አሁን ላለሁበት ህይወት መነሻ የሆንችኝ እንቴ ናት Single mom ሆና ነው ያሳደገችኝ እናቴ tinsae multimedia

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 29. 11. 2022

Komentáře • 9

  • @dishtaginayoutube9915

    ያንቺንም ዩቱብ ሁለተኛውን ሰብስክራቢ አርጌልሻለ አንድ ሰው ብቻ ስላለሽአይዞሽ በርቺ

  • @ayshaahmed8148
    @ayshaahmed8148 Před rokem

    የኢትዮጵያ እናቶች ባህርይ ነው :: ሳያገቡ ለልጆቻችው ነው እንደኖሩ የሚያልፉት

  • @wubetehailu9601
    @wubetehailu9601 Před rokem

    💚💛❤🕊🇬🇧🕊

  • @user-wn2xy7qo1v
    @user-wn2xy7qo1v Před rokem

    💚💛❤🌲🇬🇧🌲

  • @bekojiimedia2018
    @bekojiimedia2018 Před rokem

    ይሄ ሚዲያ ፊቱ ከሆነ ሚዲያ ጋር ተመሳስሎብኛል What's going on ????
    የፊትፔጅ ማመሳሰል ምን አስፈለገ? አይ የእኛ ነገር ገንዘብ ለማግኘት ሳይሆን ተሰጥዎአችንን ብንሰራ ምን አለበት !!!

    • @dishtaginayoutube9915
      @dishtaginayoutube9915 Před rokem

      በስማም ማን እንደፃፈው አውቃለሁ አይዞሽ የማንንም እንጀራ ማንም አይበላውም በፍፁም ኢትዮጵያ ሰፊ ናት
      እግዚአብሄር ያውቀኛል ህዝብ እናቶችን ወጣቶችን ለመርዳት እንጂ ወደ ኪሴ የሚገባ አይደለም
      እግዚአብሄር አምላክ ንፁ ልብ ይስጠን
      እሸቱ ከእስቴቭ ወስዶ አይደለ የልጆችን የሚሰራው
      እስቲቭ ተጎዳ አልተጎዳም እሸቱ ዶንኪ ይቱብ ግን ተጠቀመ የልጆቻችንንም ውበት አየን
      እረ ኢትዮጵያኖች ይፈውሰን
      እኔ ከማንም መመሳሰል አልፈልግም የራሴ ህልም ያለኝ ነኝ ብዙ የታመቀ
      በርግጥ ኤድቱንም ሰው አገናኝቶኝ ከፍዬ ነው ለካሜራውም ከፍዬ ነው
      ታውቂለሽ እኔ እዚህ እናንተ እዛ ያሳዝናል ግን በስማም ወልድ ይፈውሰን

    • @dishtaginayoutube9915
      @dishtaginayoutube9915 Před rokem

      ሌላው ድሊት ማረግ እችላለሁ ግን በመነጋገር አምናለሁ

    • @bekojiimedia2018
      @bekojiimedia2018 Před rokem

      በፍፁም አታውቂኝም አትሳቺ ። ሲቀጥል ከተመሳሰለብኝ ተመሳሰለብኝ ነው ምን ዝርዝር ውስጥ አስገባሽ " ፈስ ያለበት ዝላይ አይችልም" አስመሰለብሽ የሰራሽው ሿሿ አለ እንዴ ምነው ለፈለፍሽ?

  • @dishtaginayoutube9915

    የሚሰሩትንም ልጆች የከሌን አስመስሉ የከሌን አታስመስሉ አልላቸው የምነግራቸውን ፕሮግራም እንደሚመቻቸው ያቅርቡ ::