ገና እንዳልያዝኩት እቆጥራለሁ// ፓስተር በቀለ ወልደ ኪዳን// New Creation Church//Apostle Japi

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • - Apostle Bisrat Bezuayene - Japi - ሐዋርያው ብስራት ብዙአየን ጃፒ
    This Video Clip is Dedicated Only to New Creation Church Ethiopia Channel /Bisrat Bezuayene/!
    Subscribe today for latest Videos Here:- / newcreationchurchethiopia
    Facebook:- / newcreationchurchethiopia
    Instagram:- / bisratbezuayene
    #newcraetionchurchethiopia #bisratbezuayene #japi
    © Copyright:- #Apostle Bisrat bezuayene /New Creation Church Ethiopia/ 2019

Komentáře • 52

  • @betitube5721
    @betitube5721 Před 2 lety +7

    እግዚአብሔርን የሚፈራ ሰው በዘመናት መካከል ቃሉ ሁልጊዜ የሚሰማና የሚጣፍጥ ይሆናል እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርኮት በጣም እወዳችኃለሁ ተባረኩ

  • @derejemuskrat2978
    @derejemuskrat2978 Před 2 lety +16

    ሽምግልናው የለመለመለት የተወደደ የእግዚአብሔር ሰው

  • @tsionseyoum6760
    @tsionseyoum6760 Před 2 lety +6

    ዛሬ ይገርማል፡ ጋሽ በቄ : ናፈቁኝ ከማለቴ፡ ስብከታቸውን ሰማሁ : የሚናገሩት ነገር ፡ ልብ ውስጥ ፣ የሚቀር፡ ነው። ጌታ : ይባርኮት

  • @mordecai4675
    @mordecai4675 Před rokem +2

    ከልቡ መጋቢ የማይሰለች ፣ በመንፈስ እና በእውቀት ጢም ያለ ፡ ጋሽ በቄ የቤተክርስቲያን ስጦታ ነው

  • @tewodrosgebiba9816
    @tewodrosgebiba9816 Před 2 lety +10

    ጋሼ በቀ አስተምሮትህ ናፍቆን ነበር፣ ነፍስን፣ ስጋን፣እና መንፈስን የሚያድስ ነውና ረጅም ዕድሜና ጤና ጌታ አብዝቶ ይባርክህ።

  • @tesfayeengida7467
    @tesfayeengida7467 Před 2 lety

    ጋሽ በቄ እግዚአብሔር ይባርክህ አሁንም ለጌታ እንደተሰጠህ መጠን ሁሉ ብዙዎችን ለጌታ ክብር ትማርካለህ።

  • @lelisebillisuma898
    @lelisebillisuma898 Před 2 lety +1

    ጋሽ በቀለ ወልደኪዳንን ከሀያ ዓመት በፊት አውቃቸዋለው። ለምልመው አሉ።
    ጃፒ የአንተም ዘመን እንዲህ ይለምልም።

  • @pfg_p1n3apple94
    @pfg_p1n3apple94 Před 2 lety +2

    አባታችን የእግዚአብሔር ፅጋ የበዛልህ!! ተባረክልን ለኝም ለሚቀጥለውም ትውልድ የሚሆን የምንፈስ ቅዱስ ሃሳብ ማሳየት አቅም እግዚአብሔር ባንተ አንዳስቅመጠ አምናለሁ ♥️♥️♥️እግዚአብሔርን እለምነዋለው አድሜ ከጥበብ ጋር እንድያበዛልህ ተባረክ

  • @tsehayegetachew4599
    @tsehayegetachew4599 Před 2 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርኮት እንደርሶ ያለ እዉነተኞ አገልጋዬች ሰላሉ።

  • @yeedilfreabebe3088
    @yeedilfreabebe3088 Před 2 lety +5

    የክርስትና ጉዟችንን ቆም ብልን እንድንፈትሽ የሚያደርግ ድንቅ መልእክት!ጋሽ በቄ ጌታ ብርክ ያድርጎዎት! ሃዋሪያው ጃፒ አቦ ተባርክ!

