ባለቤቴ ግንኙነት ማድረግ አይፈልግም ግን ችግሩ ምንድን ነው?

Sdílet
Vložit

Komentáře • 267

  • @AbebawTsega
    @AbebawTsega Před 5 měsíci +5

    በመጀመሪያ ስለሁሉም ነገር እማፍቅር እመአምላክ ከነልጇ የተመሰገነች ትሁን አሜን አሜን አሜን ። ሰብልዬ የኔ የኔ ምርጥ እህት ስወድሽ እኮ በቃ ከፈጣሪ በታች በቃ ምርጥ እህቴ ኑሪልኝ ።

  • @ilovetsfmcal1128
    @ilovetsfmcal1128 Před 5 měsíci +8

    የእኔ ቆንጆ የወሲብድክመት ሊይጋጥም ይችላል በተለይ የመጀመሪያ ግዜ መነገር በጣም ይደነግጣል ሴቷም እንደሱ ግልፀ ሆን የገጠመውን ነገረ መረዳት ይሰፈልጋል
    በመድሀኔት
    በተላይየ ምክነይት ሊገጥም የችላል🙏🙏🙏

  • @sandflove
    @sandflove Před 5 měsíci +10

    በርቺ ሰብልየ ካንቺ ብዙ ተምረናል እናመሰግናለን ግን አትጥፊብን ታስፈልጊናለሽ በተለይ በሴቶች ዙሪያ ❤❤❤❤❤

  • @hanahailu1890
    @hanahailu1890 Před 5 měsíci +14

    ሰልብልዬ ልጆቼን እንኳን ለባል አልሰጥም አባት ልጁን የሚደፍርበት አገር ላይ ነው ያለነው እናት ከሞተች በኋላ እንኳን አባት እያላቸው ልጆች ጐዳና የሚወጡት ለምን ይመስልሻል በቅርቡ እንኳን በፍርድ ቤት ተወስኖለት ሶስት ልጆቿን ለባሏ ትታ የወጣች እናት ከሰራተኛዋ ጋር በመልከስከሱ ለ3ቱም መርዝ አብልታ እንደገደለቻቸው ሰምተናል ምክንያቱ አገባሻለሁ ብሎኝ ስላታለለኝ ብላ ቁጭ እናት እርር ድብን ምን ታመጣለች ሆ ልጆቼን እሱ ገደል ይግባ

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 5 měsíci

      😢😢😢

    • @TaTa-nv9eb
      @TaTa-nv9eb Před 5 měsíci

      ​@@Ethiopia750a

    • @tsigenigatu3922
      @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +1

      ትክክል ነሽ። የሆነው ያሳዝናል ልላም ልላም እየሰማን ነው። ሰይጣን ብዙ ክፉ ነገር እያደረገ ነው አባቶች እየተሳሳቱ ነው። 😡😡💔💔💔💔💔💔💔💔

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 5 měsíci

      @@tsigenigatu3922 wedochi buzochu awerawochi nachwe

    • @Ethiopia750
      @Ethiopia750 Před 5 měsíci

      Ewntshi new ere be alm lay enat kewnd lija gar trgnach yemibal semcha alwekim abate gen lijun yedefral yemawekwe tark ale beljintachwe Enatocwe mota yemjemra set lijun defro mist adrgo lesew endatwer eyal keliju Yewld awekalhu

  • @mercydemissie674
    @mercydemissie674 Před 5 měsíci +12

    ጌታ ዘመንሺን ይባርከው ሰብልዬ ❤ ለዚህ ዘመን ባለትዳሮች ጥሩ ምክር ነው የምሰጭን wonderful

  • @esd6407
    @esd6407 Před 5 měsíci +1

    ጆሮ የለው ይሰማ!!! የሌለው እየተቃጠለ ከንማዲአቱ መቀመጥ መብቱ ነው። እህታችን ለተወሰኑ ሴቶች ድመፀችን ሰለሆንሸ እናመሰግናለን!! ❤

  • @tsigenigatu3922
    @tsigenigatu3922 Před 5 měsíci +4

    ሰብልዬ ሴቷስ አስቸጋሪ ብትሆን?? ባልዬውን ምን ትመክሪዋለሽ?? ቾግሩ ሁለቱም ጋር ስላለ። ❤❤

  • @hiruttsegaye8933
    @hiruttsegaye8933 Před 5 měsíci +4

    Sbley you are a genuine person ❤️ you have just hit it on the nail, he is after an other guy. that is true.

