📌በጣም እምወዳቸው ያሰፋሁዋቸው📌 ዘናጭ ውብ ልብሶቼ‼️ | EthioElsy | Ethiopian

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 08. 2024
  • Welcome to my channel I'm Elsa Getu , if you subscribe my channel we will share very useful information, healthy lifestyle and entertainments .
    #EthioElsy #Ethiopia #ሀበሻ
    / elsa_fusion_lifestyle
    / elsa.getu22
    EthioElsy LifeStayle , Ethiopia, EBS TV, Donkey Tube , Ashruka አሽሩካ channel, Seifu On EBS, Ethiopian tiktok, Feta Daily, Abel Birhanu, Ethioinfo , Eyoha Media , የገነት ቤተሰብ Reality Show , Dallo| Entertainment ,Jehoaddan X Jeoanna, EBC, Seble Bekele, Rakeb Alemayehu

Komentáře • 601

  • @melkamethiopiawit6584
    @melkamethiopiawit6584 Před 2 lety +34

    I think Ethiopia is the richest country! But we are not hard workers!
    We don’t respect each other!
    We disgust each other!
    We think we know better!
    All the problems we have I list above, some how if we get better we have the most richest country in the world not only for ethiopia for Africa የሚተርፍ!!!!
    Please let us be a better person let us respect! Work hard! Kind…
    You are contributing a lot! Trying to change people’s mind to a positive mind set!!! I really admire you for that! Your kindness your ambitiousness are so contagious! 👌🏽

    • @ledia5282
      @ledia5282 Před 2 lety +6

      በጣም ትክክል ዝም ብለን የብዙ አመት ታሪክ አለን ብቻ እያልን ወሬ ስናወራ አለም ጥሎን የት እና የት ደረሰ በጣም በጣም ውብ ልዩ ሀገር እያለን ሀገራችን የወላድ መሀን አደረግናት

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +8

      በትክክል ገልፀሽዋል እንዴት እንዳህያ እንደሚሰሩ የማይደክማቸው ጉዶች ናቸው‼️የራሳቸውን ሰርተው ለወደፊት ለሚመጣው ትውልድ የሚሰሩ ናቸው‼️ትንሽ ብር ካላቸው እንዴት እንደሚጠነቀቁ ላለማውጣት‼️እንኳን ባገራቸው በሰው አገር እንዴት እንደሚረዳዱ‼️እኛም እንዲህ ነበርን አሁን ምን ነክቶን ነው ወገን 🙏

    • @addisalmemetcalf9721
      @addisalmemetcalf9721 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 it's what's my dear I proud of you when you give to all good energy to people's who followers you it's very important I appreciate you go head ♥️

    • @Bt-Y2XLO
      @Bt-Y2XLO Před 2 lety +1

      I Agree 100%

    • @Ethiopia-g4b
      @Ethiopia-g4b Před 2 lety +2

      የተናገርሽው ሁሉ ትክክል ነሽ ነገር ግን “ Ethiopia is the richest country “ የልሽው wrong ነው actually Ethiopia is one of the poorest country አየሽ የተሳሳታ ታሪክ እየተነገረን generation to generation lazy ሆነን ቀረን እድሜ ልክ እኛ Ethiopian እልተገዛንም እያልን. I love my country ግን ብዙ መስራት ያለብን ነገር አለ

  • @enat-ethiopianfood7261
    @enat-ethiopianfood7261 Před 2 lety +15

    ወይ አላየሁትም ነበር ቪዲዮውን እስኪ ልየው በእውነት ስሜን ስጠሪው ደነገጥኩ ደስም አለኝ በጣም 😊 እኔ ልብሶችሽን ለማየትና ለመማር ነበር የመጣሁት ውድ ውድ የኤልሲ ቤተሰቦች ስላከበራችሁኝ ከልብ አመሰግናለሁ በኔ ውስጥ የተከበረችውን ሀገራችንን በትንሹም ቢሆን ስላያችሗት በጣም ደስ ብሎኛል ኤልስየንም ከልቤ አከብርሻለሁ አንች ውብ ጨዋ ቅን ኢትዮጵያዊ እህታችን 🙏💝 ቀሚሶችሽ በጣም ውብ ናቸው

    • @aloniabab4104
      @aloniabab4104 Před 2 lety +3

      እናትዬ ይገባሻል። በስንቴ ስቸገር ቅቤ በማንጠር አንቺ ደረሽልኝ ካንቺ አይቼ ያነጠርኩት ቅቤ👌👌👌👌 እጅሽ ይባረክ።

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +5

      Enatye በጣም ጎበዝ ፣ ንፁ ፣ ተጠንቅቀሽ የምትሰሪ ፣ አቀራረብሽ አንደኛ ፣ እንኳን ለኛ ለምናቀው ለሌሎች ባህላችንን ምግባችንን ለማያቁት ያስጎመጃል ‼️በዛላይ የቪድዬሽ ጥራት 🙌🙌🙌🙌በርችልን እህታችን ♥️

