ስለ አቶ አንዳርጋቸው የሰማነው አስደንጋጭ መረጃ || የኢትዮጵያ እና የሞቃድሾ ሶማሌ ውይይት ያለ ስምምነት || የ`ፋኖ` ደጋፊዎች ከእንቅልፋቸው እየነቁ ነው

Sdílet
Vložit

Komentáře • 132

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před dnem +14

    ለውሽማ ብሎ የልጆቹን እናት የከዳ ዱርዬ ሽማግሌ ኤክስፓየርድ ያደረገ ባለጌ ደሞ ሚዲያ ላይ ይወጣል አያፍርም::

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +4

    አቤቶኪቻዉ ጀግና የመከላከያ ሰራዊት አባል 💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před dnem +5

    በእውነት ጋሽጥቤ እንኳን ተወለድክ ረጅም እድሜ እመኛለሁ

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +3

    ወንድማለም ጥበበ የኢትዮጵያ አባት እንኳን ተወለድክልን 💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @yeneneshketema2583
    @yeneneshketema2583 Před dnem +4

    አደራ የሰራዊት አምላክ ሐገሬ ውዴ ኢትዮጵያን በደምህ ሸፍንልኝ።ሐገሬን ሊያምስ ያሰበውን አደበታቸውን እሰርልኝ እጅና እግራቸውን ቆልፍ ልኝ።

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před dnem +10

    ሰነ ምግባር የሌለው የእንግሊዙ ዜጋ እንዳርካቸው ውለታ ቢስ ታየኝ ኢትዮጵያ ሲመራ ደክተር አብይ ከሲኦል እንዳወጣው የዘነጋ ከደክተር አብይ ጋር እንደመስራት ከሻቢያ ጋር ይሞዳሞዳል

  • @bezabekele9894
    @bezabekele9894 Před 2 dny +8

    እድሜ ጤና ይስጥልኝ ውድ የኢትዮጵያ ልጅ ወንድም አለም 🎉🎉🎉🎉🎂🎂🎂🧁🎂🧁🍾🥂❤❤❤❤

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 2 dny +8

    የአንዳርጋቸው የአልጋ ፓለቲካ ራሱ እድሜ ያገደው ይመስላል ::

  • @tizitalemma2863
    @tizitalemma2863 Před dnem +1

    አለን ለኢትዮጵያ

  • @user-zq4iw2is5k
    @user-zq4iw2is5k Před dnem +5

    ለምን መቶ ቢልዮን አይፈጅም ? የማይሠራ አዕምሮ ምላሱ ይረዝማል .

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před dnem +1

    አቤ እኔም አረብ አገርነው ያለሁት በጣም ተሰማኝ ግንታላቃችን ስለሆነ ብዙም ልጫነው አልፈልግም ወድምአለም ጥበበ

  • @user-rr4dy2uy6z
    @user-rr4dy2uy6z Před 2 dny +4

    እንኩዋን ተወለድክ

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před 2 dny +7

    አቤ በርታ ላገር እየሰራህ ነው

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před dnem +4

    አረ ቢኒ ይመችህ በቀልድ አቤን እየመራኸው ነው ቢኒዬ አስተያየትህ ማራኪ ነው ሁሌ ግባ በአላህ ይመችህ ቢኒዬ::🎉🎉

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +2

    ኢትዮጵያና የ ሶማሌ ላንድ ጉዳይ አይቀርም አልተቀየረም

  • @ziyadahassen5876
    @ziyadahassen5876 Před dnem +1

    አይስዩሜ ጀግና እናቱ አምጣ የወለደቹ ስዩም ምትቸቱ ተረጋጉ በተለይ ቢኒያም ሊቪርፑል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +2

    ኢሄ ዉለታቢስ የግብጽ ተላላኪ የሱማሌዉ መሪ የኛን ወታደሮች የሚጠብቁትን ማመስገን ሲገባዉ እንደእብድ ያደርገዋል

  • @SurprisedBaseball-xx8wn

    አለን

  • @AIFilms11247
    @AIFilms11247 Před dnem +1

    Selam wendem

  • @tarikuyirga8834
    @tarikuyirga8834 Před dnem +3

    💚💚💚💛💛💛❤❤❤

  • @miliyonbuzuna938
    @miliyonbuzuna938 Před dnem

    ሰላም አቤ 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před dnem +1

    ሱማሌላንድ..ሰዎቸ.እንወዳቸዋለን.በክፉ.ቀን.አጠገባችን.የቆሙ.እስማርት.ናቸው

  • @alihussien6899
    @alihussien6899 Před dnem +1

    Biny is the unique human being who express his exceptional opinions as it is (beautifully), keep it up, I proud of you and Allah bless you ❤ bro.

