እማማ ጨቤ ያናዘዛት ገጠመኝ ለሁሉም ልጄን አደራ ብያለው ክፍል አንድ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 105

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 3 měsíci +21

    ኢማንን አበርታቷት ሀባይብ አይከፈልበትም ስንቱን በሚድያ አራም እየሰራ አራም ነገሮችን በሚድያ እየለቀቀ እየበርታታቹ አይደለ እንዴ ግን ለእንዲህ አይነት ንግስቶች አታበርታቱም ሌሽ በአራም ደሞ ገንዘብ ማግኘት አኼራንም ያስጠይቃል ያው ኢማን የምትሰራው ቪዲዎች ታቁታላቹ መቼም እናማ አበርታቷት ለማለት ነው ለዚች ንቁ እንስት

  • @alamgir481
    @alamgir481 Před 3 měsíci +18

    ኢማን አለባበስ የሚመቸው እደኔ ማነው ያሰላም አለባበስ

  • @zone8505
    @zone8505 Před 3 měsíci +45

    እሙዬ ኢክሩ አለበበሷን ተስተካክል ምከሪየት ብዙ ግዜ ጸጉረን እረሱ በስረት አትሸፍንም

    • @user-gp9sf9cn7g
      @user-gp9sf9cn7g Před 3 měsíci

      አዳምጨ ስለ ፀጉር በቂ መልስ ነው

  • @rahimasiraji9003
    @rahimasiraji9003 Před 3 měsíci +17

    ማሻ አላህ ኒቃብ ነው ምርጫዬ በጣም ያምርብሻል❤❤

  • @HayatHa-pn8dy
    @HayatHa-pn8dy Před 3 měsíci +19

    የኒቃቧ ንግስት አሰላሙአለይኩምወራህመቱሏሂወበረከተሁ ሰላምነሽ

  • @zulfaabdulla105
    @zulfaabdulla105 Před 3 měsíci +17

    ዛሬ ሙል ሰላምታ ስታቀርብ
    ሰላም ቤተሰው ነው ምትለው
    ኢሙ ጀግናዬ ኒቃቢስቷ ሰውድሽ እኮ ጀግና በርቺ

  • @user-qr8hu4jd2d
    @user-qr8hu4jd2d Před 3 měsíci +12

    ማሻ አላህ የኢማን አለባበስ ሲያምር

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 3 měsíci +17

    የኔ ድቡሽቢሽ እንኳን በሰላም ወደ ቡታጀራ መጣሽ❤❤❤

  • @ፈኪTube-ov7lz
    @ፈኪTube-ov7lz Před 3 měsíci +7

    ዋአሌኩም አሠላም ወራህመቱላሂ ወበረካቱ ማሻአላህ አንድላይ ስላየኋቹ ደስ ብሎኛል🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @fetya-ue1uf
    @fetya-ue1uf Před 3 měsíci +4

    ማሻአላ ደስትላላቹ አላህ ይጨምርላቹ ዉድ እህቶቼ ኢኩርዬ ከነጆሮሽን ሸፍኝዉ ከዛ መርፎ አስዥዉ ወላሄ እናቴ አንድ ፀጉር ከየሁባት ወርቅሽን ለማሳየት ነዉ ከዛ ሙሉዉን ትሸፍነዋለች ግን አሁን ናፍቃኛለች ረጅም እድሜ ለእናቶቻችን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @sofayaa6125
    @sofayaa6125 Před 3 měsíci +2

    ማሻ አላህ በጣም ታምሪያለሽ
    እማማ ቢያስ ሂጃቡን በደብ ልበሽ

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 3 měsíci +3

    አብሽሪ ኢክሩዬ አላህ በኒቃብ ያስውብሽ ዱኣ እነደርግልሻለን

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 3 měsíci +4

    ኢማን አላህ ይጨምርልሽ ውዴ ደስ የምትይ ልጅ ነሽ

  • @tube-qr5wf
    @tube-qr5wf Před 3 měsíci +7

    አሰለሙአለይኩም ወራህመቱሏሂ ወበረካቱ ዛሬ አንደኛ ነኝ ላይክ አረጉኝ 👍👍👍

  • @user-uv2vf1lg3y
    @user-uv2vf1lg3y Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ኢክሩ ኢማንጋ በመሄድሽ ደስ ብሎኛል ኢሙየ የኔ ሚርጥ❤❤