  • @elsibekele5701
    @elsibekele5701 Před 5 měsíci +20

    😂😂, you are always standing on truth!!! I kind of disagree about the kids, the kids' well-being is very important for the mother to move on forward . I would say the kids should be with the mother and he has to do his part as well. Legoch yasazenalu!

  • @asnabelayneh7228
    @asnabelayneh7228 Před 5 měsíci +1

    ተይ እንጂ ሰብልዬ ችግሩ ምን እንደሆነ ለዶክተር መታየት ይኖርበታል ብለሽ ምከሪ እንጂ አንቺ እንዳልሽው ሊሆን ባይችልስ በኇላ መጥቶ ቢያናግርሽ ምህረት አድርግልኝ ብለሽ ልትይ ነው የምትይው ሁሉ 100% ሊሆን ... ነገር ግን ለሁሉም አይሰራም እድሜ ይጠይቃል ሰንፎበት ቢሆንስ ? ሃበሻ ፈሪ ነው ለሃኪም መናገር ሰብልዬ ሚስት ልትረዳው አትችልም እሱም በእድሜ ካልተማረ ሊገባው አይችልም ፍችው አይባልም መፋታትን እጠላለሁ ይላል እግዚአብሔር ሰብልዬ ይህ ሰው ንፁህ ሊሆን ይችላል please counselling ያስፈልጋቸዋል አንቺ ደግሞ ለሴት ታደያለሽ እኔ አናት አያት ነኝ ካውንስሊንግ ብታጠኚ ይመከራል ከቻልሽ እንደ TG Ethiopia ያለችው ሰብልዬ እናት ትእግስተኛ መሆን ይኖርባታል ልጆቿን እናት ብታሳድግ አባት ከያዘ ይጎዳሉ አሜሪካ ያሉ ችግር የለም እቤቱ ቁጭ ብሎ ሰርታ ለልጆቿ ትክፈል ቢባል ታግዣታለሽ ? ያልገባሽ ብዙ ነገሮች አሉ ባለሙያዎች አቅርቢ እስቲ በእዚህ ጉዳይ አንቺ ሃበሻ አለመሆኑ ባለቤትሽ ሲወጣ ሲገባ ቢስምሽ እወድሻለሁ ቢልሽ ያደገበት ነው ሃበሻጋ አትጠብቂ ያላዩት ሃገር አይናፍቅም ሌላው የመጀመሪያውን ለምን ይፈቱታል ሁለተኛውማ እንኳን እህል ውሃ እንቅልፍ ይገምታል ሲባል አልሰማሽም ? ተይ እንጂ ባሏን ታክብር ታሳክም እርዳታ እንዲያገኝ ትተባበረው የቃልኪዳን የልጅነት ባሏ የልጆቿን አባት እንዳትፈቺ ሁሉም ያው ነው የአንድ እናትና አባት ልጆች ናቸው አለቀ

  • @ergoyeyeshiwas5984
    @ergoyeyeshiwas5984 Před 5 měsíci +3

    ሰብልየ ተባረኪ በጣም ጥሩ ነገር ነው የተናገርሽው አንዳንዴ በእምነት ነገር በማሰር ያወዛግባሉ ፡፡

  • @munaworku4455
    @munaworku4455 Před 5 měsíci +12

    ሰብሊ:ቆንጆ:ፈጣሪ:ይባርክሸ:ጥሩ:ምክር:ነው:ለሴቶች:እህቶችሸ:: የምትሰጪን:ምክር:ዘመኑ:የሰው:ባል:ወይም:ሚሰት:መቀማት:አራድነት:እየመሰላቸው:የሰንቱን:ትዳር:አፍርሰው:ንፁሀን:ልጆችን:የተበተኑ:ቤት:ይቁጠረው 😢 😭 😿 😢 😭 😿 😢 😭 😿 😢

