Video není dostupné.
Omlouváme se.

ለባህር ዳር በዘንባባ ማጌጥ ምክኒያት የሆኑት አባት …./ ያልተዘመረላቸው / በቅዳሜ ከሰዓት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 14. 08. 2020

Komentáře • 91

  • @hulegebmedia4915
    @hulegebmedia4915 Před 4 lety +19

    ባህርዳር ከተማ በጣም ቆንጆ ነች አባታችን እድሜችሁ ይርዘም

  • @user-ny7nf5ow3i
    @user-ny7nf5ow3i Před 4 lety +4

    በጣም ደስ እምል ፕሮግራም ነው ባለፉት ሳምንታት ባህርዳር ሽር ብትን ስትሉ አባ ዋሴን እንደምታገኞቸው አውቄ ነበር ጀግናን ስናመሰግን ልላ ጀግና ይፈጠራል እናመሰግናለን ebs

  • @mekonnen74
    @mekonnen74 Před 4 lety +5

    አድናቂያችሁ ነኝ ! በርቱ በርቱ ሀገሬን እና ታሪኬን ስላሳወቃችሁን ክብር ይገባችሁዋል! እግዚአብሄር የኢትዮጵያ. ትንሳኤ ያሳየን!

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 Před 4 lety +8

    በጣም ከሚገርመኝ ነገር.....አሁን ይህ ፕሮግራም ምን መጥፎ ነገር ኖሮት ነው አንዳንድ ሰወች thumbs down የሚያደርገው:
    ስንት ማር የማይጥመው አሳዛኝ ፍጡር አለ በማርያም!!

    • @Sara-et9cr
      @Sara-et9cr Před 4 lety

      በጣም የሚያምር ፕሮግራም ነው ባላቃትም ባህዳርን ለማየት በጣም ነው ያጎጎኝ

  • @gigilemma6133
    @gigilemma6133 Před 4 lety +5

    የአማራ ክልል ይሄን ጀግና መርሳታቸው ያሳዝናል😢

  • @hilenaalewey2721
    @hilenaalewey2721 Před 4 lety +1

    አባታለም አሁንም እርጅም እድሜ እግዚአብሔር ይስጥውት🙏🇪🇹🙏🇪🇷

  • @አወጨወo19939
    @አወጨወo19939 Před 4 lety +2

    ይህ ነው እንግዲህ ስም ቀመቃብር በላይ ይውላል የሚባለው አባቴ አሁንም ፈጣሪ እድሜ ና ጤና ይስጠወት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety +1

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። . czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @meron7439
    @meron7439 Před 4 lety +8

    እናመሰግናለን አቶ ዋሴ እርሶ ታሪክ ሰሩ የአሁኑ አማራ ወሬ ወዳድ ሆነ አገር ማልማት አያውቅም ።

  • @yehualawayresam8471
    @yehualawayresam8471 Před 4 lety +3

    Grand Pa, thank you for your contribution to make Bahir Dar one of the picturious town in Ethiopia.

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 4 lety +1

    አባቴ በጣም ምትከበሩ ኖት አላህ ያክብርልን አሁንም እድሜ ከሙሉ ጤና ጋር ይስጦት ማሻአላህ እዴት ያምራል ዮንዬ ሳላመሰገናቹ አላልፍም በርቱልን

  • @amoamo1981
    @amoamo1981 Před 4 lety +1

    በሕይወት እያሉ እቺንም ያሕል ማመሠገን ጥሩ ነው

  • @user-ps3vi6oy2j
    @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +3

    እኝህን አባት መደገፍ ይገባል እንዴት ያምራሉ የእድሜ ባለጸጋ ኑሩልን

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 Před 4 lety

      አይ እናት ትናት ሞቱ በጣም ነው የሚገርመው

    • @rokyarokya8206
      @rokyarokya8206 Před 4 lety

      @@hawuletwolloyewa2306 አወ እኔ እራሱ ሲነግሩኝ አላመንኩም ነበር ጓደኞቸ እዛው ሰፈር ያሉ ናቸው የነገሩኝ ከዛ ደግሞ በሚዲያም ሰማሁ

    • @user-ps3vi6oy2j
      @user-ps3vi6oy2j Před 4 lety +1

      @@rokyarokya8206 ነፍሳቸውን ያሳርፍል በእውነት እድለኛ ናቸው ወደ እግዚአብሔር ነው የሄዱት እኛ አለን ገና ግፍና መከራ የምጠብቀን ክፍዎችና ታዛዥ ሰው አክባር ፈጣርን በማይፈራ አስፈር ትውልድ ባለበት የምንኖር ስጋት ፍርሃት የከበበን ከእኛ መኖር የሞተ እድለኛ ነው ብያለሁ እኔ በዚህ ዘመን መኖሬ ብቻ ሳይሆን መፈጠሬም ይፀጽተኛል ምን ሰራን እኛ ማነን ታርካችን በጥቁር ቀለም የምጻፍ ምግባረቢሶች ሆነን ለቤተሰብ ለአገር የማንጠቅም ሆነናል ልብ ይስጠን በፈጣር ተጠርተን የምንሄደውን ሞትን እንዳትፈሩ ወደ ፈጠረን ጌታ ነው የምንሄደው