  • @abebemekonnen4789
    @abebemekonnen4789 Před dnem

    ይስማል🌺🌺

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Před 2 dny +1

    Salaamsalaam

  • @getachewnekere1980
    @getachewnekere1980 Před 2 dny +12

    "ትውልድ እንዳይደናገር አንዳርጋቸው አይናገር"

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před dnem

    ሰላም.አቤ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před dnem +2

    ጋሽ.ጥቤ.እረ.ተው.አረብ.አገር.ነው.የምኖረው..እኔ.ምንም.አስታዬት.አልሰውም.ሁሉንም.አትጨፍልቁን.ፕሊስ🙏🙏🙏🙏❤❤

  • @kebedebarude3431
    @kebedebarude3431 Před dnem +4

    ኢትዮጵያዊ ማንዴላስ ተብሎ አልነበር? ይሀ ቀላል ሽማግሌ! ደሞ አሁንም ታጋይ ሊባል?

  • @EsmailSalih-rd5qw
    @EsmailSalih-rd5qw Před dnem

    Allah bless Ethiopia

  • @YetinayetTadesse
    @YetinayetTadesse Před 2 dny +7

    ቶሎ ወደ ጉዳዬች ለመግባት ለምንድነው ምትቸገረው?

    • @Abbatobia
      @Abbatobia Před dnem +2

      ውሸት እንደሚያወራ ስለሚያውቅ።

    • @Anjulo959
      @Anjulo959 Před dnem

      የጉልት ቸርቻሪ አይደል...መደብ እያስተካከለ ነው። አጭበርባሪ ፣ አስመሳይ

    • @seyoumberhanutm9491
      @seyoumberhanutm9491 Před dnem +1

      ​@@Abbatobiaየሚገርመው ውሸት ለሠስማት የምትገቡት😂😂😂

    • @EluZkerya
      @EluZkerya Před dnem

      Ewintachun new indie wushtamoch!

  • @user-ko6oe5rb2j
    @user-ko6oe5rb2j Před dnem

    ይሰማል

  • @user-zk4nq7ub4y
    @user-zk4nq7ub4y Před dnem

    አቤ እርሱ መጀመርያ ጎጃም ገብቶ ያሳየንና እኛም አንገባለን

  • @Abichu-eg7qh
    @Abichu-eg7qh Před dnem +1

    Ethiopian 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘ 🇪🇹 ⚘

  • @letabedasso1195
    @letabedasso1195 Před 2 dny +3

    ከእራት ኪሎ ፕያሳ አይቀርብም ወይ፥ ቅዠት ከሕልም ይለያል።

  • @alemituabata3097
    @alemituabata3097 Před 2 dny +1

    ❤❤❤❤ ለአንቺ ነው ኢትዮጵያ ያለሰው፣፣፣
    ዛሬ ላንቺ ነው ለልጀ፣ላንቺ ነው ፍቅሬ፣
    አለ. ❤❤❤😂😂😂😂😂❤❤❤

  • @zahraliban5714
    @zahraliban5714 Před 2 dny +1

    ስርግና ሀዘን መሳቅ ማልቀስ ያለ ነው ተፈጥሮዊ ግዴታ ነው

  • @nejatali9426
    @nejatali9426 Před dnem +2

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @AbebayehuAmare-xh3yz

    ለአኔም ትኬት ግዙልኝ💚💛❤

  • @helenayele6541
    @helenayele6541 Před 2 dny +3

    የድህነት ሚስቱ እምባ እያንከራተተው ነው

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Před 2 dny +2

    Yesyes

  • @sumeyanuredin8458
    @sumeyanuredin8458 Před dnem +1

    አቤ ሩቶ ቡቱቶ ተንቀዥቅዦዋል ይበሉት ጃዋር የረገጠው ምድር ሰላም ቢሆን ይገርማል!!

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Před dnem

    ብራቮ ሸዋቀና የልቤን ነዉ የተናገርክልኝ!እኛ ኢትዮጵያዊያን ነን,period !