  • @tigisttsegaw4253
    @tigisttsegaw4253 Před 5 měsíci +4

    Thank you Sister are you very nice 👌 🇬🇧🇲🇱🙏😘

  • @dalyyaassefa2379
    @dalyyaassefa2379 Před 5 měsíci +6

    ዋው ሰብለ የእግዚአብሔር ይባርክሽ ዘመንሽ ሁሉ የተባረከ ይሁን እውነት እውነት እውነት ነው ጌታ ይባርክሽ በጣም ነው የምወድሽ

  • @roses7902
    @roses7902 Před 5 měsíci +1

    Thankyou sebli

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 5 měsíci +8

    ሰብልዬ ጌታ ዘመንሽን ይባርክ በአገር ቤት
    ብዙ በባልና ሚስት ያለ ችግር ነው ምን አይነት መንፈስ ነው ጌታ ምህረትን ያድርግልን የሰው ባል መቀማት የሰው ሚስት መቀማት ምንድነው

  • @tsigeredagetachew6342
    @tsigeredagetachew6342 Před 5 měsíci +5

    ስብሊ ጌታ ይባርክሽ ለብዙ እህቶች ሞራል ትሆኛለሽ አትጥፊ❤❤🎉

  • @user-rg9yt4rk3q
    @user-rg9yt4rk3q Před 5 měsíci +24

    አይ ሰብልዬ 😂😂😂 በሳቅ ፍርስ ነው ያልኩት የኔ ልብ አድርስ im peroud እኮ ስላንች ❤❤❤❤

  • @teklewoinabebe9981
    @teklewoinabebe9981 Před 5 měsíci +7

    የኔ ልዪ ድንግል ማርያም ከነ ልጇ ትባርክሽ ሰብልየ❤❤❤

  • @honey48757
    @honey48757 Před 5 měsíci +1

    Setochin Maberetatish Des Yilal 👍👍👍 Gobez Berchi 👍👍👍

  • @teg22345
    @teg22345 Před 5 měsíci +3

    Wey zare sebli yemer new zare yengershen🌷♥️

  • @tsegaantewan9975
    @tsegaantewan9975 Před 5 měsíci +3

    የኔውድ❤ ስታምሪ እኮ! ባልሽ ታድሎ ምርጥ ሰው ነሽ ውድድድድ❤❤❤

  • @ethiolovefiqr3338
    @ethiolovefiqr3338 Před 5 měsíci +2

    ውይ ሰብልዬ የልብ እኮነው የምታደርሽው ቁፍጥን ያለ አቋም የምን መዝረክረክ ነው ቆምጨጭ ማለት ነው

  • @enkuye5138
    @enkuye5138 Před 5 měsíci +5

    ወንዶችዬ ኑ ተሰብሰቡ ዛሬ በሰብሊ ድሮን ትወቀጣላችሁ ሰብሊ ይሄንን ቪዲዮ ሳይ እንባዬ ጠብ እስኪል ድረስ ነው የሳኩት 😂😂😂

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 5 měsíci +2

    Wow wow ma dear so great!!

  • @HelenBeshu
    @HelenBeshu Před 5 měsíci +4

    Bless you sister

  • @selamselam745
    @selamselam745 Před 5 měsíci +4

    ተባረኪ ሰብልዬ ከሰሙሽ ጥሩ ነው❤❤❤❤

  • @meskeremberhanu2066
    @meskeremberhanu2066 Před 5 měsíci +3

    ኡፍ ሰብልየ አፌ ቁርጥ ይበልልሽ አትጥፊ እባክሽ ይሄም አንድ አገልግሎት ነው ተባረኪ።

  • @misrakbayou4206
    @misrakbayou4206 Před 5 měsíci +2

    ያለግኑኝነት ልጆች ከየት መጡ? የቀረበት ወይም የተቋረጠው መቼ ነው?