  • @remetube3041
    @remetube3041 Před 2 lety +7

    ሰብለ በቀለ ዮቲውብ በጣም ጎበዝ ጨዋ ስራትን ሁሉን ለሰው ልጅ አስፈላጊ ነገሮችን ሰዎች የማይደፈሩትን ርዕስ እያነሳች በቀላል በሚገባ መልኩ የምታስተምር ለኔ ምርጦ እህቴ ሰብለ በቀለ ነች

  • @asmiti.asmiti6407
    @asmiti.asmiti6407 Před 2 lety +7

    ልብሱንማ አች ልበሽው
    አይ ውበትና አለባበስ
    ምርጥ በስነስርዓት ታንፀሽ ያደግሽ ምርጥ ኢትዮጲያዊት

  • @hildanarufael4013
    @hildanarufael4013 Před 2 lety +16

    መስኪ የናይላ እናት በጣም ደስ የሚል ስብእና ያላት ኢትዮጵያዊ ነች

  • @addisjemaneh687
    @addisjemaneh687 Před 2 lety +6

    ወይኒ ኪችን ---- ሞያ ብቻ ሳይሆን የምታካፍለን ስነስረአትን፣ ሐገር ወዳድነት፣ ሐይማኖተኛነት በተለየ እርጋታዋ ታካፍለናለች

  • @fikrtebayih8632
    @fikrtebayih8632 Před 2 lety +6

    ለኔ የጠቀሙኝ የተማርኩባቸው ዩቲበሮች አሁን የጠራሻቸው እንዳሉ ሆነው የነ ሪታ እናት ቃል ኪዳን በጸጉር ዙሪያ ለረዥም ጌዜ አስተምራለች በእውነቱ እኔ ብዙ ጠቅማኛለች ። ያሌሎቹ ስማቸው ተጠቅሷል

  • @user-ze5dr9iw7u
    @user-ze5dr9iw7u Před 2 lety +3

    እንዴዴ አዶት ስ ጎበዝ እናት ነች እንዳትረሳ የአዶት ቤተሰቦች እስኪ ልያቹ 🥰

  • @marthatirunhe7858
    @marthatirunhe7858 Před 2 lety +6

    መስኪ የናይላ እጅግ ጨዋ ምርጥ ሴት !!! አንቺ ግን ትለያለሽ የኔ ምርጥ ኤልስዬ !!!!!

  • @lidaabebeabebe3241
    @lidaabebeabebe3241 Před 2 lety +4

    መስኪ የናይላ እናት ምርጥ ኢትዮጵያዊ !!!

  • @betelihemkorcho5847
    @betelihemkorcho5847 Před 2 lety +20

    ሜላት ዩቱብ የዘመናይት እህት አንቺንም በጣም ነው የማደንቅሸ👌❤

  • @AsdAsd-tb5fo
    @AsdAsd-tb5fo Před 2 lety +5

    Weyni kitchen በጣም ምርጥ ሴት ጎበዝ ባለሙያ ናት ኤሊሲዬ አትርሻት❤️❤️❤️ በተረፈ ዉድድድድድድድ ነዉ ማደርግሽ የኔ ደርባባ❤️❤❤❤️❤️

  • @lemlemdagnaw7573
    @lemlemdagnaw7573 Před 2 lety +6

    መስርት በዙ ኢትዮኢንፎ የቡዙ ሰው እንባ ጠርጋለች እሷም አንደኛ ናት

  • @tiringoworkneh3556
    @tiringoworkneh3556 Před 2 lety +4

    ኤልስየ እኔ እንዲመሰገኑዐየምፈልጋቸዉ ዪቱበሮች በይበልጥ ተዘርዝረዋል ግን ሬታ ኤልዱ ዩቱብና ሚላት ዩቱብ የዘመናዊት እህት ነች እነዚህ ቢመሰገኑ በጣም ቀና እና መልካም ናቸዉ ለእኔ ብዙ ተምሬአለሁ እላለሁ አንቺን ጨምሮ በተረፈ ኤልስዬ በርቾልን!!!

  • @Janhoy723
    @Janhoy723 Před 2 lety +5

    Melly Spice ለእኔ አንደኛ ናት ጥንታዊ የእናቶቻችንን ሞያ ከዘመናዊው ጋር አጣምራ ልዩ የሆነ የምግብ አዘገጃጀት ከኢትዮጵያዊ ትህትና እና ከፈገግታ ጋር የምታቀርብ እህታችን ናት:: ኤልሲ አንቺ ደግሞ ለቅንነትሽ ልዩ ሽልማት ይገባሻል

  • @victorieshero41
    @victorieshero41 Před 2 lety +3

    ኤልሲ እኔ አንችን ነዉ በጣም የምወድሽ የማደንቅሽ አንደበተ ርቱ ኢትዮጵያዊ ቆንጆ ስርአት ያለሽ የተባረክሽ ጎበዝ ድንቅ ሴት !!

