Velikost videa: 1280 X 720853 X 480640 X 360
Zobrazit ovladače přehrávání
Automatické přehrávání
Přehrát
ማሻ አላህ እሄንን ሲኒ shien ላይ አይቸዋለሁ ይገርማል ሀገራችን ሁሉም ነገር አለ😮❤
ስንት ነው ሽኤን
አው አይቸዋለሁ ግን ሺመነዘር በጣም ውደነው ከአገር መግዛት ይሻለል ሽየን ወድነው
ብርነዉጅ ሞልቷል
የሌለውብርብቻነውውዶቸሀገራችሁሉምአለ@@HawaDubia
ሸኢን ላይ ያሉ እቃወች ትንንሽ ናቸዉ
እቃ መግዛቱ ጥሩ ሁኖ እያለ ሀገር ቢረጋጋ ባይነኝ በተረፈ በርቱ
ሳህ
አዉ
ሣህ ወላሂ
ይርጋገል,እያልኩ,ቀር
መድየ ማሻአላህ ኮሜንት ስጥቸ አላውቅም በጣም ጎበዝ ነሽ በርች እኔም አዝሻለሁ ኢሻአላህ ኮቦልቻ ነኝ
የኮቻ ልጂ ነሽ የት ስፍር ነሺ
@@HappyKettlebell-bj9gl የደሴ ልጅ ነኝ ግን ቤቴ ኮቦልቻ ነው
@@Alhamdulilah_207 ማሻአላህ ደስ ይላል እኔም የኮቻ ልጂ ነኝ
መድየ ደሴ ኮቦልቻ ፈልጊልኝ
@@HappyKettlebell-bj9gl ማሻአላህ 🌹
ነብሩ ያስፈራል መድ ምርጫሽ ሁሉ ደስ ይለኛል ባለሽበት ይመቺሽ❤❤❤
መድየ የኔ ጀግና አንችን አለማድነቅ አይቻልም በጣም ሀቀኛ ልጅ ነሽ 🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰
መሻአሏህ ወርቃማው ጆክ ከነብርጭቆው ሢያምር
እኔኮ እቃ ሀገር መግዛት ይሻላል የምለው ለዚ ነው እዚ ጓፍፌ ልኬ ሁሉንም ከዚ ቪድዮ ላይ አየውት ማሻ አላህ ሀገራችን ሠላም ይሁንልን ያረብ ሁሉም አለኮ በሀገራችን የምን የአረብ ሀገር ኮተት መጓፈፍ ነው
ማሻአላህ ደስ የሚል ስራነዉ የምሰሪዉ ለቤትሽ አዲስ ነኝ በርች❤❤❤
ማሻአላህሁሉም ያምራል ❤❤🎉🎉 የኔ እህት እደዝህ ምክር ጣል ማረግሸ ደሠይይላል ጀዛ ካላኸይር
ጀዛኪላሁ ኸይር ሁቢ
ያንቺ ነው እንዴ ማሬ ማሻአላህ
መድየ. በጣም እናመሰግናል. የኔናት
ጀበናው ያምራል ማሻ አላህ የረከቦቱ አልተመቸውም እንጂ ያምራል የድሮ ጀበና ነው🎉🎉🎉🎉
ሙስሊም ከሆነች ምስል ያለዉ ነገር አትግዠ መድየ በርች እኔም አንድ ቀን ብቅ እላለሁ ኢንሻአላህ
ያዛሬም. በጣም ያምራል መድረክ.