  • @user-yx2lh3qi3n
    @user-yx2lh3qi3n Před 2 lety +1

    ውውውው ጋሼ የወንጌል አሪበኛ አሁንም ገና ነው ውው አሜንንን📖📖🏆🎤 ተባራኩልን እድሜም ይጨማሪሎት

  • @shimelisregassadegefa7022

    Paster God bless you! I learnt more from your teaching.

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +1

    ፓስተርዬ ጌታ ይባርኮት!!
    እኛ የእግዜአብሄር ጽጋ ሲገለጥብን የደረስን ይመስለናል!!! ለምንኮፍስ ለእኛ ጥሩ አጥጋቢ ትምህርት ነው!!!

  • @Downtowncity
    @Downtowncity Před 2 měsíci

    Thank You Pastor

  • @tsionadnew5483
    @tsionadnew5483 Před 2 lety +1

    ገና እንዳልያዝኩት እቆጥረዋለሁ ካለ ሐዋርያው ጳውሎስ . . . .እኔማ ኢየሱስ በጸጋህ ብዛት እርዳኝ
    ዘመኖት የለመለመ ይሁን ጋሽ በቄ

  • @henokgeleta4838
    @henokgeleta4838 Před rokem

    ጋሽ በቄን ብሰማው ብሰማው የማልጠግበው ትልቅ አባት ነው።

  • @henfiss5346
    @henfiss5346 Před 2 lety

    I have a lots of respect for you, God bless you

  • @hannateklu9072
    @hannateklu9072 Před 2 lety

    ፓስተር ነው ደሞዝ ይከፈለዋል ።።ከርሱ በኃላ ሰንቱ ቤ/ን ከፈተ።
    🍰🍦 🍥🍡
    🍧🍬🍬🍨🍬🍬🍇
    🍨🍬 ጣፋጭ 🍬🍦
    🍰🍬🍬🍬🍬🍬🍧
    🍥🍬🍬🍬🍰
    🍡🍬🍧
    🍇

  • @jeshurun2746
    @jeshurun2746 Před 2 lety +1

    ውይ !!! ሲያምሩ!!!! የጌታ ሞገስ የፈስስባቸው የጌታ አገልጋይ!!!

  • @selassiemollatrinity2803

    ድንቅ የፍቅር ሰው
    ጋሼ በቄ

  • @tsedeyedossa1150
    @tsedeyedossa1150 Před 2 lety +1

    ትልቅ ሰው መቼስሁልግዜ ትልቅ ነው 🙏

  • @dennisay4766
    @dennisay4766 Před 2 lety +2

    Be hunati Yehi sibiket inde Mari yetafitali!!!!!!! .....Abetachin be hunati Geta yibarikoti!!!!!!!!!!

  • @tekele_t5607
    @tekele_t5607 Před 2 lety +1

    I wish I always learn from Gash Bekie, pleased to hear your teaching once again. Thank you so much Gash Bekie, may God bless you

  • @abnetmihretu6940
    @abnetmihretu6940 Před 2 lety +1

    Thank you gash Beke! Our blessing

  • @jesusisawayoflife9168
    @jesusisawayoflife9168 Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን🙏 ክብር ለእግዚአብሔር ይሁን፡፡