  • @emebetshibeshi3564
    @emebetshibeshi3564 Před 2 dny +1

    🎉🎉🎉❤

  • @ahmedmussa3407
    @ahmedmussa3407 Před 2 dny +3

    አቤ የልጅቷ ስም ነጻነት ነው እንዴ ? እሷን ሲፈልግ ነው ለካ ሲበጠብጠን የከረመው :

  • @fautunegusse3042
    @fautunegusse3042 Před dnem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-sj9cv4lb3w
    @user-sj9cv4lb3w Před 2 dny +2

    🙏🙏🙏🙏🙏❤❤❤❤❤❤❤️💙❤️

  • @danielmezemr309
    @danielmezemr309 Před dnem

    አቤ እኔምለው እነዚህ የሌባው ፋኖ ደጋፊዎች አይምሯቸውም ጭምር ነው የተበላሸው ኑ ግቡ አትግደሉ አትሙቱ እየተባለ የምን ገሎ ማልቀስ ነው ።

  • @elsinagirma7535
    @elsinagirma7535 Před dnem +1

    ጥቤ እኮ ያለው ሁሉንም ያረብ አገር ሴቶችን አይደለም ጥቤ ይሄንን ሳያውቅ ቀርቶ አይደለም ዛሬ ስለቴዲ የተናገሩትን ነው እንደው ይሄንን ፀጉር ስንጠቃ ቢኒ ለምን አትተወውም አባባሉን ሰማ መጀመሪያ። ለ complainኑም wrong day.💚💛❤️🙏

  • @Habtamu-kk6qe
    @Habtamu-kk6qe Před 10 hodinami

    አንዳርጋቸው ማፍቀር መታደል ነው

  • @mohammedabagissa1405
    @mohammedabagissa1405 Před dnem +5

    አይ አንዳርጋቸው(በትናቸው) በጡረታ መውጫህ በማረፊይህ ልጅ አምጥተህ ልትጦርህ ነው ልትጦራት ያሳዝናል በጣም ወረድክብን ወራዳ ነህ

  • @user-ct7zz7hc8r
    @user-ct7zz7hc8r Před dnem

    Selamehi yebeza abe

  • @isaakmulatu4740
    @isaakmulatu4740 Před dnem

    መልካም ልደት

  • @user-gq3gq5kx8z
    @user-gq3gq5kx8z Před dnem +1

    አቤ ተው ቶሎ ብልህ ወደ ገደለው ግባ

  • @marthaestifanose4609

    ከእስር ቤት ያስወጣው ረሳውና ጠላት ሆነው እንዴት ይረሳል? አለመታደል

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +2

    ሸዋቀና ሻለቃ ደምሴ አቤረታ አቤቶኪቻዉ መስፍኔ 🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹🇪🇹? ?🇹🇪🇹🇪🇹💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪💪🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @etenukeyo2654
    @etenukeyo2654 Před dnem

    Enkuro gelagel sewchin sebesebo yaslefelefal

  • @dejenegebrehana6449

    ከለን ከለን ከለን አቢቲ

  • @kechemagara5433
    @kechemagara5433 Před dnem +1

    At least he did not deny he had a relationship with another woman.

  • @eyobshibabw3173
    @eyobshibabw3173 Před 2 dny +5

    እንደው ምን ዘመን ላይ ደረስን ለሃገር እታገላለሁ ከሚል ግለሰብ በዚህ ደረጃ የዘቀጠ ንግግር ሲያደርግ ከመስማት በላይ የሚያሳዝን ቅሰም የሚሰብር ሁኔታ ይኖራል አይ ግዜ ምን ያህል ያሳዝነናል እግዚአብሔር ፍርዱን ይስጥ

  • @yeshiemebetasrat9437
    @yeshiemebetasrat9437 Před 22 hodinami

    I can go

  • @abelmenna4181
    @abelmenna4181 Před dnem +1

    ስው ሆድ አደር ሲሆን እንደዚህ ነው ማለት ነው?? አፍራለሁ ሰው መሆን ከንቱ
    ሰው መሆን ሲያስፈራ ሰው መሆን ሲያስጠላ.... የተባለው