ያች ነው እቃው ውዴ
❤❤❤❤❤መዲየ ዉነትሽነዉ ሀራሚዉ በዛብን መዲየ አረቢያ መጂለስ ኮምበልቻ ሀሪፍ ይሰራልደ ልመጣ ስቀርብ አችን ጠልቤ አገሬ እምገባዉ መዲየ
በጣም ነው የሚያምረው ዋውውውውውው 🎉🎉🎉🎉
ማሻአላህ ምርጫሽ ቆንጆነው የመጋረጃውን ስልክቁጥርአሰቀምጭልን እህቴ
የኛ ያረብ አገር ብር ከባድነው እምንበላው ብር ምን እንሁን ያላህ❤ መድየ እናመሰግናለን
መሸአላ አችኮ ትለያለሽ አላህ ይጠብቅሽ እሠቢኝ እኔንም ይሸአላ የሐይቅ ልጂነኝ መዲ
ማሻአላህ መድ ጎበዝነሺ በዝሁ ቀጥይበት እዳትቀየሪ አደራ
ዋሊኩምእሠላም እራህመቱላሂ ወበረካቱሁ
ማሻአላህአላህ ያግዝሺእህቴ
ልክነሺመድየ በርቺ❤
ማሻአላህ መድ እቃዉ ያምራል አመራራረጥ ትችያለሽ ጎበዝነሽ አድናቂሽነኝ ቁጥረሽን በኮመት ፃፊልኝ እኔም ፈልጌሽነዉ
አርች መዲ ጎበዝ
መልካም ሠዉ ነሽ
መሺአላ የዛሬ አመት ኦረደረ አደረጋለሁ የኔ እህት እዛ ያድረሰን
መዲዬ ወላሒ እኔም ቢጫ ከለር በጣም ነው እምጠላው
ጠክሪአህት ጥሩነዉ
ማሻአላህ እህቴዋ በጣም ጎበዝ ነሽ
አላህ ይጨምረልሰሸ ሰልከሸን ማሰቀመጥሽ በትከከል ኮሚንት ታነቢለሸ መለት ነወ
ማሻአላህ መጋረጃው በጣም ያምራል
ማሻ አላህ በርች እህት አላህ ይገዝሽ ያረብ
ماشاء الله تبارك
አላህ ይጠብቅሽ የኔ ሀቀኛ
ማሻ አላህ የኔ ማር ወላሂ ሀቀኛ ናት❤❤❤
ማሻ አላህ እኔም በቅርቡ እገዛሻለሁ
መሸአላ በርችልን መድ። የመጋረጃቤት ሥልክቁጥር አሥቀምጭልኝ
አረብ ሀገር ያለ ሴት አንሰማም ሩዙ ነው መሰል አይምሮችንን ደፍኖታል ወይም ሰው እንደ እኛ ሰውን በመደል የማይበድሉ ይመሰለናል ብቻ አላውቅም እየተጎዳን ነው 😢
ምን አጠፍን
ምን አረገች የቤት እቃ ማሟላት መደፈን ሆነደ
ምነው እመዋይ@@user-zb8fc2dp3s
ዘሀርየአላህይጠብቅሽ
ማሻላህ
መድዮ ያካዉንቱንላኪልኝ። ቀጠሮችንኮአለፈን
ስላምነሺ እህት እዴትነሺ በስላምነው የጥፍሺው መዲ
መድ በቃ ኮቻ መጥቸ የእቃ መደብር ልክፈትና ደንበኛ እንሁን ምንትያለሽ
ያዋጣል መኒው ካለሽ😂
@@GBh-rk4kj ቆፍጠን ብየ ከሰራሁ አላጣም 800ሺ አይበቃም ቀለል ያለ ለመጀመር ክክክክ
ማሻ አላህ መድ ጎበዝ
ግን እቃ ከሳዉዲ ካርጉከማርግ እና አገር ከመግዛት የትኛዉ ይሻልልእሲ ንገሩኝ❤
አችኮ ልዩ ነሽ ማሚ የምን ጠቋራ
مشاءالله تبارك الله ♥
መድ በአላህ ሲለደር ትናሹ ሰትናዉ ለበትሰብ ፍለገዉናዉአህት መልሸልኝ
ማሻአላህመድ❤❤
ወነትሺንነው የኔእህት❤❤❤
ተባረኪ
ጀበናዋ ስታምር
አገር ስገባ ስራ ታስጀምሪኛለሽ ተብየው ተስፋ አረጋለሁ መድየ
እርታይ መድ ተይ ወርፋ አሲዠኝ😢😢
ማሻአላህእህትበርቺ
ማሻ አላህ❤❤❤❤
ማሻአላህ ብርድልብሱን የት ነዉ የምገዢው
ጉድ ሚስኪን አላህ ይርዳት ከባድነው
yeqa mirechechi masha allah
ከሁሉም የናት ልጅ ክህዴት ያሳምማል እሱም ላያልፍለት አሁን እሷ ስቴድ ወይ ጨጓራ ወይ አእምሮ በሽተኛ ትሆናለች አንዳዴም የአካባቢ ሰው ስልክ ይዞ ቀስ ብሎ ሳያስነቁ መረጃ መውሰድ ያስፈልጋል
@user-nq5ne9ik2d ትመልሻለሽ?
