ጦቢያ ግጥምን በጃዝ #98-02 | ነብይ መኮንን ፣ ምስራቅ ተረፈ ፣ ረድኤት ተፈራ ፣ ሪካ [Arts TV World]

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 09. 2024

Komentáře • 66

  • @meazaayele1429
    @meazaayele1429 Před 2 lety +4

    የዛሬ ሁለት ዓመትም ዛሬም ሳየው ያው አዲስ አስገራሚና ሰውነትን ውርር የሚያደርግ ስሜት የሚፈጥር የሚደንቅ አቀራረብ ነው። 👏👏👏አመሰግናለሁ 🙏❤❤❤

  • @hannaloveedgilegn6670
    @hannaloveedgilegn6670 Před 5 lety +11

    ምርጥ አቀራረብ የአገሬ ልጆች በጣም ነው የምወዳችሁ የተራቀቃችሁ ናችሁ ድህነትን በፍቅር እናሸንፈዋለን አይዞንንን

  • @mohamedseid4995
    @mohamedseid4995 Před 5 lety +17

    ዋው ይገርማል በጣም ሙሉ ፊልም ያየሁ ያህል ወይም ሙሉ መፅሀፍ አንብቦ የመጨረስ ያህል እርካታ ነው የረካሁት ተባረኩ

    • @UiYu-tq9og
      @UiYu-tq9og Před rokem

      ትርጉሙ አልገባግንም

  • @user-bf1dt4og7s
    @user-bf1dt4og7s Před 4 lety +1

    ዋዉ ልብ የሚነካ ግጥም ክብር ለገጣሚያችን ።

  • @marthabirhanu8051
    @marthabirhanu8051 Před 5 lety +5

    እንዴት ደስ ይላል ተባረኩ

  • @eeoj4141
    @eeoj4141 Před 5 lety +5

    ደስስስስስ የሚል ግጥም ።በርቱልን በርቱልን በርቱልን

  • @yirgatesfaye
    @yirgatesfaye Před 2 lety +1

    ዋው! እንዴት ደስ ያሰኛል ባካችሁ!!??
    ተባረኩ አቦ!!

  • @rahelm2152
    @rahelm2152 Před 5 lety +5

    እረጅምእድሜ እመኝልሀለዉ ነብይ🙏

  • @alemneshtaye7966
    @alemneshtaye7966 Před 5 lety +2

    እጅግ ድንቅ ነው!

  • @ethiopiakonjo8409
    @ethiopiakonjo8409 Před 5 lety +1

    ዋዉ ደስ ሲል ምርጥ ግጥም ይመስጣል

  • @user-eg7mn8cs7c
    @user-eg7mn8cs7c Před 5 lety +3

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና በረከት ፀጋ
    ይስጣችሁ አብዝቶ
    ግን መፃፋ እንፈልግ አለን መፀሀፋ አዘጋጁልን በያንዳንዱ ስራችሁ

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 Před 3 lety +2

    ምርጥ ነው ለካ ግጥም!!!!

  • @redieteshetu5260
    @redieteshetu5260 Před 5 lety +7

    እንዴት ነው እንደዚህ አይነት የግጥም ምሽቶች ወይም የግጥም ፕሮግራሞች መታደም የምችለው

  • @solomonadamu2910
    @solomonadamu2910 Před 8 měsíci +1

    እግዜር አይሳሳትም ምንም በል በል ምንም ብትሆን ምሁር አዋቂ መጨረሻው ቢሆንም ምስጋና እግዚአብሔር አይሳሳትም ምንም ብትል አይጥምም ከአልጠፋ ርእሰ .....

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 Před 5 lety +5

    አቤት፣ሲመስጥ፣አይይይይ፣ስወዳችሁኮ፣አባት፣እድሜና፣ጤና

  • @lulitwogderess6440
    @lulitwogderess6440 Před 5 lety +3

    Waaaweeehhh.... it is so amazing....🙏🙏🙏🙏 it makes me so emotional. Geta yebatkachihu.

