Video není dostupné.
Omlouváme se.

የምንወዳት ፒያሳ የለችም።Addis Ababa, Piazza Massive Demolishing - Walking Tour.

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 03. 2024
  • This walking tour takes place in Piassa (Addis Ababa), where massive demolishing of old settlements is currently being undertaken by the Government.
    Visit Addis from the comfort of your home by watching our street walking and driving tour videos of Addis Ababa and get a closer look at the City's fascinating scenery and the daily life of its residents. Our walking & driving tour videos are original footages.
    Music:
    Ambiment - The Ambient by Kevin MacLeod is licensed under a Creative Commons Attribution 4.0 license. creativecommons.org/licenses/...
    Source: incompetech.com/music/royalty-...
    Artist: incompetech.com/
    MORE ABOUT ADDIS ABABA:
    Addis Ababa is the capital city of Ethiopia and the African Union and is often called the "African Capital" due to its historical, diplomatic, and political significance for the continent. The City was founded in 1886, by Emperor Menelik II, at the site of a hot spring chosen by Empress Taytu Bitul. It is located in the geographic center of the country.
    Standing 2,355 meters above sea level, it is the third highest capital in the world. This historically significant city in its enchanting mountain setting is recognized as one of the world¹s most fascinating and beautiful cities.
    Addis Ababa has an estimated population of about 7 million and an eight percent annual growth rate. Each of the country's multitude of ethnic groups is represented somewhere in the capital, as are many foreign residents from all parts of the world who contribute to the city's cosmopolitan atmosphere.
    Amharic, the national language, is widely spoken throughout the country and is predominant in Addis Ababa. The principal foreign language is English, but you will also find many people who speak French, Italian, and Arabic.
    Ethiopia is often called the origin of humankind due to various hominid fossil discoveries such as the Australopithecine "Lucy". Recent DNA evidence suggested, After analyzing the DNA of almost 1,000 people around the world, that humans originated and spread from around what is now Addis Ababa 100,000 years ago. The fossilized skeleton, and a plaster replica of the early hominid Lucy (known in Ethiopia as Dinkinesh) is one of the numerous preserved hominid skeletons at the Ethiopian National Museum in Addis Ababa.
    Addis has more than enough history and sights to warrant more than just a stopover. Historian Carlo Conti Rossini once characterized Ethiopia as a “rich cultural mosaic”. He could have also been speaking about Addis Ababa itself.
    Warning: Re-uploading this video in full or in part may entail a legal action and a "Copyright Strike" to your channel.
    ማስጠንቀቂያ: ይህን ቪዲዮ በሙሉ ወይም በከፊል አውርዶ መጠቀም የሕግ ተጠያቂነት እና በዩቲዩብ ቻናልዎ ላይ የ "Copyright Strike" ቅጣት ሊያስከትልብዎ ይችላል።
    #Addis_Ababa_Ethiopia #Addis_Ababa_Walking_Tour #Addis_Ababa_Urban_Life
    #Addis_Ababa_DrivingTour
    #Addis_Ababa_Public Events

Komentáře • 82

  • @surafelsimen7390
    @surafelsimen7390 Před 4 měsíci +16

    ፒያሳ ለካ የአለም ቆሻሻ እዝ ነው የለው ወይኔ መሸወድ በቆሻሻ ተከበን ዛሬ ቀን ወጣላት

    • @bughziibughziz5314
      @bughziibughziz5314 Před 4 měsíci +1

      Newareiwea endati honeww yihon. Marefieyachewese men tezegajitolachewali Becha egzeabhir yidereselachewe

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před 4 měsíci +9

    ትልቅ ቆሻሻ ከተማ ተወገደ❤✅

    • @atintripathi5948
      @atintripathi5948 Před 4 měsíci

      Uhh i wanted to talk to you that
      Do you want bring the emperor of ethopia back to current year