  • @user-vl9je2nb2b
    @user-vl9je2nb2b Před 2 lety +4

    Adot tube ባህላዊ ምግቦች የቤት ፅዳትና የተለያዩ ነገሮች ታቀርባለች አዶት ትሁት ጨዋ ፅድት ያለች ኢትዮጵያዊት ናት!❤️🇪🇹 እና Helen show ebs👈

    • @martamengesha2491
      @martamengesha2491 Před 2 lety +2

      Adot tube ጕበዝ ባህላዊ እና ዘመናዊ የምግብ አሰራር የቤት አያያዝ በሁሉም ነገር እና በቋንቋው የምታስተምር ጕበዝ ናት ክብር ይገባታል

  • @weynikitchen
    @weynikitchen Před 2 lety +5

    ኤልስዬ ልብሶችሽ በጣም ያምራሉ የምታቀርቢያቸውም ፕሮግራሞች በጣም አስተማሪ ናቸው እግዚአብሔር ይባርክሽ 🙏🏽🙏🏽🙏🏽🟢🟡🔴

  • @yodittekele9501
    @yodittekele9501 Před 2 lety +4

    የምጀምረው ካንቺ ነው🙏🙏 ቀጥየ ለ አዶት ትልቅ ክብር ዓለኝ 🙏🙏

  • @bezawitabebe594
    @bezawitabebe594 Před 2 lety +3

    Rakeb Alemayehu is #1 for me. She is smart and lovely

  • @tigistnerisho5527
    @tigistnerisho5527 Před 2 lety +4

    Adot tube በጣም ሁላችን የምንወዳት ጥሩ አስተማሪ ናት

    • @corneliatesfaye2989
      @corneliatesfaye2989 Před 2 lety

      Hulachum? Eni ahun alawkatm ena hulachin atebgni eraseshin wekelesh tenageri

  • @meseretgetachew6362
    @meseretgetachew6362 Před 2 lety +6

    መስኪ ዪቱብ 😘ራኬብ ምርጥ 😘 ኤልሲዬ በጣም ልዪ ሴቶችየን እምታነቃቂ 😘 ሰብልዬ እምወዳቹ አስተማሪዎቼ

  • @staticify8237
    @staticify8237 Před 2 lety +5

    I appreciate weyni kitchen! She is an outstanding chef!

  • @abeshasolomon1798
    @abeshasolomon1798 Před 2 lety +4

    ውድ ኤልሲ፣ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ዩቲዩበር ሜላት (ሜሊ ስፓይስ) ናት። አሰራሯ የማይሰለች፣ የፈጠራ ችሎታ ያላት፣ በቀላሉ ማስረዳት የምትችል፣ ቀረፃዋ እጥር ምጥን ያለ፣ ኤዲቲንጓ በጣም የተስተካከለ፣ የቪዲዮዋ ድምፅ ጥርት ያለ፣ ቀናነት ያላት፣ ባህሏን የማትረሳ - እንዲያውም ባህል እንዲጠበቅ የምታበረታታ፣ ሁልጊዜ በፈገግታ የምትቀርብ፣ ... ናት ለኔ ሜላት ማለት። እሷን ብንሸልማት ደስተኛ ነኝ - ስለሚገባት!

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +2

      እሺ ማሬ በጣም ደስ የሚል እውቅና ነው በማስተዋል የሰጠሻት ተባረኪልኝ 🙏♥️🙏

  • @mamoshtaye4780
    @mamoshtaye4780 Před 2 lety +3

    እንዴት ነሽ ቆንጅዬ እኔ ለራኬብ ብትሰጫት ደስ ይለያል ምክንያቱም ኢትዮጵያ ዉስጥ እና ከአገር ወጪ የሚሰራው እኩል አደለም ከደና ስራዋ ወታ በጥንካሬ የምትሰራ ጀግና ሴት ናት ለሞራል ቢሰጣት ደስ ሂለያል።

  • @Hope20437
    @Hope20437 Před 2 lety +6

    አዶት Adot tube የእኔ አንደኛ ናት😍
    እስኪ አዶትን የምትሉ እጅ ወደላይ

  • @gelilalealem7906
    @gelilalealem7906 Před 2 lety +2

    ሰላም ኤልሲ በመጀመሪያ ላንቺ ያለኝን ክብርና አድናቆት እየገለጽኩ እኔ ብዙ የምማርባቸው መስኪ ቲዩብ ፣ሰብለ በቀለ ፣አዶት ቲዩብና እና ዶ/ር መስከረም

  • @peacemakerchannel3466
    @peacemakerchannel3466 Před 2 lety +3

    አንቺም ጎበዝ ጨዋ አስተዋይ ሴት ነሽ እወድሻለሁ
    ለእኔ የምትገርመኝ የሴቱን ሁሉ የልብ ጩህት ይዛ ለሐበሻ ሴቶች ራሷን አሳልፋ የሰጠች ለኔ Heroዬ ነች ፡ ሰብለ በቀለ ግዛው ጨዋ ፣ ትዑት፣ ሩህሩ፣ ሰውአክባሪ፣ ደፋር ፣ጀግና ፣ በራሷ የምትተማመን ሐገሯን እና ሕዝቧን ከራሷ በፊት የምታስቀድም የጀግና ሴት ተምሳሌት ነች! እሷን ሳደምጥ ሴትነቴን እወደዋለሁ! አስለቀሽኝ በጣም እወዳታለው እሷ የእኔ አንደኛ ነች በናትሽ ኤልስዬ አንብቢላትና አድርሺልኝ ትዳሬ የተሰራው በሷ ትምህርት ነው። 🥰