ላይክ አድርጉ ሰብ አድርጉ አከፍሉበትም
ውደ መጣሽ ጠፍተሽነበር ኔቶርክነው ማሻአላ
መድ በርች ውዷ
ماشاءالله
መሻአላህ
መሻአለህ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
❤❤❤
መድየ ወረፋ ያዢልኚ
መጋረጃዉ ዲምፅ በለዉም
መሸአለህ
ማሻአላህ
🎉እርጉዝ የመሰለችኛ እኔንብቻነዉ
የየትነሽ. መዲዬዬ ኒገሪኝ
አችግን ለምን ስልክ አታነሽም
ما شا ءالله
እኔየሚገረመኝሲኒናረከቦትየሚሠበሥቡወጣቱእንዳለየመንፈሥበሽተኛባለዛረሁነዋል
አሣቅሽኝ ያውየኛሀገር ባህል ቡና በረከቦት ነው እሚያምረው
😂 እና አበሻ እኮነን ቡና እናፈላለን so---@@user-tm7ze2ek1h
መድየ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Wl wr wb Mashaallaah ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
መድይ
❤በርች
Yene konjo sewedesh ekko😘
መዲ እስቲል ነስ እስቲል ብረድስቶች አሉ ወይ
አሰላሙ አሊኩም እህቴ እኔም እንድትገዥልኝ እፈልጋለሁ እንደት ነዉ የማገኝሽ ቁጥርሽን እንደት ላግኝሽ
ብሮፋይሏንተጫኝውታገኝዋለሽ
ቤት መስርያ አይሆንም ይህ ብር አቤት አገራችን እቃ ተወዳል በጣም በዛላ ሰላም ዬለ አይ ይሁን ብቻ
Ewenetnew 😢😢😢😢😢😢😢
ቤት ያለቃ አያምርም ቤት የሌለው ሰው ደሞ አያዝም so---
@@medifentaw7513 ትክክልልል
@@medifentaw7513ጠልቸዉ አይደለም ግን ከሰላም አፃር እጅ እኔ ስለደረሰብኝ ነዉ ትግሬዎች ዬመጡ ግዜ እክት አርገዉት ነዉ የሄዱት እስካሁን ያቃጥለኛል ስደት ለፍቸለፍቸ ባዶዎን ነዉ ያስቀሩኝ ያዉ ያልደረሰበት አይኮምትም በነገራችን ላይ
መዲ ለኔም ቀን ያዢልኝ
ምስል ባይኖረው ምርጥነው ምስል ለሙስሊሞች ጥሩ አደለም ብድልብሱ መድዋ
እና ቀየርኩትኮ ቅያረውን አላየሽውም
@@Medtube1988 አይቸዋለሁመድዋ ታላይኮምቸነው የኔ ልዩ እህት ቤቴ ይለቅና እኔም አዝሻለሁውደ
🥰🥰🥰❤️❤️❤️
Yet newu adrashash
ኮንቦልሻ ናት
በወይትነው።የምትገኝውእህት
እባክሽ መልሽልኝ ስታይ ቪድወ ስትሰሪ ብርድልብሱ ይነጫል እደ ኢትዮጵያ ያለው ይነጫል ብለውኝ ነው
አይነጭምዉዴግዜገዝታልኝአለች
@@ghfy1881 አመሠግናለሁ እግዚአብሔር ያክብርልኝ
@@ghfy1881 ግን እስኪ እቤተሠብ ከደወልሽ የገዛሽላቸውን በደብ ጠይቂ እኔ ከውጭ ካርጎ ማርግ ጠልቸው ከዚያ ለመግዛተሰ ነበር
🎉🎉🎉
ሲደዉሉላቺህ ላታነሱ ለምን ትለጥፋላቹህ ስልክቁጥር ያችደሞ የጠናነዉ
አይ መሬት ያለ ሰዉ ዉደ አትፍረጂ ይህ ስራ እኮ ከባድ ነዉ ወላሂ እኔ የኢድ ጊዜ ወረፋ አስይዛኝ እስካሁን አልደረሰኝም ስለዚህ ግደታ ያለባት ይመስል ለወቀሳ አቸኩል ተረጋጊ
🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😢
ማዞሪያ በጆክ አጋግሩም
ቆጥቁዋጣ ክክክ
❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉
እእእእእእ💦💦💦💦 ባል ሰርቆ ይሸጣል ሚስት ትገዛለች አላህ ሆይ ተው ቀን አውጣልን💦💦💦ይገርመኛል ሂወት
የጥበብ እቃ ስጠላ
ዠልጣ በሽታ እንዳይዛችሁ😂😂😂😂
ውነቷን ነው ምን ያስቃል😢😢
ዝልጥአቺከብት😅😅😅😅😅😅
በኢሞጥፌልሽአመልሽም
ኢሞ ዋትሳፕ ወዘተ የምንጠቀመው ኔት ሲኖር ብቻ ነው ያናስ እኛንም ተረዱን ዳታኮ የለም ከ24ሰአት ሙምኪን 1ወይም2 ሰአት ነው የምናገኘው

ግን እቃ ከሳዉዲ ካርጉ
ከማርግ እና አገር ከመግዛት የትኛዉ ይሻልል
እሲ ንገሩኝ❤