  • @hanaaddis5207
    @hanaaddis5207 Před 5 měsíci +2

    ጉድ ነው በሳሙና ይደረጋል እንዴ የፈጣሪ ያለ እግዚኦ

  • @birhanebelay9186
    @birhanebelay9186 Před 5 měsíci +2

    ሰብልዬ ተባረኪ

  • @nansin4739
    @nansin4739 Před 5 měsíci +6

    ❤❤❤❤❤❤ የኔ ልዕልት ተባረክልኝ ውዴ

  • @ethiobelay1423
    @ethiobelay1423 Před 5 měsíci +5

    ❤❤❤ይመችሽ እቅጭ እቅጮን ሰብልዬ😂😂😂

  • @user-oh9og6uq9r
    @user-oh9og6uq9r Před 5 měsíci +4

    ምክርሺ በጣም እስማማለሁ ከኔ ሀሳብ ይስማል ሰብልይ ተባርኪ ከነ ኮልኮሌው መሸኝት ነው😂😂😂😂😂

  • @user-cd7uy7pj8t
    @user-cd7uy7pj8t Před 5 měsíci +3

    😂😂ሰብልዬ ስወድሽ በማርያም እንዳንችን ብዙ ጀግና ሴት ያብዛልን 😅❤❤❤

  • @user-gw3ym2yp7t
    @user-gw3ym2yp7t Před 5 měsíci +4

    ሰብልዬ የኔ ቆንጆ ትክክለኛውን የምታወሪ አንቺ ነሽ እንደዚህ ምከሪን ተባረኪ አትጥፊ

  • @meseretbanga3583
    @meseretbanga3583 Před 5 měsíci +1

    በትክክል ሰብልዬ ተባረኪ

  • @godisgreat6311
    @godisgreat6311 Před 5 měsíci +3

    Happy birthday Sebliye 🎂🎈🎈 🎉🎉 ማንም ሳይቀድመኝ❤ ❤️

  • @ShewaMngesha
    @ShewaMngesha Před 5 měsíci

    Your advice is very. Excellent to me ,So I see always your advice ok,

  • @zeze577
    @zeze577 Před 5 měsíci +1

    Sebleye God bless you !

  • @tujinawossene8657
    @tujinawossene8657 Před 5 měsíci +3

    ❤❤❤❤❤❤ምን እላለሁ የነ ውድ ገታ ዘመንሽን ይባርክልኝ !!

  • @bettyaddisethiopia8537
    @bettyaddisethiopia8537 Před 5 měsíci +3

    Exactly Sbliye ❤❤❤ገደን ልግባ is so funy😂😂

  • @azebmulugeta6539
    @azebmulugeta6539 Před 2 měsíci

    ሰብልዬ የኔ ገጎበዝ ውላችንም እነዳቺ ያደርገን

  • @elfneshgirma
    @elfneshgirma Před 5 měsíci +3

    ልክ እንደ ታላቅ እህቴ ነው የሰማሁሽ

  • @tigistmesfin8981
    @tigistmesfin8981 Před 5 měsíci +2

    ተባረከልኝ የኔ ቆንጆ❤❤

  • @AffectionateBuoy-sm4hl
    @AffectionateBuoy-sm4hl Před 5 měsíci +1

    Sebli ene zare new yagegnehushe yemtgermiiii ehte yabate lej zemenesh yibarek endezih nech nechune mawurat!!

  • @frehiwotnuguse9899
    @frehiwotnuguse9899 Před 4 měsíci

    Thank you ❤

  • @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270
    @qgzjgqjzgjqzqzjqjzjqczjqfz4270 Před 5 měsíci +1

    Amen gdle igba

  • @user-bq6fz3iz4c
    @user-bq6fz3iz4c Před 5 měsíci +3

    እዉነት ዛሬ ነዉ የሰማሁሽ አዝናናሽኘ ❤

  • @richoadmassu7973
    @richoadmassu7973 Před 5 měsíci +3

    You are hundred percent true what you say love you❤️❤️

  • @WorldArtforkids
    @WorldArtforkids Před 5 měsíci +2

    Such creative videos you’ve on this channel. Just subscribed!

