Ethiopia | Ethiopian News የንግድ ባንድ አነጋጋሪ እርምጃ II መካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረ መተራመስ II NGO ጭንቅ ላይ ናቸው
Vložit
- čas přidán 8. 09. 2024
- Ethiopia | Ethiopian News የንግድ ባንድ አነጋጋሪ እርምጃ II መካከለኛው ምስራቅ የተፈጠረ መተራመስ II NGO ጭንቅ ላይ ናቸው
Welcome to the official Addis Media CZcams channel.
Addis Media is an information platform that engages its audiences using different designs. Addis Media is led by bold, diverse and outspoken news team that incorporates politics, entertainments and live events suitable for your ears. Addis Media is an independent news channel that values authenticity with its deliverable.
Addis Media Channel is a news media channel that delivers new events every hour and every day in a measured and beautiful presentation. In particular, it focuses on new and current news happening in Ethiopia. ADDIS media provides impartial and balanced information.
The purpose of Addis media news channel is to acquire the latest information and to present it in the form of news.
ዉሏችሁ ያማረ ደስ የሚል ይሁንላችሁ!!!! ከእኛ ጋር ስለሆናችሁ እናመሰግናለን፡፡
Like፣shear እና subscribe ማድረግ ሁሌም አዳዲስ መረጃዎችን ያገኛሉ
የንግድ ባንክ ሰራተኞች ባብዛኛው ኮልኮሌ እንኮን ስራቸው አለባበሳቸው እንኮን ስርአት የሌላቸው የሌቦች ተባባሪዋች ናቸው ጠራርጎ ማሶጣት ነው ድሮም በእውቀታቸው የተቀጠሩት ትንሽ ናቸው
የንግድ ባንክ ሰራተኞች ግድ መቀነስ አለባቸው የህዝብን ሚስጥር ለሌባ የሚሰጡ
የኢትዮጸ መንግሥት አሁን ባነነ ምድረ አጨርበርባሪ ይገረሥሥሣል።
በጣም የሚሰለችእና የተንዛዛ ዜና ነው የምታቀርበው
Asheber
Free market .free fall .free choice.strong currency…..
This is an advantage for the NGOs as long as the inflation rate is lower than 68% ie., the rate at which ETB is devalued. In such case the NGOs will benefit from foreign exchage gain. Don't forget they spend in Ethiopian Birr not in USD even though they prepare and receive budget in USD.
ለግብረ ሰናይ ድርጅቶች ሲባል ሪፎርሙ ይሰረዝ ነው? በቃ ሁሌ መቃወም ብቻ
አስር አመታት ረጅም ጊዜ ነው።
የምን ባንድ ነው ንግድ ባንድ ይላል አርእስቱ ምንድን ነው ይሄንን ያክል ለወሬ ሩጫ
ንግድ.ባንክ.ሌባውን.መርጦ.ቢያባርር.የተሻለ.ይሆናል
ሌባው ቢታወቅ ጥሩ ነበር?
በዶላር የተላከውን ገንዘብ በአሁኑ ዋጋ መንዝሮ ስለሚሰጥ ምንድነው ችግሩ፣ 56 ይመነዝር የነበረው 95 ዪገኛል፣
😊❤
❤❤❤
selam
Leboch nachew yibareru.....ayitoch
ደሞ የሙዚቃ ባንድ አለው እንዴ
ውሳኔው አሳዘኝ ሳይሆን አስደሳች ቢሆንም ገና ለገና ዋጋ ይጨምራል በሚል እሳቤ ነጋዴዎች ዋጋ ጭማሪ ማድረጋቸው በጣም ያሳዝናል።
"ንግድ ባንድ"?
Bro banku sera wede band endemekeyer tayh enday?
"ግብረሰናይድርጅቶች"ምነው ተጨነቁ?የሚዘርፉት መጠን ቀነሰባቸው?
Dollar new yemiteqemut.
አሸብር ባለበት ሽብር ይቀጥላል።
ኮሜርሻል ኖሚኒስ እራሱ በንግድ ባንክ ባለቤትነት የተቋቋመ ድርጅት አይደለም?
ንግድ ባንክ
ተብሎ ይሰተካከል
WE are at risk of debt trap. This is not Reform but obeying lenders interests that may not go with country interest. If the reform benefits our country, no one will oppose it. See Grand Resonance dam contribution by the people. It is now our bread issue.
LOan REform???
"ንግድ ባንድ?" ምን ዓይነት ቁጣ? ጅራቱን ቆልፎ በለሆሳስ ሚያው የሚል የዘወትር ለቅሶ? እኛ ስናቀው !
Ye ethiopia bank betam corrupt naw ...Beustu yalut ayitoch mebarer ale achew. Beqi genzeb zerfewal
ኢትዮጵያ ከትዋረደችና የአለም መሳቂያ ከሆነች አምስት አመት አልፋት
እንደናንተ አይነቶች ባንዳ እና ባዳ ጥርግ ብለው ባለመጥፍታቸው ይሆናል