  • @tinbuhabte8240
    @tinbuhabte8240 Před 2 lety +4

    ዲቦራ ቲዬብ ለወጣት ልጃች በጣምጥሩ ነው የምታስተምርው

  • @adanechtena6049
    @adanechtena6049 Před 2 lety +5

    መሰረት በዙ በማደጎ ካገር እየወጡ ወላጆቻቸውን በማገናኘት የምትረዳው በ ኢንፎ ኢትዮጵያ ፕሮግራም መሪ የሆነችው ን

  • @solodadg7924
    @solodadg7924 Před 2 lety +3

    የተጠቀሱና ያልተጠቀሱ ሴት ዩቲዩበሮች ጎበዝና አስተማሪዎች ናቸው። አንደኝነቱ ግን ለ meski tube ቢሆን ሁሉም ሴት ዩቲዩበሮች እንደሚደሰቱ እርግጠኛ ነኝ። ፈጣሪ ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን። የቀድሞ ፍቅራችንን ይመልስልን። በሳዉዲ እስር ቤት ያሉትን ፍትህ ይስጥልን 🙏

  • @sabamelese1129
    @sabamelese1129 Před 2 lety +4

    መስኪ የናይላ እናት ምርጥ ናት

  • @mahletemagnew7944
    @mahletemagnew7944 Před 2 lety +4

    ኤልሲየ እንዳንቾ መልካሞችን ያብዛልን።
    መስኪ ለኔ ሁሌም መልካምነች

  • @tgcot431
    @tgcot431 Před 2 lety +4

    1.Zemnawit 2. Eyue 3.Helen show but you don't want involved your self but you bring different and impower women and to love ourselves 🙏🙏🙏💚💚💛💛❤❤💯

  • @cedricsonic19
    @cedricsonic19 Před 2 lety +1

    ኢትዮ ላል ETHIO LAL በጣም ጎበዝ የሆነች በቀላል መንገድ ብዙ አዳዲስ አብዛኛዎቻችን ሰምተነው የማናውቀውን ና የተለመዱትን የሐበሻ ምግብ አሰራሮችን የምታስተምር ነች
    ሁሉንም አይተሽ በትክክል እንደምትፈርጂ ተስፋ አለኝ አንቺም ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @alitaeti5839
    @alitaeti5839 Před 2 lety +3

    ኤልሲ መልካም ሴት ነሽ አኔ ደሞ ላንቺ በጣም የመታቅርቢይችው ነግሮች ብሰለት የትሞላበት ብዙ ቁመንገሮችን ሰላምታቅርቢ ሽልማቱ ላንቺ የጋባሽል ስብሊ መስኪ ይግባችዋል

  • @user-ve9mu3rv9o
    @user-ve9mu3rv9o Před 2 lety +4

    መስኬ የናይላ እናት❤

  • @heleneyob4177
    @heleneyob4177 Před 2 lety +3

    Rita eldu is one of the best CZcamsr ....

  • @adoniadoniadoni108
    @adoniadoniadoni108 Před 2 lety +3

    ሰብልዬን እኔ በጣም ነው የምወዳት በጣም በጣም በቃ እጅግ በጣም ነው የምወዳት በቅርቡ ነው የተከታተልኳት እና ሰብልዬን የኔ ምርጫ

  • @KuKu-vd6be
    @KuKu-vd6be Před 2 lety +4

    ሜሊ spice የኔ ማር ሙያ ያሰተማርሸን 😘😘😘

  • @tsedeniyahmichael8676
    @tsedeniyahmichael8676 Před 2 lety +3

    ባህሌ ( ማአዚ ) ለኔ አንደኛ ነች ሞያዋን ብቻ አይደለም የምወደው እርጋታዋ ይማርከኛል

  • @edenhaile5452
    @edenhaile5452 Před 2 lety +4

    ሜላት ቱዩብ በጣም ጎበዝ ባለሙያ ሴት ነች

  • @Bt-Y2XLO
    @Bt-Y2XLO Před 2 lety +2

    CZcams ላይ አዲስ ስለሆነች ነዉ እንጂ zehabesha Guru በጣም ጎበዝ ልጅ ናት ስታስተምር ገብተሽ ብታያት በጣም ደስ ይለኛል ኤልሲዬ የአንቺን ቪዲዬ ሼር አድርጌላት ትከታተልሻለች በጣም ነዉ የምታደንቅሽ!!!