  • @megersadaba5135
    @megersadaba5135 Před dnem

    Hi

  • @user-cp6qv3jm6f
    @user-cp6qv3jm6f Před dnem +2

    ሴትን ይዞ እየጠፍ የትኛው ገዳም ገብቶ ነው አዛውንት ኮ ነው

  • @popiwondi9932
    @popiwondi9932 Před dnem +2

    ትግሉ የወሊድም ነው አቤ

  • @yeshiemebetasrat9437
    @yeshiemebetasrat9437 Před 22 hodinami

    Do they look pretty girl

  • @nigistbalcha7299
    @nigistbalcha7299 Před dnem

    Hakena sake mideya bertuline ❤❤❤

  • @mosheman4938
    @mosheman4938 Před dnem

    አበበየትባ ለመሆኑ ምታቀበው በቀልና አሕያፍት ጀግናው ተፍር ጀንርልን ሺ ሺሮበቀ። አፍሕትደለሕ ጠብቅ ቀንያል

  • @vftygyyi4799
    @vftygyyi4799 Před dnem +1

    የምያመልኩት ቴዲ ለምን?ይዘፊናል

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před dnem

    በአንዳርጋቸው.በእስተእርጅና.ጣራ.ላይ

  • @shoaafrassa6263
    @shoaafrassa6263 Před 2 dny +3

    Abe keep up the smiles ❤❤❤🎉🎉🎉🙏🏾🙏🏾🙏🏾🇪🇹🇪🇹🇪🇹❤️❤️❤️🌺

  • @geze.burayu2946
    @geze.burayu2946 Před dnem

    የምቀኛና የደንቆሮ ፓለቲከኛ በሚቀጥለዉ ነገር ይመሰላል፦ሰዉየዉን እግዝአብሔር እንዲህ አለዉ፣የምትፈልገዉን ነገር ለምን እሰጥሃለሁ ነገር ግን ላንተ የማደርገዉን ለጓደኛህ ወይም ለጎረበትህ እጥፍ አደርጋለሁ አለዉ ፤ይሄነ ሰዉየዉ አሰብ አደረገና እንግዲያስ አንድ አይኔን አጥፋ አለዉ እግዝአብሔርን ፤ምክንያቱም ምቀኛና ደንቆሮ የሚያስበዉ እንዲህ ስለሆነ ነዉ።እነዚህ የጎረቤት ሀገር ድኩማን መሪ ተብየዎችና "የኛዎቹ" ክፉዎችና ባንዳዎች እንደዚህ ናቸዉ የዚህ ደካማ ሰዉዬ (ምኞት)አስተሳሰብ የጓደኛዉ ሁለት አይኖች እንዲጠፋ ፈልጎ ነዉ።ደካሞችና ምቀኞች እንደዚህ ናቸዉ።

  • @rorororo7967
    @rorororo7967 Před dnem +1

    ጋሼ አንዳርጋቸው ስልጣን ላይ ከወጡ በቃ ቆንጃጅቶችን እየመረጣችሁ አምጡልኝ ማለታቸው አይቀረ ነው ኤረ እንዴት አይነት ጉድ ነው ።

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před dnem

      😂😂😂እረ.በዚ.እድሜ.75.እቃቸው.ይቆማል.እንዴ.ቆንጆ.ለማየት.ከሆነ.እሺ.ግን.ይቅር.ይበለኝ.20.ከተጨመረለት.በቃው.መሄድ.ሁሉ.ነው.ሚያቅተው

    • @rorororo7967
      @rorororo7967 Před dnem

      @@hanhn7623 😃😃😃😃😅😅

  • @tekalignejigu6545
    @tekalignejigu6545 Před 2 dny +1

    Megistu hailemariam jegnaw yewererun gize mokadisho deres gebto betenoachew new yewtaw.kezan behala new yeashebari mefencha yehonut

  • @EtataYeshu-pk5zo
    @EtataYeshu-pk5zo Před 2 dny +8

    አይ አድርጋቸው በስተርጅና ሙሽርና

  • @Tigist-gh9so
    @Tigist-gh9so Před 2 dny +12

    አንዳርጋቸው በዚህ እድሜህ የሁለት አመት ልጅ አለኝ ሲል አለማፈሩ ::

    • @mekke6544
      @mekke6544 Před 2 dny +1

      ወንድ ለማስወለድ እንደ ሴት እድሜ አይወስነውም።እቃው ከሰራለት ና ከ45 ዓመት በታች የሆነች ወላድ ሴት ካጋጠመው ማስወለድ ይችላል ደም ባሁኑ ዘመን የወንድ ቁጥር አንሶ የሴት ቁጥር በዓለም የትዬለሌ ሆኖ።😂😂😂

  • @kokobk4017
    @kokobk4017 Před dnem

    ነፃ እናወጣለን የሚሉት ትርክት ምድነው በቀኝ ተገዝተናል እንዴ

  • @hanhn7623
    @hanhn7623 Před dnem +1

    አቤ.የሱማሌ.መንግስት..ሲያቃጥለው.በማንኪያ.ሲቀዘቅዝ.በእጅ.ነው.ተጨማለቀ

  • @HassanHassan-jx7te
    @HassanHassan-jx7te Před 2 dny

    i promise you,itis not gonna happen in hundred years

  • @tewabechtessoduresso9796

    BE ETHIOPIA YELE.EDKEWN DSKUR NEW ?

