasafiya5671 Před měsícem

    Egziabher yimesgen!!!!!!!!!!!! enzih ljoch teamr eyeseru new fetari aynachew endtaberalachew melkam fekadh yihun!!!!!!!!!!!!!! Amen Amen Amen!!!!!!!!!!!!!!!!.ye enatachew neger kehulum belay new fetari edmena tena yadlat.!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!!+

  • @saragasa174
    @saragasa174 Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @Zena-le2tm
    @Zena-le2tm Před měsícem

    ተመሥገንአምለኬ

  • @eizekerneezeberi
    @eizekerneezeberi Před měsícem

    Waqayonii sinii walinii yaa ta,uu❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @alema4802
    @alema4802 Před měsícem

    Igizaber amilak libonachun yaberachu biranachunim Yi malisilachu lib biranochi ❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    አቤቱ ማረኝ ይቅር በለኝ ባይኒ አይቸ ማንበብ አልችልም

  • @user-tn3ku3mv5y
    @user-tn3ku3mv5y Před měsícem

    ቃላትአጣውእግዚአብሄርያሳድጋችሁ❤❤❤

  • @user-zo1zt5vm1n
    @user-zo1zt5vm1n Před měsícem

    እግዚአብሔር መጨረሻችሁን ያሳምርልን❤❤❤

  • @asfaw8603
    @asfaw8603 Před měsícem

    ግሩም ነው በእውነት

  • @AtalayAsefa-hv1ht
    @AtalayAsefa-hv1ht Před měsícem

    ድቅነው ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-yj3ei7xh9g
    @user-yj3ei7xh9g Před měsícem

    አሜን

  • @EmabetBirke
    @EmabetBirke Před měsícem

    Lgizaver amilak libonachun yaberachu biranachunim yi malisilahu biranochi ❤❤❤❤❤😭😭😭💔💔🙏🙏🙏

  • @worknesgagiza9931
    @worknesgagiza9931 Před měsícem

    Emebrihan birhanachewin kifechi 🙏🙏🙏

  • @ngsitweldebrhan7845
    @ngsitweldebrhan7845 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤

  • @BereshetMedia1771
    @BereshetMedia1771 Před měsícem

    እግዚአብሔር በፀጋ ያሳድጋቸው

  • @user-gn2qh8pt6y
    @user-gn2qh8pt6y Před měsícem

    አሜን አሜን አሜን እደጉልን

  • @user-pm4ph4zh3z
    @user-pm4ph4zh3z Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን❤❤❤

  • @MintshBaba
    @MintshBaba Před měsícem

    igzehabiher yasadigachu❤

  • @temelketAyalew
    @temelketAyalew Před měsícem

    ❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉❤🎉

  • @etlmawmoges5058
    @etlmawmoges5058 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-nj2jp8br7k
    @user-nj2jp8br7k Před 27 dny

    😢😢😢❤❤❤❤

  • @melatmelat6361
    @melatmelat6361 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @hawwii5954
    @hawwii5954 Před měsícem

    egzhabeher yemesgen egzhabeher Amlak ayeleyachu

  • @genetiligabawu1709
    @genetiligabawu1709 Před měsícem

    እውነት አልቻልኩም

  • @hyathyat1111
    @hyathyat1111 Před měsícem

    Izagaber mesgnen ende achi Yela enati sela alachu

  • @makw5069
    @makw5069 Před měsícem

    ❤She said I have four kids, are they four or by mistake??

  • @user-xf6zv2gg7t
    @user-xf6zv2gg7t Před měsícem

    ❤❤❤❤

  • @ayalaneshyehalashet8473
    @ayalaneshyehalashet8473 Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @jenivajeniva435
    @jenivajeniva435 Před měsícem

    ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @genatabera2682
    @genatabera2682 Před měsícem

    ❤❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @niniz8365
    @niniz8365 Před měsícem

    Delego kidanmeheret tameruan teseralachu. Semaetu yegobguachu.

  • @zahramohamad8924
    @zahramohamad8924 Před měsícem

    ❤️❤️💚💛❤️💚💛❤️😍😍💘💘😘😘👍👍💞💞😍😍

  • @Shaina-pd7ho
    @Shaina-pd7ho Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን❤❤❤❤❤❤

  • @user-nn2sp3mv6m
    @user-nn2sp3mv6m Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