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 3 měsíci +2

    ኢክራም ሂጃብ ስትለብሺ ጆሮሽን አታስውጪ ሙሉ ልበሺ ባአላሀ ለሴት ልጅ ክብርዋ ሂጃብዋ ና ኒቃብዋ ነው በተረፈ ላአላሀ ስል እውዳቹዋለው አላሀ ይጠብቃቹ

  • @user-uo9gg3cs6h36
    @user-uo9gg3cs6h36 Před 3 měsíci

    ሲጀመር ስተትም ሆነ በደል ያለው እሳው ጋር ነው ሴትልጅ ከባሌ ተጣላሁ ብላ ሚዲያላይ ባላዋን አታሰድብም ሲቀጥል ሴትልጅ ብትጣላ እንካን ቤተሰብጋ ትሁን ይላል እንጂ ሼሪአችን ተከራይታ ትኑር የሚል ህግ የለም በዲናችን ጥፋቱ እኮ በሙሉ ያንቺ እንደሆነ ግልፅ ነው ሙሉ ቪዲዮችሽ ቃል በቃል ይመሰክራሉ መከበሪያ ትዳርን የገፋሽ ሴት ነሽ መልሰሽ የመታረቅ ፍላጎቱ እንዳለሽ ያሳብቅብሻል ግን ጥፋትሽን አምነሽ ይቅር ከማለት ይልቅ ከበደልሺው ሰው ነው ይቅርታን እንድትባይ እምትፈልጊው እውነቱ ይህ ነው እኔ ስረዳሽ ግን እንደባለፈው በውስጥ ደውዬልሽ የሰደብሺኝንም ሆነ ቪዲዮላይ የበረንዳ አዳሪ ልጅ ብለሽ ለተሳደብሺው አውፉ ብዬሻለው ስተት ሁሉ አንቺጋር ነው ያለው እመኝ ትዳርሽን አድኚ ያችን የመሰለች ልጅ ከሱነው የወለድሺው ወደትዳርሽ ተመለሽ ዱኛ አያታልሽ ግልፅ ነው አብረሺው እያለሽ ያላየነውን በድለሺው ስቴጂ ባጭር ግዜ ይሄሁሉ ኬት መጣ ያስብላል ቅምጥ ኖሮሽ ሊሆንም ይችላል ባንዴ ሱቅ መክፈት ምናምን ምንጩ ሆንብሎ ላሰበው ሌላ አጫዋች ሲኖራት ነው ሴት በዚመልኩ ስትሆን እማውቀው ለማንኛውም መንዘላዘሉ አያዋጣም ባልሽ ነው ውበትሽ እወቂበት ታግባርሽን የደገፈ ሁሉ ወዳጅሽ አይደለም አትሸወጅ እኔግን ሁሌም እቃወምሻለው ልጁ አልበደለሺም መስመሰሉ ይብቃሽ ማአሰላም

  • @ZebibaAwel-iu2jm
    @ZebibaAwel-iu2jm Před 2 měsíci

    ሠላሙአለይኩም ኢማንየ ፋርዶስን አደራሺን በአላህ ከጎኖ ሁኚ አሁላይ

  • @user-pm3gw7wj7s
    @user-pm3gw7wj7s Před 3 měsíci +6

    ኢማንንየሚወድበላይክ

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 3 měsíci +1

    ኢማንዬ የኔ የጀንትዋ ንግስት ብዬሻለው አቤት አለባብስ አቤት ውበት ዱአ አድርግልኝ እሻአላሀ እኔም ምኞቴ ነው ና ባሌን ሰላም በይልኝ የኢሌ ልጅ ነው መሀመድ ይባላል ሰላም በይልኝ

