መኖ እቤት ውስጥ ለማዘጋጀት ለምትፈልጉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 19. 08. 2024

Komentáře • 37

  • @oneet.8301
    @oneet.8301 Před 2 lety +1

    You are doing great job my brother. you are changing the poultry farm business in Ethiopia. I wish I can give you 1 million like.

  • @samuelkassaye8616
    @samuelkassaye8616 Před 2 lety +1

    ወንድሜ በእውነቱ ስለ ዶሮ እርባታ ያቀረብከው ማብራሪያና ምክር በተለይ ወደስራው ብንገባ ያከስራል የሚል ስጋት ያለብን ሰዎች አበረታች ነው እኔም በዚሁ ስራ ለመሰማራት ከፍተኛ ፍላጎት ያለኝ ሰውነኝ በቅርቡ በአካል አግኝቼህ ወደተግባር እገባለሁ የሚል ተስፋ አለኝ አመሰግናለሁ፡፡

  • @user-sx5ms8sq6j
    @user-sx5ms8sq6j Před 10 měsíci

    በጣም ለየት ያልክ ሰው ነህ።አመሰግናለሁ ሰለ መልካምነትህ

  • @roniketema5264
    @roniketema5264 Před rokem

    በጣም በጣም ጥሩ ምክር ነው እናመሰግናለን ። መጣለሁ እጠይቅሀለው ።

  • @user-jc1io6nh4m
    @user-jc1io6nh4m Před 11 měsíci

    በናትህ ቀጥታ ንገረን ማኖ በቤታችን ከምን ከምን ማዘጋጀት እንደምችል እና በአከባብያችን ልናገኛቸው የምንችለውን ብትነግሬኝ እንጅ ስታብራራ ርዕሱ የማኖ ዝግጅት ይላል ግን አንተ የምታብራራው ስሌለላ ነገር ነው።

  • @fatma3189
    @fatma3189 Před rokem

    ለመረጃህ በጣም እናመሰግናለን አሪፍ መረጃ ነው በርታ ወድም

  • @debebegoshime5591
    @debebegoshime5591 Před 2 lety

    በጣም እናመሰግናለን መረጃ መስጠት ትልቅ እገዛ ነው

  • @damenebogale2411
    @damenebogale2411 Před 10 měsíci

    Dear brother it is a great lesson, thank you!!

  • @birhanebirhanu6640
    @birhanebirhanu6640 Před 2 lety

    በጣም ጥሩ የሚየበተታስለሆነ ደስብልኛል

  • @amelsister456
    @amelsister456 Před rokem +1

    እናመሰግናለን እኔም አሁን ዶሮ ለማርባት አስቤለሁ

  • @atakeltmelak9449
    @atakeltmelak9449 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ወንድማችን ስፈልገው ነበር ተባረክ

  • @Hailuvet
    @Hailuvet Před rokem

    በርታ በጣም ብዙ ነገር ተምርያለሁ ካንተ

  • @mediyoutube3758
    @mediyoutube3758 Před rokem

    በጣም እናመሰግናለን ዉንድማችን እኔ መስራት እፈልጋለሁ ስዴት መሮኛል

  • @HAYATDerogestore
    @HAYATDerogestore Před měsícem

    Siti sa,at lay bidawlil himachahal

  • @user-wt5rs5kk8w
    @user-wt5rs5kk8w Před 2 lety

    ✋✋✋ እናመሰግናለን

  • @shegiywrekidawede4649

    Waw

  • @waleligntefera1308
    @waleligntefera1308 Před 2 lety

    ወንድሜ የምታነሳቸው ርዕሶች በጣም ጥሩ ቢሆኑም የምታብራራበት መንገድ 90% በላይ ከርዕሱ ውጭ ስለሚሆኑ ሃሳብህን ለመረዳት በጣም ያስቸግራል፡፡ ሌላ ቪዲዮዎችን ስታዘጋጅ በርዕሱ የገለፅከውን ሃሳብ ብቻ ብታብራራ የበለጠ መልካም ይሆናል፡፡

  • @sultanebre9825
    @sultanebre9825 Před rokem

    ጫጩት ላስፈለፍል በሂደት ላይ ነኝ ምን ትመክረኛለህ ? ከቻልክቪድዮ ስራልኝ

  • @yosefasnake2904
    @yosefasnake2904 Před 2 lety

    Arif nw gn hulum video layi ware tabezalek bxm ena yaselechal bxm please kenis werekn plus asire atidegagim

  • @solames5955
    @solames5955 Před 2 lety

    ዛሬ ከ6Video በላይ አይቻለሁ እኔም ቤቴን ላዘጋጅ እና ከ400 ያላነሰ ዶሮ እምወስድ ነወ ሚሆነው።
    አንድ መፅሐፍ ደግሞ ቢኖርህ በጣም ደስ ይለኝ ነበር እስኪ አስብበት ወይንም በPDF መልኩ

  • @metibelhu683
    @metibelhu683 Před rokem

    Onlie mewesede ayichalem seletenawen?

  • @beleteyesigat6635
    @beleteyesigat6635 Před rokem

    How can I vaccine the chickens we have after 2 day old

  • @alemneshgutema249
    @alemneshgutema249 Před 2 lety

    hinqulalii siinti nawu yamitigazawu

  • @ethioentrtainment3643

    ግብአቶችን ለማግኘት እንድንችል የዕቃዎችንየአንተንም ሆነ የአምራቾች (አቅራቢዎች) አድራሻ ብታሳውቀን፡፡ አመሰግናለሁ፡፡ሙሌ ነኝ፡፡

  • @user-hh7oz1rg4c
    @user-hh7oz1rg4c Před rokem

    ለአንድ ሺ የንቁላል ዶሮ የሰወስት ወር ምንያህል ያስፈልጋል ለቁላል እስተሚደርሱ

  • @ethiojobs3385
    @ethiojobs3385 Před 2 lety

    300 doro 10,000 birr keray sent yehonal calculate adergelegn.

  • @nigusadis7992
    @nigusadis7992 Před 2 lety

    የትአገርነው

  • @lamrot777aldnhani3
    @lamrot777aldnhani3 Před rokem

    Enmsgnlen btam

  • @MimiMimi-rz3ic
    @MimiMimi-rz3ic Před rokem

    ግን የት ነው ሥልጠናው

  • @user-ep9fd1rw3f
    @user-ep9fd1rw3f Před rokem

    ለ1 ወር ስልጠና ስት ነው ክፍያው

  • @amelsister456
    @amelsister456 Před rokem

    ይርጋለም ነኝ ጣመጡልኛላቺሁ?የምፈልገው 100ዶሮ ነዉ

  • @alemneshgutema249
    @alemneshgutema249 Před 2 lety

    doro hirbaata awachii hayidalamee

  • @ethiojobs3385
    @ethiojobs3385 Před 2 lety

    bet keray 10,000 ena 300

  • @afewerkisalamlak
    @afewerkisalamlak Před rokem

    were ena mekosater abezaksa ante bicha nek ende ,,,,,

  • @zeynewanebomed23
    @zeynewanebomed23 Před rokem

    ለንግግር እምታስከፍል ከሆነ ለምን ትለፈልፍለክ
    እኔምልክ ጠባብ ነክ ዩቱብ ስለሚከፍል ነዉ እንጂ ምትናገረዉ ምንም ሰዉ አታስጠጋም ነበር እሸ
    አንተ ትጉ ሁን እንጂ ፈጣሪ ለንተ የለዉ ከንተ ነዉ