🔴"||"live"ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ‼️ዝክረ ቴዎፍሎስ ⭕️ እንኳን አደረሳችሁ‼️ቀጥታ ስርጭት🔴ከጎፋ ቅ/ገብርኤል

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 07. 2024
  • 🔴"||"live"ታላቅ መንፈሳዊ ጉባኤ‼️ዝክረ ቴዎፍሎስ ⭕️ እንኳን አደረሳችሁ‼️ቀጥታ ስርጭት🔴ከጎፋ ቅ/ገብርኤል
    ****************************************
    ይህ የዩቲዩብ ቻናል የኔ የዘማሪት ፍቅርተ ታደሰ ቻናል ሲሆን በዚህ ቻናል ላይ ለእናንተ ለተመልካቾቼ ይጠቅማሉ ብዬ ያሰብኩትን አገልግሎቶችን መዝሙሮችን ስብከቶች የገዳማት ታረኮችን እንዲሁም ከእናንተ በሚቀርቡ ሀሳቦችን በመቀበል ለቤተክርስቲያን የሚጠቅሙ ለእናንተ መንፈሳዊ እርካታን የሚሰጡ መርሀ ግብሮችን ለማቅረብ ወደ እናንተ መጥቻለሁ ይህንን ሁሉ ሳደርግ በታላቅ ደስታ ነው፡፡ ጸሎታችሁ ያግዘኝ subscribe ቤተሰብ ይሁኑ ለወዳጅ ዘመድዎ share በማድረግ ቤተሰብ እንዲሆኑ ጋብዟቸው፡፡ እግዚአብሔር ኢትዮጵያ ሀገራችንን ይጠብቅልን፡፡
    ****************************************
  • Zábava

Komentáře •