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +1

    ደካማዉ ተፈራ

  • @AdemJemal-x6x
    @AdemJemal-x6x Před dnem

    Abe tikeldaleh hizeb yibelxal

  • @mekke6544
    @mekke6544 Před 2 dny +1

    በኮሪዶሩ የተነሱትና የፈረሱት ፎቆች ግምትም ተከፍሎ ነው እኮ የተነሱት ወይም ፎቀቅ ያሉት።ሥራው ሲሰራ የነበረው 24 ሰዓት በሽፍት ነው።ክፍያው በቀን ምን ያህል ይከፈላቸው ነበር? ፎቅ መሥራት ወጪው እኮ መሰረቱ ላይ ነው አብዛኛው፣ሌላው ፊኒሽግ ነው።የኮሪዶር ሥራ ፣የአስፋልት፣የግር መሄጃው፣የብስክሌት መሄጃው፣አበባ ተከላው፣ፍንፍኔ ውሃው የድል ድል ማስፋት ሥራ።ሆኖም ለተቀማጭ ሰማይ ቅርብ ነው ፣ይባል የለ።አቤ ደሞ ሁልግዜ ትችቶችን አንተ ነህ እንዲህ ያልከው እንዳይባል ፈሪ ስለሆንክ እንዲ ተባለ እያልክ።ተነቅቶብሃል።😂😂😂

  • @girmamichael6321
    @girmamichael6321 Před dnem

    ጀነራል ገዳም ገብተዋል ብትሉን የተሹለ ነበር ?

  • @haymanottedla6191
    @haymanottedla6191 Před 6 hodinami

    Plz manner 😢some time when you get way to do or to say don't missuse okay ,i heat most of your speech...to much fun or seeing thing simply

  • @FuadLove-cy2rg
    @FuadLove-cy2rg Před dnem +1

    አቤ እድሜና ጤና ይስጥልኝ

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před dnem +3

    አንዳርጋቸው በ75 አመቱ girl friend አለችኝ አለ ማፈሪያ እውነትም የሽማግሌ ቀላል ! ለነገሩ ሁሉም ማፈሪያ ናቸው መታሰቢያ የመሳይ ውሽምኒ ናት ይባላል !

  • @user-tr7tr8lu8d
    @user-tr7tr8lu8d Před dnem +6

    ልጅ የምትላት መታሰብያ ምትባለው ነው መታሰብያ የመሳይ ቅምጥ ናት

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před dnem

    ፋኖ የለም ካላችሁ ተንበቅብቃችሁ በcommand post የሚመራውን ክልል መልቀቅ ነዎ ታድያ😂😂😂😂korkoro hula

  • @Hulem_Tesfa_Ale
    @Hulem_Tesfa_Ale Před dnem +3

    ደናቁርቶቹ ዉሸት ጉራ ስድብ ያበዛሉ አራት ኪሎ ይቅርና ቅማሉን መጀመሪያ ከዋሻ ይዉጣና ያራግፍ

  • @ZerituTura
    @ZerituTura Před dnem

    alin alin

  • @Ahmedawol-os3tv
    @Ahmedawol-os3tv Před 2 dny +5

    አንተ አንዳርጋቸው ባለጌ ሰው ነው ቅሌታም ነው

  • @user-qs9ik2pi6z
    @user-qs9ik2pi6z Před dnem +1

    አቤ እባክህ "" እንትን "" የሚለውን አፍራሽና ሀሳብን የሚደብቅ ቃል አትጠቀም ጋዜጠኛ አለመሆንህ እንትንን ምላስህ ላይ የተነቀስከው እስኪመስል ድረስ ትጠቀማለህ በጣም ስህተት ነው ማስተካከልም አልቻልክም😂😂😂

  • @benb1356
    @benb1356 Před dnem

    Mdere Jeb Hulu ahun
    character assassination malet new Yeh mdere gala . Melke tefu Hulu serah metfo new tolosa . Menem ataregum andargachew txegi male arbegna new

  • @dontmiss53787
    @dontmiss53787 Před 2 dny +1

    የኢትዮጵያዊያን ትልቁ ስህተት አንድ ብሄር የኔ ነው ሚለውን ቋንቋ እንደ ትምህርት አይነት ተደርጎ ሌላው በግድ እንዲማር መደረጉ ምን ያህል ግዳጅ እንደነበረና አሁን ላይ ለሚታየው ለነሱ የራስ ማኮፈስ እርሾና ጥንስስ መሆኑ ታውቆ እንደ ትምህርት አይነት መሰጠቱ በተማሪዎች ፊላጎት ብቻ ላይ የተመረኮዘ እንዲሆን ቢደረግ። ሌላው ብሄራዊ ቋንቋ መሆኑም ቢቀር።

  • @abrehamabebe9049
    @abrehamabebe9049 Před dnem

    ይሄ ቅሌታም ሽማግሌ ደሞ አያፍርም!!!