  • @lulsegedmammo7919
    @lulsegedmammo7919 Před 4 měsíci +18

    ጨክኖ ካልፈረሰ ልማት እድገት የለም: እርምጃው ትክክል ነው ይህን ቁሻሻ ሰፈር ብቻ ሳይሆን አእምሮው ይፕቆሸሸውንም ማፅዳት ያስፈልጋል:: ክቡር ከንቲባ ከአዲአበባ አካባቢ ለማሰልጠንና ለማሰማራት አምስት ሺ ሴትኛ አዳሪ ወስደው አሰልጥነው አስስማርተዋል ይቀጥላል:: በጎዳና ተዳዳሪውም በህፃናቱም ዴይኬር በመክፈቱም ከፍተኛ ስራ ይሰራል: ሁሉም የሚፀዳው አካባቢውም ሲደዳነውና :: አግባብ ያለው ስራ ነው በርቱ:: ማላዘን አያስፈልግም ::

    • @AddisAbabaClose-up
      @AddisAbabaClose-up  Před 4 měsíci +2

      ለተነሺ ድሀ ነዋሪዎች ታስቧል ነው እንጂ ጥያቄው አፍርሶ መልሶ መገንባቱ እንዳልከው ተቃውሞ ሊቀርብበት አይገባም። ሌላው ጥያቄ በቅርስነት የተመዘገቡ ፈርሰዋል ወይ ነው። ጥንታዊ ቅርሶች እንደ ለንደን እና ኒውዮርክ የመሳሰሉ ከተማዎች ውስጥም ተጠብቀው አሉ። ለአስተያየትህ አመሠግናለሁ።

    • @user-lm9fj2to4c
      @user-lm9fj2to4c Před 4 měsíci +1

      ​@AddisAbabaClose-up my friend doesn't compaire Pisa with London and Paris. You are completely wrong.

    • @keftam
      @keftam Před 4 měsíci +3

      @@AddisAbabaClose-upየትኛው ነው ታሪካዊ ቅርስ የሚባለው? ከተማዋ እኮ ገና አንድ መቶ ዓመታት ብቻ የሆናት። አንድ ሽህ ዓመታት መሰላችሁ እንዴ? ታዲያ ይህንን ሁሉ ቆሻሻ ይዘን እንኑር እንዴ? ትንሽ አስርት ዓመታት ዕድሜ ያለው የተሠራም በጣሊያኖች እንጂ በእኛ አያቶች የተሠራው አንድም ቁም ነገር የለውም።

    • @Ras-Media-ug5kw
      @Ras-Media-ug5kw Před 4 měsíci

      @@AddisAbabaClose-upአአ ቅርስ የለም ከአምዬ ሚኒሊክ ሀዉልት ዉጪ ቤትም ተሰቷል ግፈኛ መንግስት አይደለም ያለን

  • @user-nf3yt1ob1x
    @user-nf3yt1ob1x Před 4 měsíci +15

    እሰይ ፈረሰ የሌባ የቦዘኔ መፈልፈያ ነበር ብራቮ አዳነች አበቤ ጀግና ነሽ

    • @onlymine4294
      @onlymine4294 Před 4 měsíci

      እንደማታውቀው ከወሬህ ያስታውቃል

    • @atintripathi5948
      @atintripathi5948 Před 4 měsíci

      Uhh i wanted to talk to you that
      Do you want bring the emperor of ethopia back to current year

  • @eyerusalemnegussie1606
    @eyerusalemnegussie1606 Před 4 měsíci +4

    RIP- ፒያሳ። ስሟም ወደ አራዳ ቢቀየር ከአድዋ ሙዝየም ጎን ለመኖር ትመጥናለች። 😊😊
    Hope researchers do research to inform future urban development policy in the country - particularly on socioeconomic implications on relocated residents and lessons learned.

  • @almazwondimu7063
    @almazwondimu7063 Před 4 měsíci +2

    VIVA Adanch Abebe Bravisimaaaa👍👏💐🥂🍾. Mercato American gibi 2nd step please please.