  • @genethabdi2647
    @genethabdi2647 Před 5 lety +1

    misster nache Yawem kebad ! thank you

  • @amennigussu4846
    @amennigussu4846 Před 5 lety +1

    Wow thanks 🙏

  • @hanaasegedmola6679
    @hanaasegedmola6679 Před 5 lety +1

    Wow yemgerem ❤

  • @alazarmohammed9755
    @alazarmohammed9755 Před 5 lety +23

    ያለማጋነን በእንደዚህ አይነት ከፍታ የተሰራ ግጥም አይቼ አላውቅም።

  • @exodus134
    @exodus134 Před 3 lety +2

    Searching for Redu’s poetry got me here.. and woooooow.. am speechless!🥰

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety +2

    Yene konjo Misrakye, yihew bebado egrish yetselit yahil tidekmialesh! Egziabher yirdah. Endedikamish endetiretish Egziabher Auto hagerachinin selam yadirglin.

  • @user-ee8mj5xc4t
    @user-ee8mj5xc4t Před 2 lety

    ዋዉ መጨረሻዉ ይተርጎምልኝ

  • @merontesfaye9716
    @merontesfaye9716 Před 2 lety

    🥰🥰🥰

  • @myvocals4290
    @myvocals4290 Před 5 lety +4

    ዋው ነፍስ ያለመልማል!
    በቃ ከዓለም ውጥንቅጥ በተለይም ከኢትዮጵያ ዝብርቅርቅ ፖለቲካ ወጥቶ በእንደዚህ አይነት የሀሳብ ማዕቨል ውስጥ መስመጥ፣መዋኘት!
    ኡፍ

  • @amilinattube1559
    @amilinattube1559 Před 2 lety

    ውይይይይ እንዴት ደስ እንደምትሉ መግለጫ ቃላት የለኝም

  • @bezusene7122
    @bezusene7122 Před 3 lety

    wow !!!!!! I love it !!!!! such a wonderful of art...........

  • @ayut6134
    @ayut6134 Před 3 lety

    wow እዴት ደስየሜል የመፈስ እድሳት ያሲዛል

  • @maki-pm7xq
    @maki-pm7xq Před 4 lety

    እጅግ ይመስጣል💚💛❤

  • @marti6263
    @marti6263 Před 5 lety +2

    wow

  • @finaartz
    @finaartz Před 3 lety

    another level!! ... I got no word fr this performance

  • @alebatse6865
    @alebatse6865 Před 5 lety +14

    መሳጭ ግጥም ሰርስሮ ነው የሚገባው ግጥም እኮ ምግብ ነው በተለይ እንዲህ ሲቀርብ በርቱልን

  • @Kuskuam206
    @Kuskuam206 Před 4 lety

    Amazing wonderfulll ladies beautifull in and out.

  • @redbahi5974
    @redbahi5974 Před rokem

    great❤

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety +1

    Well done!

  • @sumeyaasir2845
    @sumeyaasir2845 Před 5 lety +1

    Andegna nachu ....uff

  • @agegnewambachew4912
    @agegnewambachew4912 Před 4 lety

    Rediet I gave you A+ for your rhythm!

  • @tajethiopia
    @tajethiopia Před 4 lety +1

    😍😍❤️❤️❤️🇪🇹👈👍🙏🙏🙏

  • @esubalewgize160
    @esubalewgize160 Před 5 lety +1

    ምርጥና ረቂቅ መልዕክት አዘል መጣጥፍ በጣም ረክቸበታለሁ

  • @emuyezewed5667
    @emuyezewed5667 Před 5 lety +2

    ዋው ሚገርም ነው በጣም ግን ሰው ለምን አያየውም እኔ ስገባ ሁሌም ነው የማየው እባካችሁ ዲስ፡ላክ አትስጡ

  • @mekdeshabtewold7112
    @mekdeshabtewold7112 Před 4 lety

    👍👍👍💐💐💐💐

  • @medinakasaw4441
    @medinakasaw4441 Před 5 lety +3

    ሰውን፣ፍዝዝ፣ድግዝ፣አረገው፣ዋውውውው፣፣ነው

  • @ethiopianatinku8559
    @ethiopianatinku8559 Před 5 lety

    Enem yuhewlish besew hager hogne belagere geday tewatim Matam betam aleksalehu! Beteley yenanten yegitim Programoch yalelekso yayehubet gize yelem.