  • @habiba6414
    @habiba6414 Před 2 lety +5

    ድንቅ ነሽ ኢትዮፒያ ቲዮብን እያት በጣም ምርጥ ኢትዮፒያዊ ዮትዮበር ናት

  • @meseretassefa8567
    @meseretassefa8567 Před 2 lety +4

    መሥኪ የለይላ እናት ምርጥ ኢትዪጵያዊ 😍😍😍

  • @kalderse8689
    @kalderse8689 Před 2 lety +2

    ኤልስዬ ቆንጆ እንዲህ መከባበር እና መቀባበል በጣም ደስስ ይላል ልትሸልማቸው ያሰብሻቸው እህቶችሽን መልካም እድል እመኝለው #እማማ ደስ ይሎንል እኔ ስማቸውን አላቀውም ምግብ ሚሰርቶት እናት ለእሳቸው ብሸሊማቸው ደስስ ይለኝል መብረታታት እንዲህ ናቸው እና #የእናት ምርቃት #ላንቼም ለእኝም እንዲተሪፍ!!!!!
    ከወጣቶቹ እኩል አታወዳድራቸው ኤልስዬ ቆንጆ!!!!!!❤❤❤😘😘😘😘

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      Kalye በጣም እምወዳቸው የማከብራቸው እናት ናቸው ከሳቸው ብዙ ተምሬአለሁ ልክ ነሽ ማሬ 🙏♥️🙏

  • @selamnamaga5327
    @selamnamaga5327 Před 2 lety +6

    ሁሌ አፌን ከፍቼ እንደሰማሁሽ ከልብሽ ነው ሰውንለመለወጥ የምትጥሪው ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ

  • @selina6691
    @selina6691 Před 2 lety +4

    አልስዬ በጣም እናመሰግናለን ሁሉም ዩቱበሮች ጎበዞች ናቸው ግን ለኔ መስኪ የናይላ እናት ለኔ አንደኛ ናት በጣም በጣም በጣም ትሁት ኢትዮጵያዊት ናት

  • @lidyanyong2598
    @lidyanyong2598 Před 2 lety +3

    ዘመናዊት እርጋታዋ ርአስ አመራረጧ ደግሞ በደንብ ተዘጋጅታ አንብባ ለማቀዉ ሁሉ ነው እዩአት እምለው አንቺን ማለት አይቻልም ብትይም ግን በጣም ጎበዝ ጨዋ አስተዋይ ነሽ የሁለታችንም ባላለቀ እያልኩ ሁሉ ነው ማያቹ ውዶችዬ

  • @yemiendale2928
    @yemiendale2928 Před 2 lety +4

    ምልጃዬ የእኔ አንደኛ ነች

  • @guenetassefa1550
    @guenetassefa1550 Před 2 lety +2

    Ethio Elsy, Melly Spice and Rakeb Alemayehou are my favorite

  • @GodIsWithUs4LIFE
    @GodIsWithUs4LIFE Před 2 lety +4

    Alteration in USA is very expensive, it's actually more than the cloth price!!! 🥺

  • @membiadal8355
    @membiadal8355 Před 2 lety +4

    Enat Ethiopian food በጣም ነው የምንወዳት ባለሙያ ነች

  • @genetm.19
    @genetm.19 Před 2 lety +2

    I chose u really I see my Ethiopia in u. You care & advice from ur heart really I appreciate u so u deserve it. Thank u for all u do

  • @birtukan8977
    @birtukan8977 Před 2 lety +3

    Meski tube የናይላ እናት በጣም ውድድድድድ

  • @sebelebekele268
    @sebelebekele268 Před 2 lety +2

    ለኔ አትምረጡኝ ስላልሽ እንጂ አንቺም እጅግ ድንቅ አስተማሪ ሴት ነሽ ግን ባልሽው መሰረት ዶክተር መስከረም እጅግ የተከበረች አስተማሪ ብትሸልሚልኝ ደስታዬ ነው

  • @Tg-oh5nx
    @Tg-oh5nx Před 2 lety +4

    ኤልስዬ already በብዙ ሰዎች እውቅናና ተወዳጅነትን ካተረፉት ይልቅ ብዙ ለየት ያሉ ጠቃሚ ነገሮችን ይዘው ብቅ ያሉና ገና ለህዝብ ብዙ ተደራሽ ያልሆኑ የተደበቁ እንቁዎችን እራስሽ ገብተሽ የሚያቀርቡትን ነገር value እያየሽ እዚህ ላይ ብትናገሪላቸውና ብታበረታቻቸው ደስ ይለኛል:: ለምሳሌ Frey Tube ገብተሽ ታታሪነቷ ጨዋነቷ ከሁሉ በላይ ደግሞ የምታቀርባቸው ለየት ያሉና በቀላሉ የሚሰሩ የፈረንጅም ያበሻም ሬሲፒዎች ጤነኛ ጣፋጭ ምግቦች በጣም ክላሲ ከሆነ አቀራረብ ጋር ብታይው እርግጠኛ ነኝ she’ll be one of your favorites.