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 4 měsíci +7

    መፍረስ የግድ ነው ግን ምትክ ሊሰጥ ይገባል

  • @user-yc4xf8cv5y
    @user-yc4xf8cv5y Před 4 měsíci +7

    የኢትዮጵያ ህዝብ ከቆሻሻ ጋር መኖር ለምዶ 😂😂😂 ሊፀዳ ሲል ከተማው ጨነቀው😂😂 ለውጥ የማይወድ ህዝብ 😂😂😂😂

  • @bughziibughziz5314
    @bughziibughziz5314 Před 4 měsíci

    Egtheabehir yidereselachehi betam yasazenali

  • @nebiatyifru4045
    @nebiatyifru4045 Před 4 měsíci

    I grew up in piassa. And the building me and my family lived in was on the chopping block. I hope to god something better comes from this.

  • @user-ey4ku9qe1f
    @user-ey4ku9qe1f Před 4 měsíci

    I m praying that people got some place in return but piassa had to be cleaned up... it's a must.

  • @anisaseid3941
    @anisaseid3941 Před 4 měsíci +2

    cአሁን ስው ለዚህ ያለቅሳል የመቶ አመት ክትትል በሽታ እስቲ ህዝብ ጥሩ አየር ይተንፍስ ጥሩ ቤት ውስጥ ይኑር ምን እያላችሁ ነው እልፍ ስል እልፍ ይገኛል ደሐ ሞኝ ነው ሞቱን ይመኛል ።

  • @keftam
    @keftam Před 4 měsíci +4

    እዚህ ውስጥ የሚኖረው ሕዝብ መሠረታዊ ነገሮች፣ መፀዳጃ ቤት፣ መታጠቢያ ቤት እንኳን የለውም። የእሳት አደጋና አምቡላንስ መግቢያ የማይታሰብ ነው። የቆሻሻ ፍሳሽና ማስወገጃ የለም። ሰው ሲሞት እንኳ አስከሬኑን ማውጣት የማይቻልበት ቦታ አለ። ኤሌክትሪክ፣ ስልክ፣ ውሃ መዘርጋት አይቻልም። ያለምንም የከተማ ፕላን የተሠራ የቅራቅንቦ ውትፍትፍ ክምር ብቻ ነው። የትኛው ነው ታሪካዊ ቅርስ የሚባለው? ከተማዋ እኮ ገና አንድ መቶ ዓመታት ብቻ የሆናት። አንድ ሽህ ዓመታት መሰላችሁ እንዴ? ታዲያ ይህንን ሁሉ ቆሻሻ ይዘን እንኑር እንዴ? ትንሽ አስርት ዓመታት ዕድሜ ያለው የተሠራም በጣሊያኖች እንጂ በእኛ አያቶች የተሠራው አንድም ቁም ነገር የለውም።

  • @Meseretgkidan-mb7bd
    @Meseretgkidan-mb7bd Před 4 měsíci

    waayy piyasa sewodat neber

  • @girmadamtew8183
    @girmadamtew8183 Před 4 měsíci +3

    የምንወዳት፣ፒሳ፣ፈረሰች፣ሳይሆን፣ታደሰች፣ብንላት።

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před 4 měsíci +2

    አዲስ አበባ ቀን ወጣላት🌼🌼🌼🌼🌼🌺🌺🌺🌷🌷🌹🌹🌺💐💐🌺🌺👍

  • @birhanulegesse1463
    @birhanulegesse1463 Před 4 měsíci

    Enkuanim ferese yeketemachinin tilku askeyami getsta neber ❤❤❤

  • @user-fy6sb9ir3s
    @user-fy6sb9ir3s Před 4 měsíci +5

    እንኳንም ፈረሠች በሽንትና ሠገራ ለመተላለፍያ የምትቀፍፍ ፒይሣ ፈርሣ አዲስቷ ፕያሣን በአጭር ጊዜ ተገንብታ አዲስና የተዋበች ፕያሣን እናያለን !!!