  • @ashagreashagre7578
    @ashagreashagre7578 Před 3 lety +1

    ጥበብ ሕይወት ዘርቶ
    ይሄው ይታያል በኢትዬዽያ ቆሞ

  • @salam1297
    @salam1297 Před 5 lety +1

    💚💛❤😆

  • @senitsgaey7802
    @senitsgaey7802 Před 5 lety +2

    ሰውን ፍዝዝ ድንዝዝ አረጋቹትኮ ዋው መሳጭ ነው ፈረንጆቹ ግን አማርኛ ይሰማሉ እንዴ?

  • @user-yv4te8rf4l
    @user-yv4te8rf4l Před 5 lety +3

    **ይገርማል ውብ አቀራረብ በአጭሩ፦ሁላችሁንም አመሰግናለሁ**💚💛❤ 🙏🙏🙏🙏

  • @letusbe-4618
    @letusbe-4618 Před 5 lety +2

    Is there someone who can write dawn in lyrics, I really appreciate that and it's going to help me with understanding of Amharic, kegorebet hager ney.

  • @abebe7532
    @abebe7532 Před 5 lety +1

    ferenjochu gitmun yesemalu ende ???

  • @hiwotgetnet7612
    @hiwotgetnet7612 Před 3 lety

    ፖ ረድኤት ግጥምን ስታነቢ የሚጥም ሙዚቃ ነው የምታደርጊው

  • @serkiserki6069
    @serkiserki6069 Před 3 lety

    እንዴት አርጎ እንደፈጠራቹ ሁሌ እጄን ባፌ ታስጭኑኛላቹ ታድላቹ ታድለን

  • @keberomtube1386
    @keberomtube1386 Před 4 lety

    Endet fikir yehon gitim new

  • @yilkalademeasres7962
    @yilkalademeasres7962 Před 9 měsíci

    እንዲህ ነው እንጅ: አርት ፍልስፍና ሲሆን ስሜትን ሲፈትን: ብዙአይነትን ሰው ሲያሳይ: አንተ ማን ነህ ሲል...!

  • @bezawitbezawit7742
    @bezawitbezawit7742 Před 2 lety

    አስለቀሳቹኝ የሚስቱ ስሜት ህወት ነዉ . . .

  • @kibruawonchifew4988
    @kibruawonchifew4988 Před 2 lety

    ፍቅሬን አገኘሁበት ውለታችሁ አለብኝ።

  • @lemanlenager9080
    @lemanlenager9080 Před 5 lety +6

    ስለግጥም ምኑንም የማታውቁ ሰወች ግጥም ቤት እየገባችሁ thumbs down አታርጉ:
    አቅማችሁን መጥናችሁ ክሊክ አርጉ

  • @dungedunge7226
    @dungedunge7226 Před 4 lety

    አንደኞች ናችሁ

  • @fidel_tube1
    @fidel_tube1 Před 3 lety

    የግጥም ዎዳጆች እባክዎ ዎደ ቤቴ ጎራ በሉ፡፡

  • @firehiwottaye6677
    @firehiwottaye6677 Před 3 lety

    በለው እንዴት ያለ ውብ አቀራረብ ነው በጌታ

  • @tesfakibreab586
    @tesfakibreab586 Před 3 lety

    እናንተ ታምራላቹ ጉራማይሌዉማ ውብ ነው

  • @YGG803
    @YGG803 Před 5 lety

    Is boring