  • @user-nn5sm4yw3y
    @user-nn5sm4yw3y Před 3 měsíci +2

    ማሻላህ ኢማንንን

  • @user-de2gc7wg9t
    @user-de2gc7wg9t Před 3 měsíci +1

    ኢማንዬ የኔ ውብ በጣም ነው ምወድሽ

  • @lubaba355
    @lubaba355 Před 3 měsíci +1

    በጣም ደስ ትላላችሁ ማሻአላህ እንካንም ተገናኛችሁ በጣም ትራራቃላችሁዴ ማለቴ አንድሀገር አደላችሁም

    • @asqw6481
      @asqw6481 Před 3 měsíci

      አዉ ኢማን ቡታጀራ ናት ኢክሩ ወሊሶ ናት ይርቃል

  • @SSSS-jv2eg
    @SSSS-jv2eg Před 3 měsíci +2

    ኢክሩ.ፀጉርሽን..በዉለት.ወይም.በስወሶስት.ተሰራዉነ.ሂጀቡ.አይሸረተትም

  • @emuuzeyf9341
    @emuuzeyf9341 Před 3 měsíci +1

    እሙየ ማሻአላህ የኔውድ አላህ ይጨምርልሺ አለባበስሺሺሺ

  • @sitrazee13
    @sitrazee13 Před 3 měsíci +1

    ማሻ አላህ አንድ ላይ ስላየኋችሁ ደስ ብሎኛል

  • @user-hd1ir4vo8v
    @user-hd1ir4vo8v Před 3 měsíci

    ሥታምሩ እማማ ጮቤ አለባበስሽ አምሮብሻል❤

  • @seniyasemantube
    @seniyasemantube Před 3 měsíci +2

    አሰላም አለይኩም ውራህመቱላህ ወበረካቱ አህለን ኢማንዬ የኔ ቅን እንግዳ ተቀባይ አህለን እማማ ጨቤ🎉🎉🎉🎉

  • @mysemelove4721
    @mysemelove4721 Před 3 měsíci +1

    ማአሻአላህ እንኳን ደና መጣሽ ኢክሩ

  • @SadaLove-bq8oz
    @SadaLove-bq8oz Před 3 měsíci

    ኢሙ ውደ ማሻአላህ ኒቃብ❤

  • @Mame-c7d
    @Mame-c7d Před 3 měsíci +1

    ጨብየ የኔ ውድ የኔ ጠካራ

  • @cequa4067
    @cequa4067 Před 3 měsíci +4

    ቢኒ❤ምን አጥፍቶ ነው ደሞ ይቅርታ ሜጠይቀው ቤትሽ ጥላሽ የወጣ ሹ አንቺው ጓደኛሽን ተከትለሽ ባይሆን አንቺ ይቅርታ ጠይቂው እና ግቢ መጨረሻ የተናገርሽው ሁለት ቀን ከተጣላን በኋላ ልጅ ለመውለድ ብዬ እዛው ቆየሁኝ ግን አልተሳካም ላልሹ ነገር አላህ አፎቱ ይበልሽ ወላሂ ለልጅ ብለሽ ነው ማለት ነው እሱን ያገባሽው ልጅ ለመውለድ ብቻ እሱን ወደ እሹ አይደለም ማለት እኮ ነው ልጅ ደግሞ ያለ አባቱ ሲያግ በጣም ጭንቅላቱ ትክክል አይሆንም ይሄንን እንድታውቂ ና ልጅሽና ከአባቷ አገናኛት ታረቁና ሌላም ውለዱ ብዙ ልጆች አላህ ይሰጣቸዋል

  • @madi2644
    @madi2644 Před 3 měsíci +2

    አሰላሙ፡፡አለይኩም፡፡ሰላምናችሁ፡፡ኢማንየ፡፡እፋሲካ፡፡ጋር፡፡ቢዶኦ፡፡ልቀቁልን

  • @AuufYgcc-hk4vw
    @AuufYgcc-hk4vw Před 3 měsíci

    ማሸአላህ ደስ ትላላችሁ ኤክሩየ ኢማንየ ኤክሩም አላህ በስለም ይመልስሽ

  • @makeya2128
    @makeya2128 Před 3 měsíci +3

    ትክክል ዘቢዳር በጣም የስፈራል ግን ሚመለስ ሰዉ ለመደት የረብ ወንድሞቼ ሁሌም በየጊዜዉነዉ ሚመለለሱት አንተ ጠብቅልኝ ኢማን እኔም አቺጋነዉ መርፈዉ ትቀበዪኛለሽ 😄😄😄😄