  • @Galax77792
    @Galax77792 Před 4 měsíci +2

    ጨርቆስ አብነት ቀጨኔ አፍርሶ የሚሰራ ትውልድ ይነሳል ገና🇪🇹🫡

  • @henokmelese154
    @henokmelese154 Před 4 měsíci +2

    Piassa yarada lege 😭😭😭🇪🇹🇪🇹🇪🇹🙊🙈😭😭😭

  • @Sofie-pn2nw
    @Sofie-pn2nw Před 4 měsíci

    😭😭😭😭😭

  • @abrahamlakew1221
    @abrahamlakew1221 Před 4 měsíci +4

    የድህነት ፍቅር ይቅርባችሁ።

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 Před 2 měsíci

    reading teh comments I see that a lot of people are ignorant, heartless, and dont understand what is city is. Piazza used to be a beautiful, busy part of Addis Ababa until the dergue nationalized the buildings and let the buildings decay. All this government had to do was clean and pave the roads and beautify the buildings. Instead they destroyed all the businesses and buildings just to build another traffic filled road.

  • @sekenetethiopia
    @sekenetethiopia Před 3 měsíci

    ከርቀት ሆነህ በትዝታ ትወዳታለህ ስሙም ያምር የለም የጣሊያን ስያሜ አለው ። አንተ
    ግን ኖረህበት ችግሯን ከወገንህ ጋር ተካፍለሃል ። አይመስለንም ደሃውም ወገን አቅም ቢያጣ እንጂ እስከ አሁን የዘገየው ንፁህ ነገር ጠልቶ እንዳልነበረ መረዳት ይኖርብናል ።

  • @melakutaye6258
    @melakutaye6258 Před 4 měsíci +3

    በጣም ያሳዝናል

  • @renetessema2367
    @renetessema2367 Před 4 měsíci +1

    እዚሕ ሰፈር ውስጥ ይኖሩ የነበሩ እንስሳት ድመት እና ውሻ እጣቸው ምንድነው?በእርግጥ ዘሬ ጊዜ ሕብረተሰብ ከመልካም መንፈሱ ጋር ተጣልቷል እንኳን ለእንስሳ ለወንድሙ ለሰው ምሕረት የለውም. ይሕን ሰፈር ስናፈርሰው የአፈረስነው አንድ ሰፈር ብቻ አይደለም.መንፈሳችንንም ጭምር ነው የአፈረስነው.ይሕ ሰፈር ታድሶ መቆየት ነበረበት. ለመታደስም እንደ አዲስ እና ፅዱ ቅልብጭ የአለች ከተማ, በድሮ መልኳ እን አዲስ የሚወለድ እድል ነበራት በሩቅ ዎደፊትም የድሮ መልኳን ጠብቃ የኖረች እየተባለ ዋጋዋ እየጨመረ እያደር የምትዎደድ ታሪክ የአላት አሻራ የአላት ሰፈር ትሆን ነበረ.

  • @berhanuhika9376
    @berhanuhika9376 Před 4 měsíci

    የምንወደው ቆሻሻ ጠፋ።ቆሻሻ ለሚወዱ የሀገሬ ምን ይበጅ ይሆን? ይህ የአሣማ ባህርይ ነው። ወይንም ጉድ።

  • @1LoveSol
    @1LoveSol Před 4 měsíci +2

    Waste of money and time

  • @user-qd7of3yt1j
    @user-qd7of3yt1j Před 4 měsíci +4

    ቆራሊዮ የሚለው ድምጽ ከሰማው አስራሁለት አመት ሞልቶኝ ነበር ዛሬ ሰማሁት😅😅😅

    • @user-lm9fj2to4c
      @user-lm9fj2to4c Před 4 měsíci

      Haaaaa, that means, you have never visited Ethiopia for the last 12 years. I have been in Ethiopia for 6 times, after I left 19 years ago.