    • @mimizeniwork4500
      @mimizeniwork4500 Před 4 lety

      ውይ አባታችን አረፍ እንዴ?? እንዴ እውነት ነው ከምር? ከሆነ ያሳዝናል የኔ አባት.

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b Před 4 lety +1

    ለአባታችን እግዚአብሔር ይስጥልን በጣም እንደዚህ እምታምር ከተማ. ውበቶአ ያማር.

  • @elleniafework9926
    @elleniafework9926 Před 2 lety

    Oh Wow , thank you very much respected Father .

  • @user-ur9kn5xm9o
    @user-ur9kn5xm9o Před 4 lety +2

    የኔ ውብ ከተማ ውቢቷ ባህር ዳር አባታችን የማቱሳላን እድሜ ተመኘሁ

  • @ephremhailu4744
    @ephremhailu4744 Před 4 lety +1

    Thank you father God bless you

  • @wajo_tube
    @wajo_tube Před 4 lety +10

    ሰላም ለእናንተ ይሁን
    አንድ ሰው በባቡር እየተሳፈረ እንዳለ አንደኛዉ ጫማዉ ወድቆ ይቀራል። ለማንሳት ቢፈልግም ባቡሩ መንቀሳቀስ ጀምሮ ስለነበር አልቻለም። ያ ሰዉ የቀረዉን ሌላ ጫማ በእርጋታ አዉልቆ ዉጪ የቀረዉ ጫማ አጠገብ ወረወረው። በአድራጎቱ የተገረሙ ተሳፋሪዎች ምን እያደረገ እንደሆነ ሲጠይቁት “ጫማዉን የሚያገኘዉ ድሃ ሰዉ አንድ እግር ጫማዉን አጥቶ እንዳይቸገር ብዬ ነዉ” አላቸዉ ይባላል።
    *************************
    በእንደዚህ አይነት ሁኔታ ዉስጥ ራሳችንን ብናገኝ እኛስ ምላሻችን ምን ይሆን? በችግርና መሰናክል ዉስጥ የበጎነት መንፈስ ሲታይ እንዴት ደስ ይላል።
    የፃፍነው ነገር ከተመቻችሁ ፍቅራችሁን ቻናላችንንን subscribe በማድረግ ግለፁልን; እናመሰግናለን።

  • @Sara-et9cr
    @Sara-et9cr Před 4 lety +1

    በጣም ታላቅ ስራ ነው የሰሩት ዋው

  • @user-xh3wq6pc6v
    @user-xh3wq6pc6v Před 4 lety +1

    ዩኒዬ እንኳን ደና መጣችሁ ምርጥ ኢትዮጵያ ዊ አባባ እግዚአብሔር ጤናውን አብዝቶ ይሥጦት

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @yohanniskassahun
    @yohanniskassahun Před 4 lety +3

    Thank you our dad

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 4 lety +1

    Edemey,yestwete

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b Před 4 lety +2

    ባሕረዳር ከተማ እኮ በጣም እምታምር ነች

  • @selammedia5928
    @selammedia5928 Před 4 lety +3

    ባህር ዳር ውዶ ውቦ ሀገር ሰላምሽ ይብዛ 😍

  • @munabintweliyou937
    @munabintweliyou937 Před 4 lety +3

    ባህር ዳር ለካ እንዴ ውብ ናት ማሻ አላህ

  • @aberegebeyehu4355
    @aberegebeyehu4355 Před 4 lety +1

    እድሜና ጤና ይስጠልን

  • @AAA-ei9uo
    @AAA-ei9uo Před 4 lety +2

    እድሜ ከጤና ይስጥልን

  • @mimizeniwork4500
    @mimizeniwork4500 Před 4 lety

    ጀግናው አባታችን አቶ ዋሴ ስለሁሉ ነገር እናመስግናለን....ሁልጊዜ በልባችን ይኖራሉ ጀግና ኢትዮጵያዊ አባታችን አቶ ዋሴ.