  • @hellow1841
    @hellow1841 Před 2 dny +1

    Ay mezket....beka awerah malet new? yesew yegil hiwot ye ager guday aydelem ...BUCHLA. Sew mefatat aychlim? mistun awrtehal? CHEAP!!!

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před dnem +1

      አባቱ ; አቤን ነው የምትኳንነው ለሽማግሌው አንዳርጋቸው መማገጥ?😂😂 ይህኔ እንደ ጥሩ ሀይማኖተኛ በቤተክርስቲያን ከትዳራችሁ ውጭ አትማግጡ ህይማኖቱም አይፈቅድም ሲባል ምን ትላለህ? ነው ከቤተክርስቲያን ውጭ የአንተ ሀይማኖት የፋኖ መንገድ ነው? የእራስ ስው አፍኖ መልቀቂያ ገንዘብ መጠየቅ የሚለውን ሀይማኖት ነው?😊

    • @user-lq6fx5hf1g
      @user-lq6fx5hf1g Před dnem +1

      Keletam shemagelea

    • @hellow1841
      @hellow1841 Před dnem

      @@Coffee-do1gm DENEZ. I don't give a fuck about FANO. Sew hun.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před dnem

      @@hellow1841 : Are you trying to act more civilized than us? If you don’t have wisdom, truthfulness and trustable personality not qualified to discuss a nation problems as honest person!. hellow 1841 : It seems, you are living in western country the way spit it out the word from your sticky mouth. He has social fabric destroyer mentality like you!.

    • @Coffee-do1gm
      @Coffee-do1gm Před dnem

      @@hellow1841 : coward

  • @dani-ik2sw
    @dani-ik2sw Před dnem

    አቤት አቤት😂😂😂😂ማነህ እህትአለም ጥበበ፡፡ቴዲ አማራን እንዲጠላ ነው የተናገርከው?ቴዲአፍሮን ከኢትዮጵያ + አማራ አትለዩትም፡፡b/c he isnot stupid like you.he is king in everything.በእርግጥ እኛ የአማራ ልጆች አረብ ሀገር ትሁንም አትሁንም Teddyn ከተናገረች time consume ያረጋል እንጅ እርምጃችን የከፋ ነው፡፡አንተ ግን ቴዲን ከሚወደን ከምንወደው አማራ ለማለያየት በመጠቀምህ ያበሳጫል፡፡ፈሪ ስለሆንክም በvideo አልወጣህም፡፡ፍትሀዊ ብትሆን ሀጫሉን based አድርገው የሚናገሩ ዝርዮችህንም ትናገር ነበር፡፡anyways ተዘቅዘቁ የፈለጋችሁትን ብታሴሩ ውሀ እንቸልስበታለን፡፡የድቃላ ልጅ

  • @user-dn1pt3id9y
    @user-dn1pt3id9y Před dnem

    አበበ ቶላ ፌስቡክህ ላይ ስለአንተም ባለቤት ኮመንት ተጽፎ አይቻለሁ ያአንተም ባለቤት በቲክቶክ ላይ ከአንዱ ጋር ስትኳሸም ስትሽኮረመም ታይታለች የሚል ተጽፎ አንብቤለሁ እውነት ከሆነ 😂አንተም አስደንጋጭ ነው ማለት ነው

  • @fffdyh5303
    @fffdyh5303 Před dnem +1

    እንተ ትሩትራ ስለ ስው መቼ ነው ማውራት የምታቁመው የራስን አቅርብ የወንድ ወሪኛ ሲያስጠላ እትም ነብስህ እይማርም

    • @user-lq6fx5hf1g
      @user-lq6fx5hf1g Před dnem +1

      Bushti

    • @hanhn7623
      @hanhn7623 Před dnem +1

      አቤ.የፈለገውን.ማውራት.መብቱ.ነው.እንዴ.የወንድ.ወረኛ.አይባልም