    • @kumeralegesse3606
      @kumeralegesse3606 Před 4 měsíci

      kezih behuala eskemechereshaw atisemam.

  • @nytoaddis76
    @nytoaddis76 Před 2 měsíci

    So sad this historical area is destroyed for more roads. It would have been better to clean it up and renovate the buildings. Once again, shops and businesses were destroyed for the sake of cars. Piazza was a charming part of Addis with pastry shops, coffee shops, clothing shops. I Why not beautify the existing buildings instead and roads instead of destroyign them? Abiye is an ignorant man. The most interesting and attractive cities are the cities that preserved their old historical areas, like Paris, Amsterdam.. The ugliest are the ones filled with highways and cars.

  • @eyobeshetu62
    @eyobeshetu62 Před 4 měsíci +1

    አዲስ አበባ ሕዝብ ሲታይ እንዲ አይነት ቤት ውስጥ ሚኖር እይመስልም

  • @dinqtube3727
    @dinqtube3727 Před 4 měsíci

    እንኳን ፒያሳ ኢትዮጵያስ?

  • @AhunmTetalen-2
    @AhunmTetalen-2 Před 4 měsíci +2

    'የፕያሳ ልጅ' የሚባለው ሁሉ እዚህ ነበር የሚኖረው?

    • @keftam
      @keftam Před 4 měsíci +2

      አዎን እዚህ ኩታንኩት ውስጥ። መሠረታዊ ነገሮች፣ መፀዳጃ ቤት፣ መታጠቢያ ቤት እንኳን የለውም። የእሳት አደጋና አምቡላንስ መግቢያ የማይታሰብ ነው። የቆሻሻ ፍሳሽና ማስወገጃ የለም። ሰው ሲሞት እንኳ አስከሬኑን ማውጣት የማይቻልበት ቦታ አለ። ኤሌክትሪክ፣ ስልክ፣ ውሃ መዘርጋት አይቻልም። ያለምንም የከተማ ፕላን የተሠራ የቅራቅንቦ ውትፍትፍ ክምር ብቻ ነው።

    • @AhunmTetalen-2
      @AhunmTetalen-2 Před 4 měsíci +3

      @@keftam የፈልከው በዘር ወይም ሃይማኖት ወይ የፖለቲካ አቋም ብንለያይ ይህንን ኑሮ አትንኩብኝ የሚል ሰው ካለ ወስዶ ከቆሻሻው ጋር አብሮ መቅበር ነው። እሳት ቢነሳ ኖሮ እንኳን እሳት አደጋ መኪና በባልዲ ውሃ ይዞ እንኳን መግባት አይቻልም ነበር። የምያሳዝነው ውሃና መብራት የሚቀጥሉላቸው ድርጅት መኖሩ ነው።

    • @kumeralegesse3606
      @kumeralegesse3606 Před 4 měsíci

      ayigermim???

    • @Meseretgkidan-mb7bd
      @Meseretgkidan-mb7bd Před 4 měsíci

      @@kumeralegesse3606 mn yigermal Ethiopia nuro nw yarad sefer nw

  • @tegenawyigezaw5352
    @tegenawyigezaw5352 Před 4 měsíci +1

    ሶርያ መሰለች!!

  • @user-dd4qm1yq6f
    @user-dd4qm1yq6f Před 4 měsíci +1

    ቁራሌየው በዛ

  • @daisybokaba2701
    @daisybokaba2701 Před 3 měsíci

    What is the meaning of this? This is equivalent ,even, worse than the forceful removal of communities that occured in south Africa. Shame on the government

    • @peace4all584
      @peace4all584 Před 2 měsíci

      Please don't believe this people they omly took down what needs to be taken down. Look for yourself before making any judgement. Most of the building are still standing.