  • @hellahellaye1783
    @hellahellaye1783 Před 2 lety +3

    ኤልሲዬ የምግብ እና ሌላ ነገር የሚሰሩት ቢለዩ ጥሩ ነኝ ባይ ነኝ ምክንያትቱም ለመለየት እንቸገራለን እኔ በጣም ኩክ መድረግ እወዳለሁ እናም ከነዚህ እህቶቼ በጣም ብዙ ተምሪየለሁ ለዛሬ ግን ከምግብ ለኔ። ሜሊ ስፓይስ / አዶት/እናት ኢትዮጵያዊ/ ባህሌ/ሜላት/ ......ሁሉም ጎበዝ ናቸው ግን ( ሜሊን የሚያህል የትም አይገኝም የኛን ምግብ ሞደርን በሆነ መልኩ ነው የምታሳይን ኢንተርናሽናል እራሱ ብቃቱ አላት 🏆🏆🏆 ይገባታል።

  • @ellenit64
    @ellenit64 Před 2 lety +3

    ለኔ አንቺ ነሽ በጣም ነዉ የማደንቅሽ🙏🏽💕💕💕💕💕 you are Frist class God bless you 🙏🏽👏🏽👏🏽👏🏽

  • @birktawit5022
    @birktawit5022 Před 2 lety +1

    በጣም በጣም ዘመናዊት 1ኛ የምትሰራቸዉ ነገር ሁሉ እሶዎ ላይ ያንፀባርቃል አንቺ ደግሞ ዋው👌

  • @birukbalcha8628
    @birukbalcha8628 Před 2 lety +2

    ኤልሲዬ ቆንጆ አንችም በጣም ቅንና ጎበዝ ነሽ ዶ/ ር መስከረም የብዙዎቻችንን የትዳር ህይወት በምክር የቀየረች ናት ይሄንን ቻሌንጅ ለሁሉም ዩቲበሮች ብትጋብዢ የመደናነቅና ጥሩ የመስራት በሀላችን ይጨምራል ብዬ አስባለሁ አዲስ ዩቲበር ለመሆን ለሚያስቡት ደግሞ አጭር ፅሁፍ /ቪድዮ ላንቺ እንዲልኩልሽ በማድረግ ለአዳዲስ ጀግኖች እዉቅና በመስጠትና በማበረታታት አዳዲሶችን መፍጠር ትችያለሽ 😘😘😘

  • @mastewalmuluken2934
    @mastewalmuluken2934 Před 2 lety +5

    Weyni Kichen

  • @ukbahailetesfaghi598
    @ukbahailetesfaghi598 Před 2 lety +2

    በጣም ጎበዝ ነሽ በምክርሽ እረካለሁ ቀጥይብት ረጅም እድሜና ይስጥሽ ፈጣሪ ። መስኪ።

  • @gebrezemariam3846
    @gebrezemariam3846 Před 2 lety +4

    Adot tube she is number one 👌

  • @liyaliya4023
    @liyaliya4023 Před 2 lety +4

    አዶት ዮቱብ በጣም ጎበዝ ናት

  • @yettube
    @yettube Před 2 lety +4

    መስኪ የናይላ እናት

  • @winawina4119
    @winawina4119 Před 2 lety +2

    1- Adot tube
    2- YE-M Recipe tube
    3- Enat Ethiopian food
    4- Debora Ethiopian Beauty
    They’re all the best too. You’re as well 👍

  • @haymanotzeleke8179
    @haymanotzeleke8179 Před 2 lety +4

    ማሰፋት እስከምንጠላ ድረስ ልብስ ያበላሻሉ ኢትዮጵያ ያሉ ልብስ ሰፊወች

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +2

      🤩🤩🤩ጎበዝ ሰፊ አስተዋውቃችኋለሁ አፈላልጌ ማሬ 🙏♥️🙏

    • @haymanotzeleke8179
      @haymanotzeleke8179 Před 2 lety +1

      @@ethioelsylifestyle9486 እሽ እናመሰግናለን

  • @elroe.373
    @elroe.373 Před 2 lety +2

    ለኔ 1ኛ Adot tube የሲያና እናት ❤️❤️🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @goldengirl7934
    @goldengirl7934 Před 2 lety +4

    We need a house tour please

  • @kemeriyaabdella5315
    @kemeriyaabdella5315 Před 2 lety +3

    አዶት ቱብ ለኔ 1ናት 💚💛❤️

  • @emebetkibrom776
    @emebetkibrom776 Před 2 lety +4

    መሰኪ ቲዬብ

  • @emu88
    @emu88 Před 2 lety +4

    Dr Dani( yene tena)

  • @assinoname3608
    @assinoname3608 Před 2 lety

    melly spice በጣም ጎበዝ ጨዋ
    ለተመልካችዋች ያላትን ከበሬታ የአገራችን ምግብ
    በቀላሉና በተለይ መንገድ የራሳን ሙያ ታክሎበት በርግጠኝነት በዙሰዉ የሚወዳት .አንችን ሳላደንቅ አላልፈም ይህ ሀሳብ በራሱ የማይታወቁትን እያስተዋወቅሽ '''ወገኖቼ ''ትያለሽ ተባረኪ