    • @GrDgg
      @GrDgg Před 3 měsíci

      አረ ባክሽ የማንም ተሸካሚ ናት ደፈር ቀጥ ብልሽ ወደ ቤተሰቦችሽ ሄጂ እዴ ስራ አለባት እሳ ሆ

    • @makeya2128
      @makeya2128 Před 3 měsíci +1

      @@GrDgg 😀😀😀😀የኔ ሚስኪን

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 3 měsíci

    ወአለይኩምሰላም ወራህመቱላህ ወበረካቱሁ የተኝቢ ኢማዬ ኢክሩዬም አህለን ብለናል እንኳን ወደ ውቢቷ ቡታጀራ በሰላም መጣሽ
    ኢማንዬዋ የኔ ንግስት እኔስ አለባበስሽ ብቻ ነው ሚታየኝ አላህ ያጠንክርሽ በርቺ. የኔ ውድ

  • @RUta-x5x
    @RUta-x5x Před 3 měsíci +2

    እንኩዋን ወደ ቡታጀራ መጣሽ ኢክሩ እኔንም አበረታቱኝ ሀይሚነኝ ከዛዉ ሰፈር🌹🌹🌹

  • @zeynebtube8627
    @zeynebtube8627 Před 3 měsíci +1

    አሰላም አላይኩም ወራህመቱላሂ ወበረካቱሁ እንኳን ደህና መጣሽ ኢማንዬ ጠፍተሻል

  • @user-wq9fj7lg5u
    @user-wq9fj7lg5u Před 3 měsíci +1

    ኢማን ተናፍቀሻል 😍

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 3 měsíci

    አላሀምዱሊላ ከጥሩ የዋል ጥሩ ነው ይባላል እውነት ዛሬ ያአላሀን ሙሉ ሰላምታ ስታቀርብ ሰማዋት ያአላሀ አይ ኢክራም ገርምሽኝ

  • @kamarDino
    @kamarDino Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ ታምራላቹ አላህ ይጭምርላቹ

  • @user-bf2vc4ly6v
    @user-bf2vc4ly6v Před 3 měsíci

    የንቀቢስቱ ንግስት ዉቢት አለህ የፀነሽ❤❤
    እክሩ ህጀቢሽን አሰታካክይ አለህይጠቢቀቹ

  • @abibaalkmal8551
    @abibaalkmal8551 Před 3 měsíci +4

    ማሻኣላህ ኢማን ጂልባብሽ ዬት ነዉ የገዘሽዉ አመነ ንገሪኝ ጂልበቦችሽ ሁሉም የምረሉ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 3 měsíci

    Emanye beslame weldshe yedseta.yabqane ekeru meche nweejabe yeteskakeliwe ene meghote ende emane.enshallh

  • @user-gv5kd9xk6m
    @user-gv5kd9xk6m Před 3 měsíci +1

    ኢማንዬ የኔ ውድ ቡታጀራ ጅልባብ ከነ ኒቃቡ ልክ አንቺ እንደምትለብሺው ዋጋው ስንት ነው ወላሂ የምትለብሻቸው ጅልባቦች በጣም ያጅቡኛል እኔጃ ብቻ እኔ አሉኝ ብዙ ጅልባቦች ግን የንቺን ሳይ. እቀናለሁ እና ከሀገር ደሞ ለመግዛት እፈልጋለሁ. ሁሉምጋ ጅልባብ ያው አንድ ስላልሆናም ዋጋውን ንገሪኝማ

  • @BanchiYoutube
    @BanchiYoutube Před 3 měsíci

    ሁላችሁም በስደት ላይ ያላችሁ ለሀገራችሁ ያብቃችሁ

  • @Zebu918
    @Zebu918 Před 3 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣቹ ወላሂ በጉጉት ስጠብቃቹ ነበር

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 3 měsíci +1

    ኢማንን አይቺ ነው የገባሁት

  • @user-nt8fg4sd8m
    @user-nt8fg4sd8m Před 3 měsíci +1

    እና ለምን ጆሮሺን አሽፍንም

  • @hallowiyatube575
    @hallowiyatube575 Před 3 měsíci

    Emanye &Ekruye Sewedachuhu Allah Yitebekachehu Marochee Bertuu Jegna Nachihu❤❤🎉

  • @cgf8399
    @cgf8399 Před 3 měsíci

    ወአሊይኩምስላምወራህመቱላሂወበረካትሁ
    እህታችንኢማን ኒቃብሺን ከቅንድብሺዝቅአድርጊዉአላህይጨምረልሺ
    እህታችንኢክራም ሂጃብስትለብሺአስተካክል