  • @abebekekeba2490
    @abebekekeba2490 Před 4 měsíci

    ኮልኮሌ

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před 4 měsíci

    የምትወዳት ካርቶን ቤትና የመንገድ ዳር ቆሻሻ መጣያ የለችም!! እውነት ብለሀል!!!

  • @dawittesfaye4282
    @dawittesfaye4282 Před 4 měsíci

    የአደጉት ሀገሮች እንዴት ለድሮ ከተማቸው,ቅርሣቸውና,ታሪካቸው አንደሚጠነቀቁ እያየን ነው የኛው ከበሸሻ መቶ አዲስ አበባን ታሪክ አልባ አደረገው

  • @user-iy1pv4mg3k
    @user-iy1pv4mg3k Před 4 měsíci

    ጥፋት ከጠላቻ የመነጨ ተግባር ነው. ግን ይህመሰረተ ቢስ
    ተግባር ለኦሮሞች ,ከባድ ዘመነ ን ያመጣል.መላው ሀገር በኦ
    ሮምለይ ይነሣል

  • @waves101
    @waves101 Před 4 měsíci

    በቁሙ የሞተ ህዝብ በጠቅላላ ቆራሌው እያለ አየዞረ ነው 😅😅😅

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 Před 4 měsíci +7

    አይ አንተ የምትፈልጋት ፒያሳ አር እና የሽንት መጣያ ነው ሀበሻ ንፁ ነገር አይወደለትም ውስጥ ውስጡ በጣም ቆሻሻ የምዘገን ኩተት ብቻ አይደለም እንዴ ያውም መአል ከተማ ይገርማል

    • @NB-pd1dw
      @NB-pd1dw Před 4 měsíci +1

      ማነሽ አንቺ ሀበሻ ምን እንደሚወድ መራጭ ያረገሽ? ዱዝ!

    • @birruragibune
      @birruragibune Před 4 měsíci +2

      እንግዲህ አሮጌው ፈረሰ፣ አዲሱን ተገንብቶ ያሳየን።

    • @birruragibune
      @birruragibune Před 4 měsíci +2

      ያረጀ መታደስ ግድ ይለዋል!

    • @GarbelHilla
      @GarbelHilla Před 4 měsíci

      Boy 🚸

    • @salemhailu11-11
      @salemhailu11-11 Před 4 měsíci

      ራስሽን ነው የሰደብሽው ግልብጥ ፈረንጇ

  • @abubekerhassen5273
    @abubekerhassen5273 Před 4 měsíci +1

    የአዲስ አበባ ልጅ ቂጡን ቢቆርጡት አንዱን ተውልኝ የሚል ነወ

  • @aberalemma
    @aberalemma Před 4 měsíci +1

    የድንቁርና ከፍታ የታየበት የእብሪትና የጭካኔ ጥግ።

    • @keftam
      @keftam Před 4 měsíci +1

      መሠረታዊ ነገሮች፣ መፀዳጃ ቤት፣ መታጠቢያ ቤት እንኳን የለውም። የእሳት አደጋና አምቡላንስ መግቢያ የማይታሰብ ነው። የቆሻሻ ፍሳሽና ማስወገጃ የለም። ሰው ሲሞት እንኳ አስከሬኑን ማውጣት የማይቻልበት ቦታ አለ። ኤሌክትሪክ፣ ስልክ፣ ውሃ መዘርጋት አይቻልም። ያለምንም የከተማ ፕላን የተሠራ የቅራቅንቦ ውትፍትፍ ክምር ብቻ ነው።

    • @k12h6
      @k12h6 Před 4 měsíci

      You elected Abiy Ahmed though. 😂

  • @KirosAndom-jh6qn
    @KirosAndom-jh6qn Před 4 měsíci +1

    ባጠቃላይ መፍረስ ኣለበት የ ኣዲስ ኣበቤ ህዝብ ይገባዋል ኣንጨብጫቢ እየጦቆመ ሲያሳስር የነበረ ማነው እንዴ እነዚ ኮተት ሁላ ገና 😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