  • @hirutmengstu9753
    @hirutmengstu9753 Před 4 lety +2

    ክብር ላባታችን 👍❤

  • @yeasnenbob9474
    @yeasnenbob9474 Před 4 lety +1

    ዋው ደስ ይላል የባህር ዳር, 😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @hiwotmekonnen1510
    @hiwotmekonnen1510 Před 4 lety +1

    Nefs yimar abatachin

  • @user-qw1lb8ml3e
    @user-qw1lb8ml3e Před 4 lety

    Mesahe,enmsegnalne

  • @ethiopiawetube
    @ethiopiawetube Před 4 lety +3

    ረ ኢቢኤሶች ለፍልሰታ መዝሙርና መምህር አቅርቡልን እንጅ።

  • @ubarekseyfu667
    @ubarekseyfu667 Před 4 lety

    የወኒየ በጣም እናመሰግናለን በእዉነት ልዩሰዉ ነክ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 4 lety

    Wellcome

  • @selamselam805
    @selamselam805 Před 4 lety

    Abatachin selamotn yabza edmachun yarzmlin

  • @user-el5fh1fe5k
    @user-el5fh1fe5k Před 4 lety +1

    ነፍስ ይማር ዛሬ አረፉ 😢😢😍

  • @berhanamichael5519
    @berhanamichael5519 Před 4 lety

    Lezih new enye eko Bahir Dar siwedat betamim nisuh nat Asmara huna new yemtisemagne🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 4 lety +1

    Uffff Abatachin Tarik Askamitual simachun Anrasam

  • @user-zv6df7dv1y
    @user-zv6df7dv1y Před 4 lety

    እግዚአብሔር አሞሙታችሁን ያሳምርላችሁ

  • @rokyarokya8206
    @rokyarokya8206 Před 4 lety

    አባ ዋሴ ትናት ሞተዋል በጣም ነው የሚገርመው በጣም ነው ያዘንኩት ነብስወን ይማር አባ

  • @user-li6lf6ul6p
    @user-li6lf6ul6p Před 4 lety +1

    ታሪክ ሰሪው አባታችን ነብስ ይማር

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @beebrr3617
    @beebrr3617 Před 4 lety +1

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @user-qp6mz6ke9w
    @user-qp6mz6ke9w Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይጠብቅዎት

    • @user-qp6mz6ke9w
      @user-qp6mz6ke9w Před 4 lety +1

      @@Chuyaye12 እኔንም ጠይቁኛ

    • @user-qp6mz6ke9w
      @user-qp6mz6ke9w Před 4 lety

      @@Chuyaye12 የባህር ዳር ውጣቶችየ ጣናን እናተ ናችሁ በሀካል ሆናችሁ እምትታደጉትና አደራ በዚህ አጋጣሚ ልግልፅ ብየ ነው

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 4 lety

    Ebs Adis Sofa Selmuhew Pls
    💫⭐️💫⭐️👍👍❤️❤️

  • @Tube-oy7ml
    @Tube-oy7ml Před 4 lety

    Uffff Abbatachin indet das yialu

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 4 lety

    Wow Bahrdar 🌿🍀☘️🌿🍀☘️
    🌿🍀☘️🌿🍀☘️🌿🍀☘️🌿☘️
    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️⭐️⭐️⭐️⭐️⭐️