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Před 3 měsíci +1

    ማሻአላህ

  • @Yidinekchu
    @Yidinekchu Před 3 měsíci

    አሰለሙአለይኩም ወረመቱለህ ወበረከቱህ ወዴ እበክሽን በምንድናው እመገኝሺ

  • @user-uo9gg3cs6h36
    @user-uo9gg3cs6h36 Před 3 měsíci

    ማሸ አላ ምን ዋጋ አለው ፀጉር ቢሸፈን ጆሮ ማሳየትም ብታቆም ይበልጥ ታምር ነበር እሚገርመኝ ግን ከቢኒ ስትለይ ወደሴቶች የውበት ሳሎን መሮጥ ሰውን ላለማጣት ግን ሙስሊም ሙስሊም እምትጫወታት ድራማ ነው ግርም እሚለኝ ለባልሽ ብታምሪ ሰው ባልገመተሽ ትዳርሽን ባከበርሽ ዲንሽን እስልምናንም ባንቺ ተግባር ባላስገመትሽ እና በትዳርሽ ተከብረሽ ልጅሽንም ያላባት ባላስቀረሽ ነበር ለማንኛውም ትክክለኛ ሴት የልጃን አባት ጥላ አትወጣም በሀሪሽን አስተካክዪ ወላሂ የዛሬን አትይ የልጅሽን አባት በድለሽ ነገሽን አታበላሺ

  • @nefisasemane
    @nefisasemane Před 3 měsíci

    Kesere tenshwe shashe aregi

  • @ekramtube7866
    @ekramtube7866 Před 3 měsíci +2

    በጅልባብ ተሰተሪ

  • @tajuredi5146
    @tajuredi5146 Před 3 měsíci

    ማሻላህ፣
    መብሩክ
    🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Jhehjkjhf
    @Jhehjkjhf Před 3 měsíci

    ማሸ አላህ አህለን ኢሙቲ

  • @user-dh6rz4zh5w
    @user-dh6rz4zh5w Před 3 měsíci

    Ensha alha abeshere

  • @user-my4lj8vy3p
    @user-my4lj8vy3p Před 3 měsíci

    ትክክል❤❤❤

  • @najata.medeyanajatamedeya2069

    Misha allha setamiru❤❤❤❤allha yetabekichu

  • @user-pr4wf4eh4v
    @user-pr4wf4eh4v Před 3 měsíci +4

    ኢማን አዝናለሁ የኔሥጥያቄ

  • @GrDgg
    @GrDgg Před 3 měsíci

    ኢናንዬ ከባልዋ ዋሽተሽም ቢሆን አስታርቃቸው ሁለት የተጣሉትን ሰውች ማስታረቅ ምንኛ ካአላሀ አጅር አለው እና አስታርቃቸው

  • @rabihcall7987
    @rabihcall7987 Před 2 měsíci

    Aswrwb Allah amiiiin you too Allah sawamiiiiin Allah will sawamiiiiin sawsaw ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😢😢😢😢😢😢😢😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @zaynaba4355
    @zaynaba4355 Před 3 měsíci

    Mashaa allhaa ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @EmUibrahim1
    @EmUibrahim1 Před 3 měsíci

    አሰላሙ አሊይኩም ወራህመ ቱላሂ ወበረካትሁ
    ሰላም ጀማኢን

  • @user-tb5fu1sf8z
    @user-tb5fu1sf8z Před 3 měsíci

    እማማጨቤሁሌምእድህልበሽ
    እህትእማንደሞ።ተቅድብሽበላይነዉያረግሽዉንቀብሽን።ትንሽዝቅአርጊዉእህቴ
    ታጠፋሁይቅርታ
    ማሻአላህደሥትላላችሁ

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 Před 3 měsíci +1

    😭

  • @Amina-xc9ml
    @Amina-xc9ml Před 3 měsíci

    😢😢😢😢

  • @user-ry4kw3sh2z
    @user-ry4kw3sh2z Před 3 měsíci

    አህለን አማን አትጥፊ

  • @user-jh9yg8xt2c
    @user-jh9yg8xt2c Před 3 měsíci

    Mendenachu??