  • @abyssiniabizuneh3498
    @abyssiniabizuneh3498 Před 2 lety +1

    u are amazing

  • @ynenehtaddse2491
    @ynenehtaddse2491 Před 2 lety +1

    „አሁን እንዳገኘሁ ወይም
    አሁን ፍፁም እንደሆንሁ አይደለም:
    ነገር ግን ሰለ እርሱ በክርስቶስ ኢየሱስ የተያዝሁበትን "ያን" ደግሞ እይዛለሁ ብዬ እፈጥናለሁ::"
    "ያን" ብሎ በፊቱ የሚያየውና የትኩረቱ ናፍቆት ስለሆነ "ስለ እርሱ" ብሎ በክርስቶስ ኢየሱስ የተያዘበት "ፍፁምነትን" ለመያዝ ይፈጥናል:: ይህንን እይታውን ከፍ ብሎ ሲናገረው ከነበረው የልቡ ምኞት "እርሱንና የትንሳኤውን ኅይል እንዳውቅ" ብሎ በመከራው ሊካፈል ወደ ሙታንም ትንሳኤ (የፍፁምነት ምልክት) ሊደርስ በሞቱ እንዲመስለው ይመኛል::
    ሰው በደረሰበት ሲረካና ሲደላደል ከዚያ የሚበልጥና የሚሻል አንዳች አለማየቱን ይመሰክራል:: ነገር ግን በክርስቶስ የተያዘበትን ፍፁም ሙላት ያየ ሰው ከኅላው ባሳለፈውና ዛሬ ባለበት ውስጥ ረክቶና በቅቶ አይቀመጥም:: ስለዚህ ሰው የተመለከተውንና የተረዳውን ሊይዝ የሚፈጥነው "እንዳልያዘው" ወይም እንዳገኘና ፍፁም እንደሆነ የማይቆጥረው ክርስቶስ ኢየሱስ እሱን የያዘበትን "ያን" ሲመለከትና ሲረዳ ብቻ ነው:: "ክርስቶስን በምድር ብቻ ተስፋ ያደረግነው ከሆነ ..." ያለን ይኸው ሰው ነው::
    በጣም ልብ የሚያበራ መልእክት ነው:: የያዝነው ልንይዘው ልንፈጥንለት ከተገባው ጋር ሲስተያይ "እንዳልያዝነው" እንድንቆጥር ጌታ "ያን" ያሳየን:: አሜን::
    ይህ ጋሽ በቄ እንዳስተማሩን "ከፍ ከፍ ያለው በክርስቶስ ኢየሱስ የእግዚአብሔር የመጥራቱ ዋጋ" ነው::
    „I press toward the mark for the Prize of the high Calling of God in Christ Jesus.“
    What is that?
    „but I press on, that I may lay hold of that for which Christ Jesus has also laid hold of me.“
    ክርስቶስ እኔን ለአንድ ግብና መዳረሻ ይዞኛል: "ያን" በክርስቶስ ኢየሱስ የተያሁበትን እይዝ ዘንድ እፈጥናለሁ:: ያ "ያን" የተባለው ነገር ባጭሩ እግዚአብሔር በክርስቶስ እኛን የጠራበት ከፍ ከፍ ያለው ጥሪ ፍፃሜ ነው:: ይህንን ከፍ ብሎ ጠቁሞን ነበር :- "ክርስቶስን አገኝ ዘንድ ... በእርሱ እገኝ ዘንድ" ያለው ጥልቅ የወንጌል ምስጢር ነው:: ይህንን ሲናገርም ይመስለኛል በ2ኛ ተሰሎንቄ 2:14፤ "ለዚህም የጌታችንን የኢየሱስ ክርስቶስን ክብር ለማግኘት በወንጌላችን ጠራችሁ።" የሚለን::
    ስለዚህ በአብያተ ክርስትያናት ሁሉ የቅዱሳን እይታና ትኩረት ወደዚህ ክብር ሙላት መፍጠን እንዲሆን የክብሩ ወንጌል በግልጥነት ሊነገርና ሊታወቅ ይሁንልን:: አሜን ::

  • @nigisttesfaye1138
    @nigisttesfaye1138 Před 2 lety

    May God bless pastor Bekele!!!

  • @fikertg
    @fikertg Před 2 lety

    What a powerful message

  • @GENET5673
    @GENET5673 Před 2 lety

    May ALMIGHTY GOD bless you!!!!!!!!

  • @netsanete1578
    @netsanete1578 Před 2 lety

    Gash beka zemenke yelemelem sayewot gena .betam des yelegnal shemegelena betam new yemiyamerbot

  • @sofim8912
    @sofim8912 Před 2 lety

    Glory be God stay blessed pastor.