  • @behryaal
    @behryaal Před 5 měsíci +5

    ሰብልዬ የኔ ውድ እንኳን ደህና መጣሽ

  • @jemalhassen
    @jemalhassen Před 5 měsíci

    ትክክል ግዴታናዉ ግን እስሙዝ በሆና ቃለት
    መዉረት አለብሽ

  • @jerusalembelay897
    @jerusalembelay897 Před 5 měsíci +3

    Very true love you ❤

  • @NetsanetDarihun
    @NetsanetDarihun Před 5 měsíci +1

    እውነትሽ ነው

  • @selams549
    @selams549 Před 5 měsíci +5

    Sebleye did you consider if he has a medical problem that he is not aware off. Some guys might have erectile dysfunction, decreased libido which result in decreased desire to sex. This might be from hyperlipidemia , hypertension or diabetes type 2. I want to ask you also the wife might be physically attractive but if they have finacial conflict , disrespect issues or family issues or any other issues may affect sexuality as well.
    Like you said it might be due to masteurbation , porn addiction, homosexuality or unfaithfulness.

  • @abialazar3134
    @abialazar3134 Před 5 měsíci +3

    Wawawaw ❤❤❤ you are the best

  • @user-dn4yr5oo8j
    @user-dn4yr5oo8j Před 5 měsíci

    አቤቱ ጌታ ሆይ ዲያቢሎስ የነገስበት ዘመን የምንስማው ሁሉ ምንም ጥሩ ነገር የምንስማበት ነገር አጣን ዝሙት የስውን ልጂ ማጥፉት የድንግል ልጂ ልቦና ይስጠን

  • @degeneshdesta972
    @degeneshdesta972 Před 5 měsíci +3

    ጎበዝ በርች

  • @yemisrachtsehay6129
    @yemisrachtsehay6129 Před 5 měsíci +3

    Tebareki

  • @msrat1586
    @msrat1586 Před 5 měsíci +5

    ሰብልየ የኔ እቁ የኔብርታት ሰወድሽ😘😘😘😘😘😘😘😘😘😘

  • @honey48757
    @honey48757 Před 5 měsíci +1

    Edme Yemisetew Fetari New Silezih Edme Yaskebiral enji Ayasafirim 👌👌👌

  • @leyoutibeb
    @leyoutibeb Před 5 měsíci +1

    😂😂 Aye Sebleye ❤

  • @haymannotlema7757
    @haymannotlema7757 Před 5 měsíci +6

    ❤ሰብልዬ ❤ተባረኪ❤በጣ ምቆንጆትምህርትነው❤አትጥፊ❤

  • @tigistfiseha2087
    @tigistfiseha2087 Před 3 měsíci

    ስብልዬ የኔ ቆንጆ ስወድሽ እኮ ጠፍተሽ ነበር ምክርሽ ደስ ይላል

  • @dakissaguurmuuguurmuu3599
    @dakissaguurmuuguurmuu3599 Před 5 měsíci +2

    Happy birth day❤ sweet.love you

  • @user-qi1yn6xx2t
    @user-qi1yn6xx2t Před 5 měsíci

    Yene konjo ye ewinet amlak yibarkish
    Minladirgish😂😂😂😂😂

  • @user-rw3hp3tf2i
    @user-rw3hp3tf2i Před 5 měsíci +3

    ተባረኪ ሰብልዬ

  • @user-rr9pf1zr1j
    @user-rr9pf1zr1j Před 5 měsíci +2

    ሰብልዬ👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @tenagneyehuale6976
    @tenagneyehuale6976 Před 5 měsíci

    Slame seble,yena Konw, my skin color similar like you ebaksh ymtttbebaten Ena emtkbewn lotion pictures betlklg my face is not like before so l need your help!❤❤ ❤

  • @tizitasisaytadele5453
    @tizitasisaytadele5453 Před 5 měsíci +4

    ጌታ አብዝቶ ይባርክህሽ እህቴ

  • @georgessaroufim7733
    @georgessaroufim7733 Před 20 dny

    ሰብልዬ እኛስ ሳናገባ ሳንወልድ የቀረነው????