  • @user-it1se5hf4u
    @user-it1se5hf4u Před 4 lety +1

    በዚህ አጋጣሚ እንም በዩትይብ መጥቻለው ቤተሠብ ይሁኑ ❤️❤️❤️❤️❤️❤️

  • @dagialax
    @dagialax Před 4 lety

    ትናንት ፕሮግራሙን ከመተላለፉ በፊት አርፍዋል እሚል ዜና ሰማው ፈጣሪ ነብሶትን ይማር ስሞት ለዘላለም ይኖራል 🙏😓

    • @eytebaneyteban4147
      @eytebaneyteban4147 Před 4 lety +1

      እግዚአብሔር ይስጥል ንአባ ዬአሁንም እድሜ እና ጤና ይስጥልን

  • @akliladmasu1244
    @akliladmasu1244 Před 4 lety

    የእኛ ዘመኔዎች ባዬች ስማችን በምን ይነሳ ይሆን በቀጣዩ ትውልድ?????? ጊዜ መልስ አለው

  • @mohammedalshaer4502
    @mohammedalshaer4502 Před 4 lety

    Abetacyenye.edemenatyenachyemyetwoyestschu.baherdarye.wostyenshe

  • @meron7439
    @meron7439 Před 4 lety +3

    የአማራ ህዝብ ይቺን ዊቢቷን ባህርዳር ገንዘብ እየሰበሰባችሁ ድንቅ የሆነች ከተማ አርጓት አሁን ጣና ሀይቁ ላይ አንድ ሁለት ደረጃውን የጠበቀ ሆቴል ቢሰራ ደረጃውን የጠበቀ መርከብ ቢኖር መርከብ ውስጥ መጠጥ ምግብ ቢሸጥ የመርከቡ መግቢያ ተከፍሎ ቢገባ የምታምር አገር ትሆን ነበር የአማራ ህዝብ ለሀገሩ ከመክፈል አሉ አሉ ለሚያመጡለትን ለእነ 360 መክፈል ይመርጣል ንቃ አገርህን አሳድግ ታይታ የማትጠገብ ባህርዳር አርጓት ህዝቡም ስራ ያገኛል እየተንከራተተ አይታረድም እንኳን ለአማራ ህዝብ ለብሔር ብሔረሰቦች የስራ በር ይከፈታል ጎንደርንም ሁሉንም ወሬ ትታችሁ አገር መቀየር አሁን አዲስ አበባን እንዴት እንደተቀየረ እዩ የባህርዳር ህዝብም በርቱ ቀይሩ ።

  • @jafaremusa2138
    @jafaremusa2138 Před 4 lety

    Kikikikikikiki Nafaxanya Zarochi xabuqu gudachuni lalifu

  • @ethiolove8725
    @ethiolove8725 Před 4 lety

    ሞታቸውን ስሰማ በጣም ነው ያዘንኩ

    • @user-ps5xc8kv4r
      @user-ps5xc8kv4r Před 4 lety

      እንዴ መች ሞቱ እያየናቸዉ አደልዴ

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      አወ እኔም ዛሬ ፌስቡክ ላይ አየሁ ነፍሳቸውን ይማርልን። እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @hannaamare1755
    @hannaamare1755 Před 4 lety

    Ebs👍👍💫💫💫
    🇪🇹🇪🇹🕊🕊🇪🇹🇪🇹🕊🕊👈🏽

  • @duratube
    @duratube Před 4 lety

    Migermew fb lay atfewal mil ayahu zari

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      Awo enem ayichalehu. እንደምን ናችሁ ወርቆቼ የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @genetatube3488
    @genetatube3488 Před 4 lety

    አረ ወገን እሳቸው ደግሞ ዘንባባ ተከልን ብለው ባህርዳርን እንዳውኩ። እንደ አርቲስት አጫሉ።

    • @Titi-mq9df
      @Titi-mq9df Před 4 lety +2

      ኧረ ደግሞ ዘንባባም ነፍጠኛ ትባል ይሆናል እኮ!!! የዘንድሮ ጉድ እኮ መቼም ያልቅም። ማጣፊያው የጠፋው ትውልድ።
      ጤፍ እንኳን ነፍጠኛ ተባለች።
      ወቸጉድ 🤣🤣🤣

  • @akliladmasu1244
    @akliladmasu1244 Před 4 lety

    ዋናዎቻችሁን አስቡ....ነውና ነገሩ ....ትልቅ ሀውልት ይገባቸዋል

  • @maregetube2045
    @maregetube2045 Před 4 lety +3

    ሰላም የሀገሬ ልጆች Esubalewu Yetayewu Yeshi ነኝ, አዲሱን ቻናሌን #SUBSCRIBE በማድረግ ቤተሰብ እንሁን,ፈጣሪ በምህረቱ ይጎብኘን ,ዘረኝነት ይውደም, ሰላም ለሀገራችን ለኢትዬጲያዬ💚💛❤ እወዳችኋለሁ

  • @user-fu4pd2hw7c
    @user-fu4pd2hw7c Před 4 lety

    ፌስቡክላይ እኝህ አባትናቸው የሞቱ ዛሬለቀዋቸውአየው

  • @user-ci2ye5jk4b
    @user-ci2ye5jk4b Před 4 lety

    በቅንነት ሰብስክራይብ ያገሬ ልጄች

    • @ethiopiawetube
      @ethiopiawetube Před 4 lety

      የሀገሬ ኢትዮጵያ ልጆች ይህን ሊንክ በመጫን ቪዲዮውን በማየት ሰብስክራይብ ላይክ ሼር ኮመንት በማድረግ ሌሎች የሚለቀቁ ቪዲዮዎችንም ይመልከቱ ቅንነት መልሶ ይከፍላል ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እናመሰግናለን። czcams.com/video/QLhyl2ObruY/video.html

  • @samsoneyale1801
    @samsoneyale1801 Před 4 lety

    እኚ አባት ትናንት አረፉ ይባላል እውነት ነው?

  • @mastewalaysheshm8975
    @mastewalaysheshm8975 Před 4 lety

    ስይስክራይቭ በማድርግ ተባበሩኝ

  • @salambin7599
    @salambin7599 Před 4 lety

    አማራ ምሁር ናቸው። ለአገራቸው። መንግስት ችላ አለን እንዲ

  • @derejedesta2422
    @derejedesta2422 Před 4 lety

    ስንት ሌባ ባለስልጣን አለ እንዲሁም ለሀገሩ ደፋ ቀና የሚሉ የሀገር ባለውለታዎች አሉ