  • @tsehay8047
    @tsehay8047 Před 2 lety +4

    Maskii tube yenayila enatii betami desi yemitelagnii etiopiyawe lije nati

  • @rahelbullo6586
    @rahelbullo6586 Před 2 lety +3

    ለኛ ምርጥ ፕሮግራም ነው ምታቀርቢልን ኤልሲ

  • @frehiwotbizuayehu5186
    @frehiwotbizuayehu5186 Před 2 lety +3

    I love Melly Spice nd Rakeb

  • @user-nx2kf7rz9c
    @user-nx2kf7rz9c Před 2 lety +4

    መስኪ መስኪ መስኪ

  • @selamnamaga5327
    @selamnamaga5327 Před 2 lety +3

    እኔን አትምረጡ ስላልሽ adot tub የምትሰራቸው ምግቦች 1ኛ ናቸው ከልቧ ባለሞያ

  • @almaztaye9712
    @almaztaye9712 Před 2 lety +3

    መስኪ የናየል እናት

  • @samrawetsamrawet2297
    @samrawetsamrawet2297 Před 2 lety +2

    ዋውውው ኤልሱዬ ውድ ተባረኪ ምርጥ ሰው ነሽ እግዚአብሔር ይባርክሽ ብዙ እንደዚህ አይነቶች ነገሮች አቅርቢልን በብዛት 💝💝💝❤❤❤❤❤❤

  • @fastshow1811
    @fastshow1811 Před 2 lety +1

    በጣም ነው የምማርብሽ የምወድሽ ጎበዝ ነሽ ማርያምን ሰብለ በቀለ የኔ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ሴት ነች ለኔ

  • @fifitekeste9380
    @fifitekeste9380 Před 2 lety +2

    Miljaye sime, Bahile tube & Meski tube ግን ይቅርታ ኤልሲዬ እኔን እንዳትጠቅሱኝ ስላልሽኝ እንጂ ለኔ አንቺ አንደኛ ነሽ ❤ ስርአትሽ ፣ እርጋታሽ ፣ ዝነጣሽ በምታቀርቢው ነገር ዙሪያ ያለሽ እውቀት የንግግር ክህሎትሽ.... በርቺልን በጣም ነው የምወድሽ የኔ ቆንጆ !

  • @yemiyemi8930
    @yemiyemi8930 Před 2 lety +2

    ኤልሲ ቆንጆ በጣም አስተማሪ ጠቃሚ ምክር የምትስጪ ጎበዝ ለኔ አንቺ ነሽ

  • @Hanzi1223
    @Hanzi1223 Před 2 lety

    ኤልሲ ለዚ ግዜ ትትውልድን የሚታደግ ትምህርት እያስተማረ ያለ ሰው ትዳራችንን ትዳራችንን ወጣትነታችንን እየታደገ ያለ ወሳኝ ሰው ....ፓስተር ቸሬሬሬሬሬ ኡኡኡኡ
    አመስግኝልን

  • @hewantube3568
    @hewantube3568 Před 2 lety +3

    ዶክተር መስከረም 👌🏼 የ አዳነ እናት

    • @montewoube5472
      @montewoube5472 Před 2 lety +2

      እማማዬየአዳነ ግሩም እናት

  • @Rose-ws6vm
    @Rose-ws6vm Před 2 lety +3

    ሰላም የኔ እህት 1እራኬብ አለማየሁ በጣም ጨዋ የምታቀርበው ሁሉ ትምርት የሚሰጥ አንቺም በጣም እወድሻለሁ የኔ ዘናጭ ተባረኪ🙏🙏🙏🙏

  • @astermengistu2500
    @astermengistu2500 Před 2 lety +1

    ዜና ጆከር ለኔ አንደኛ የተረሱ ስዎችን ከመሬት የሚያነስ በጣም ስነምግባር ያለው መልካም ወጣት ነው

  • @yeshimbetandarge9868
    @yeshimbetandarge9868 Před 2 lety +2

    Adot tube ከንጽህና ከቤትና ልጆች አያያዟ ጋር አቦ ትምጣብኝ

  • @rohamaterunhe6676
    @rohamaterunhe6676 Před 2 lety +2

    እናት ኢትዮጵያ እና መስኪ ዘመናዊት ምርጫዬ ናቸው

  • @mariaqibttiya1405
    @mariaqibttiya1405 Před 2 lety +3

    ውይ ኤልሲ ለኔ አንቺ ነሽ አንደኛ አነጋገርሽ ትህትናሽ everything ስርአትሽ ጎበዝ ነሽ በቃ

    • @yodit
      @yodit Před 2 lety +1

      Be ewnet lek beledhal senesereatua maraki new

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +2

      Mariaye እግዚአብሔር ያክብርልኝ 🙏♥️🙏

  • @redietadmasu8210
    @redietadmasu8210 Před 2 lety +5

    Meski tube #1

  • @fanayeeshetu753
    @fanayeeshetu753 Před rokem +1

    ለኔ 1ኛ አንቺ ነሽ፡ እኔን አይመለከትም ብትይም፡፡
    1.መስኪ ናይላ
    2 ዘመናዊት
    3 ራኬብ
    4 ሰብለ

  • @LoveAndPeace2424
    @LoveAndPeace2424 Před 2 lety +3

    ዋው! ኤልሲ በጣም ነው የሚያምርብሽ። እዚህ አሜሪካ አይደለም ልብስ ለማሰፋት hem(ለመቀምቀም) በአንዱ እግር $7.- ለሁለቱም $10.- ይጠይቃሉ። ያውም ለሱፍና ለኖርማል ሱሪዎች የዋጋ ልዩነት አለው።