  • @ethionail
    @ethionail Před 5 měsíci +2

    ስወድሸኮ ሰብልዪ❤️

  • @frehiwotengida5138
    @frehiwotengida5138 Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ ተባረኪ ትክክል ነሽ ታውቂያለሽ አንድ ሰሞን አንቺን እያየሁ በረታሁ አመሰግናለሁ

  • @user-oh9og6uq9r
    @user-oh9og6uq9r Před 5 měsíci +2

    ትክክክክል ነሺ 😂😂😂😂

  • @selamabebe7285
    @selamabebe7285 Před 5 měsíci +1

    yene konjo sewedsh eko benatsh atitfi 😘😘

  • @dinitadesse7157
    @dinitadesse7157 Před 5 měsíci +1

    አንቺ የግባር ስጋ ነሽ ተባረኪ ሰብልዬ እንዴት ልግለፅሽ ጎበዝ

  • @user-sh3rw5tw1b
    @user-sh3rw5tw1b Před 15 dny +1

    YOU are a smart cookie❤❤

  • @biruktawitdesta8857
    @biruktawitdesta8857 Před 3 měsíci

    ሰብሊ ቆንጆ ጀግና ነሽ

  • @user-lalabmts
    @user-lalabmts Před 5 měsíci +4

    Yetiopia Negist beyeshalhu❤❤❤

  • @tsehayrebo1394
    @tsehayrebo1394 Před 5 měsíci +4

    I love you so much my sweet sister ❤you are right

  • @ganri-qq2gp
    @ganri-qq2gp Před 5 měsíci +3

    Very true you are smart

  • @user-fu6tb4vt5n
    @user-fu6tb4vt5n Před 5 měsíci +2

    በበዬ የኔ ውድ❤❤❤❤❤

  • @helymaru
    @helymaru Před 3 měsíci

    wow yemechesh ebakish

  • @user-dx8jk3em9o
    @user-dx8jk3em9o Před 5 měsíci +3

    ጌታ ፀጋውን ያብዛልሽ ንገሪልኝ እንደዚህ

  • @solianagebrenegbo9226
    @solianagebrenegbo9226 Před 5 měsíci

    sebli bless you more ❤❤❤❤

  • @FritaMeklit
    @FritaMeklit Před 5 měsíci +3

    ሰብልዬ ጠፍተሽ ነበር ከአሁን በኋላ በሰፊው እንጠብቃለን❤❤❤

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 13 dny

    Enameseginalen❤❤

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 Před 4 měsíci

    I like the why you talk you make me laugh 😃 you are absolutely 💯 that's why I am looking after my self

  • @user-bq3ym4gu9w
    @user-bq3ym4gu9w Před 5 měsíci +1

    ስወድሽ

  • @misszebib3969
    @misszebib3969 Před 4 měsíci

    That's why I did ❤even your family they don't understand me it's not easy to heal your feelings it's really hurt but she have to decide

  • @yabi656
    @yabi656 Před 5 měsíci

    ሲሆል ካሰገባኝ ገደል ልግባ አክብሮት ሰላለኝ ቃላት አጠቃቀምሽ አስተካኪይው

  • @azebmulugeta6539
    @azebmulugeta6539 Před 2 měsíci

  • @SolomanAbayneh-hf7kr
    @SolomanAbayneh-hf7kr Před 5 měsíci

    ግን ሰብልዬ አንድ የምጠይቅሽ: የሴት ልጅ አማላይ ገላዋን: በተለይም ዳሌዋን እና ጡቶቿን አይኔን የሚስቡት: ወደ ሀጢአት እየጎተቱኝ ነወይ😊???

  • @PhD-qc3oj
    @PhD-qc3oj Před 13 dny

    Wow sebliye tmecheshign ❤

  • @etayenatwa769
    @etayenatwa769 Před 5 měsíci +1

    ኡኡኡፈይ አፌ ቁርጥ አረ እኔንም አነቃቃሽሽኝ

  • @raheltekle568
    @raheltekle568 Před 5 měsíci +5

    የኔ ጀግና love u 🥰🥰🥰

  • @tigsitkinfemkeal8285
    @tigsitkinfemkeal8285 Před 5 měsíci +4

    አንደኛ ነሽ ሰብሊ

  • @eyerusm5965
    @eyerusm5965 Před 5 měsíci +3

    ጌታ ይበራክሸ ሰብልዩ ልክ ልኩን ንጋራኝ

  • @mennenzewdu4308
    @mennenzewdu4308 Před 5 měsíci +2

    👍👍👍👍❤️❤️