    • @mirabedideana8264
      @mirabedideana8264 Před 2 lety

      My heavenly father bless KEEP you safe it's amazing blessing

  • @agegnewmulugeta4733
    @agegnewmulugeta4733 Před 2 lety

    ጋሼ እግዚአብሔር ይባርክህ !❤

  • @aselfachnana1108
    @aselfachnana1108 Před 2 lety

    አሜን አሜን

  • @tinsaetesfa4908
    @tinsaetesfa4908 Před 2 lety

    Amen

  • @ribkaabo271
    @ribkaabo271 Před 2 lety

    Ameeeeeeen

  • @Alexxalexalexu
    @Alexxalexalexu Před 2 lety

    ጋሽ በቄ ከሃምሳ አመት በፊት ሙሉ ወንጌል ስትመሰረት በመንፈስቅዱስ ሙላት በልሳን መናገርና መተርጎም የነበረባቸው ቤተክርስቲያናት አልነበሩም? ነበሩ ።
    ቢያንስ የቤተክርስቲያኒቱ መስራች አባቶች ካልካቸው ውስጥ ከነዚያ ቤተክርስቲያናት የመጡ ነበሩ። ዛሬም በሕይወት ስላሉ ምስክርነት ሊሰጡ ይችላሉ።

  • @menelikjanhoy2053
    @menelikjanhoy2053 Před 2 lety +1

    Excellent preaching paster I thank the Holy Spirit for all his manifestation in Paul's life and epistles. Great message for the very church that you made this sermon. Jesus our Lord does not like flashy and earthly like images tell the head pastor of this church to remove all the lights , signs and expensive clothings and allocate the money to the needy destitute Ethiopians. God Bless you pastor

    • @tinsaetesfa4908
      @tinsaetesfa4908 Před 2 lety

      In the Gospel of John chapter 12 someone said something similar to this comment and his motive is also recorded.

    • @tinsaetesfa4908
      @tinsaetesfa4908 Před 2 lety

      Read the Gospel of John chapter 12

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 Před 2 lety

      @@tinsaetesfa4908 brother I can not be Judas twice Christ has to be betrayed once and that has already happened. Rather than labeling me as Judah you can keep on emptying innocents money In the name of Jesus Christ and for those sinners a bottomless pit is awaiting to torment their eternal life in Hell .I will pray for you this torment not to happen to you. My earthly man your suits ties cars expensive shoes are 🗑 trash remember the needy the starved once .What will be your answer at the court of Jesus if he asks you why do you said my loyal servant Menelik as "Judas" for simply saying focus the poors ?

    • @tinsaetesfa4908
      @tinsaetesfa4908 Před 2 lety

      Thank you so much for your feedback. I apologize if I offended you. I have no intention to condemn but to use the platform for sharing opinions. Helping the poor is very vital and up to each one of us. Though the scenery is flashy it doesn't mean that the poor are neglected. Don't you think so?

    • @menelikjanhoy2053
      @menelikjanhoy2053 Před 2 lety

      @@tinsaetesfa4908 no I didn't think so on a flashy places there is no presence of the Holy Spirit and if the church is void of The Holy Spirit I don't tell you who dwells there. This Churche is resembling the church of Joel Osteen .hate flashy earthly stuffs brother believe me it will be a liability to your spiritual life if you are a serious follower of Christ, otherwise the choice is yours

  • @debrituhalelo8383
    @debrituhalelo8383 Před 2 lety

    የስንማ ቤት መብራት ይመስለኛል።
    የእግዝአብሄር ቤት በመገኘቱ ብቻ የሚደነቅ ብርሃን አለው።

  • @sabasister5821
    @sabasister5821 Před 2 lety

    Thtna mallet new Bochy lemon atnegrutum

  • @sabaaman8259
    @sabaaman8259 Před 2 lety

    is that beard necessary?