    • @melkamethiopiawit6584
      @melkamethiopiawit6584 Před 2 lety +1

      ካናዳ ማ አይታሰብም ግን እንደው ለመሞከር አስኪ አየዋለሁ አንድ ቀሚስ ነገር ለማሰራት እስኪ ብር ስንት እንደሚፈጅብኝ 🤔

    • @ethioelsylifestyle9486
      @ethioelsylifestyle9486  Před 2 lety +1

      እዚህም በሰፊ የተሰራ ምንም ነገር በጣም ውድ ነው ማሬ የኔ ሴትዬ ጡረታ ስለወጣች ቤቷ ስለምትሰራ ነው። እውነት ነው ሱሪ ለማሳጠር 7- 10 ይጠይቃሉ። ግን እናንተጋር ብዙ ቻይኖች አሉ እነሱስ 🤔

    • @LoveAndPeace2424
      @LoveAndPeace2424 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 ውይ.. ኤልሲዬ እነሱ አይብሱም እንዴ? እኔጃ እንግዲህ ከምኖርበትም ሰፈር ሊሆን ይችላል። laundry dry clean ስትፈልጊ ዋጋቸው ተይኝ... ደግነቱ አገሩ ለ personality አያሳቅቅሽም professional ሥራ ካልሰራሽ ለ minimum wage ጅንስና sinker ውለው ይግቡ😁

    • @melkamethiopiawit6584
      @melkamethiopiawit6584 Před 2 lety

      @@ethioelsylifestyle9486 exactly many Chinese in Toronto too, I know one that live somewhere closer to me, before Covid she fixed habesha libs for me and she told me she make clothes too, I didn’t think I would want until now thanks to you😀 I have her number will go sometime this month . I wish I can show you if I manage to get one that made from scratch

  • @kuworldku2733
    @kuworldku2733 Před 2 lety +1

    ኢልሳ ቻናልሽን እከታተላለው አድናቄሽም ነኝ ።።እኔ በጣም የማደንቃትና በጣም ጠቃሜ ትምህርት ስለ ልጆች አስተዳደግ(አያያዝ) ለናቶች ጠቃሜ ምክር የምትስጠውን እናት ለ እናት (enat le enat) ዬ ቴዬብ ቻናልን ነው ሸልማትም ይገባታል ትውልድን የሚጠቅም እውቀት ስለምትሰሰጥ።። አመሰግናለሁ።።

  • @hannaabate5830
    @hannaabate5830 Před 2 lety +4

    For me, you are my best!!!!

  • @mahiletmekonnen5794
    @mahiletmekonnen5794 Před 2 lety +1

    ውይ ኤልሲዬ ሰብለ በቀለን በነፍሴ ነው የምወዳት ስለእውነት ። ደግሞ እንደዘመኑ አካብዴ ጴንጤዎች አይደለችም ።
    በዚያ ላይ ሰው ሲያገኝ ፣ ሰው ሲያልፍለት የምትወድ፣
    ሰው ሲያዝንና ሲበደል ስትሰማ ደግሞ ከልቧ የምትጮህ ቅን ሴት ናት ። ህይወቷንና ያሳለፈችውን ውጣ ውረዶች በተመለከተ እንኳን ለሴቶች እህቶቻችን ምንም ሳትደብቅ በመንገር ሁሉም ነገር በትዕግስት ሊያልፍ እንደሚችል እግዚአብሔር አምላክ የማይተወን አምላክ መሆኑን የምትመሰክር ትልቅ እምነት ያላት ሰው ናት ሰብለ በቀለ ። እኔ የኦርቶዶክስ ተዋህዶ እምነት አማኝ ነኝ ።
    ነገር ግን ከምንም በላይ በፈጣሪው በሚታመን ሰው እደሰታለሁ ።እናም ሰብሊ ውስጤ ናት እንዳንች ማለት ነው ኤልሲዬ ክክክክክክ እግዚአብሔር አምላክ እረጅምና ዕድሜ ይስጥልን 🙏

  • @tigistteffera905
    @tigistteffera905 Před 2 lety +2

    ሰላም ነው የኔ አንደኛ የአዳነ እናት ሁለተኛ ባህሌ ዩቱብ እና መስኪ ካንቺም ብዙ ነገር ተምሬበታለሁ

  • @mayaqueen8411
    @mayaqueen8411 Před 2 lety +2

    እኔም ባንች እየተጠቀምኩ ነው You made me feel confident
    😘😘❤

  • @hannayirgu48
    @hannayirgu48 Před 2 lety

    ሜላት ቲዩብ እና ዘመናዊት ቲዩብ በጣም ነው የማከብራቹ የምወዳቹ ሜላትዬ ግን በጣም ጠፍታለች በሰላም ነው ኤልሲዬ መረጃ ብትሰጪን ደስ ይለኛል፡፡ አንቺም በጣም ልዩ፣ጎበዝ፣ብዙ እህቶችን የምታጠነክሪ እህታችንሽ በጣም አከብርሻለሁ እወድሻለሁ እህቴ በርቺልኝ፡፡