  • @fetyanuredinyoutube4327
    @fetyanuredinyoutube4327 Před 3 měsíci

    ኦ የሴት ልጅ መከራ😥

  • @user-ue9ug4lt9z
    @user-ue9ug4lt9z Před 3 měsíci +1

    😘😘😘🫶👍👍

  • @dilusilty2274
    @dilusilty2274 Před 3 měsíci

    🌹🌹🙏🙏🙏👍👍

  • @laylaedires7327
    @laylaedires7327 Před 3 měsíci

    አሰለም አለይኩም ወራህሙቱለሂ ወበረካቱሀ አህና🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤👍👍👍👍👍👍👍

  • @hfrhff8925
    @hfrhff8925 Před 3 měsíci

    አይከፈልበትም

  • @user-uo9gg3cs6h36
    @user-uo9gg3cs6h36 Před 3 měsíci

    ስሜን አትጥሪ እኔ እንዳቺ ዘላን አይደለሁም እኛ ሴቶች የሴቶችን በሀሪ ጠንቅቀን እናውቃለን ባትበደል ጥላ አትወጣም እያልሽ እራስሽን የተበደለ ለማረግ ስጥሪ ትንሽ እፈሪ ውሸት ነገ ካቲማሽን ነው ሚያበላሸው ወላሂ ለዛ ሚስኪን ሽንጤን ገትሬ ነው ምቃወምሽ ጮቤ ቢኒ ወረቢ አልበደለሺም የወጣሺው ከሱ የደበቅሺው ብዙ ሚስጥርሽን ይዘሽ ነው ቀን አይፍረድ በዚ ሚስኪን የሰራሺው ግፍ ወረበል እንባው ይፋረድሻል በዳይ ነሽ።

  • @user-sy1ti1vf9p
    @user-sy1ti1vf9p Před 3 měsíci

    ❤❤

  • @user-cl6sf6oi8j
    @user-cl6sf6oi8j Před 3 měsíci

  • @samira1164
    @samira1164 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @user-ub8hw5wu5p
    @user-ub8hw5wu5p Před 3 měsíci

    በዙዋይ ይሻልሻል እክሩ መንገዱ

  • @Sofiahussan
    @Sofiahussan Před 3 měsíci

    እማኔ እርጉዝ መሰለሽኝሳ አይኔ ነው??

  • @molomolo9238
    @molomolo9238 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤

  • @samiratube8944
    @samiratube8944 Před 3 měsíci

    አህሊን ውድ

  • @mesiArsitube
    @mesiArsitube Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤

  • @LaylaNasry
    @LaylaNasry Před 3 měsíci

    አህለን ❤❤❤❤❤

  • @user-uk1gd2bp5d
    @user-uk1gd2bp5d Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @SophiaAwale
    @SophiaAwale Před 3 měsíci

    አህለን እሙ

  • @enaya0481
    @enaya0481 Před 3 měsíci

    ❤❤❤👍

  • @semirakemal3483
    @semirakemal3483 Před 3 měsíci +1

    ውሸትነው ጆሮማውጣትኢትዮላይ ፋሽንስለሆነነው ሲቀጥል. የምታቀርቢውምክንኛትምክኛትአይደለም ጅልባብብቻመልበስይቻላል

  • @FgyTy-ei5bp
    @FgyTy-ei5bp Před 3 měsíci

    🎉🎉🎉🎉🎉

  • @nakigandajoan2938
    @nakigandajoan2938 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-eh7oq8ez3w
    @user-eh7oq8ez3w Před 3 měsíci

    ብዙ ግዜ የሰላት ሸርሸፍ ነው የምትለብሰው ሌላ ልብስ አይመቸትም ነው?🙄

  • @fwzyafwzyafofo1016
    @fwzyafwzyafofo1016 Před 3 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤😂😂😂

  • @hfrhff8925
    @hfrhff8925 Před 3 měsíci

    እሲላይክአርጎት

  • @samira1164
    @samira1164 Před 3 měsíci

    ❤❤❤

  • @satoghb2152
    @satoghb2152 Před 3 měsíci

    ❤❤