8 ከባድ ኪሳራ የሚያደርሱባችሁ ስህተቶች አልሰማንም እንዳትሉ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • 8 ከባድ ኪሳራ የሚያደርሱባችሁ ስህተቶች አልሰማንም እንዳትሉ

Komentáře • 36

  • @mdet7189
    @mdet7189 Před rokem +5

    ለምን ወደገደለው አገባም

  • @Tedalemariyam
    @Tedalemariyam Před 4 měsíci

    በጣም እናመሰግናለን

  • @entertainment0182
    @entertainment0182 Před 2 lety +1

    ዶሮ ከሱ ገዝቼ በጣም ደስተኛ ነኝ አመሠግናለው ወንድሜ ለእርዳታህ ሁሉ

  • @user-gw7xf5wd2r
    @user-gw7xf5wd2r Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን ምርጥ ሀሳብ ነው የምሰጠው
    ነገር ግን የእኛ ህዝብ ጥሩ ነገር አይለይክም 😏😏አሁን የተመለከተው 143 ላይኩ 27 😏😏 አይ ይሄነየ ብልግና ወይ ሀሜት ቢሆን ብዙ ላይክ ያገኝ ነበር😏የምር ጥሩ ነገር እንመልከት ወኖቼ

  • @kebedeabeshu
    @kebedeabeshu Před 6 měsíci

    Be ware adenokerkan

  • @wase9992
    @wase9992 Před rokem

    ጠቃሚ መረጃ ነዉ እናመሰግናለን!!

  • @abdu8623
    @abdu8623 Před 2 lety

    በጣም ነው የምናመሠግነው ለምሠጣቸው ትምህርቶች

  • @user-ui9vr4it2j
    @user-ui9vr4it2j Před 4 měsíci

    እስቲ አባ መልስልኝ እግራቸው እንደ ሽባ ሲሆን ምን እናድርግ

  • @user-lw2uj8et4x
    @user-lw2uj8et4x Před 2 lety

    በርታልን እኔ አሁን ላይ በስደት ነኝ ግን ወደ አገሬ ስመለስ ምን ልስራነዉ ብየ ሳስብ ዶሮ እርባታን ነዉ የመረጥኩት የራሴ ባዶ ቦታ ትንሽ ከከተማ ወጣ ያለ አለኝ ግን መስመር ዳር ነዉ እና እቅደ ከስደት መልስ በናተ ስልጠናወስጀ ስራ የን መጀመር ነዉ እስከዛ እምትሰጠዉን ትምህርት እከታተላለሁ በርታ ቀጥልበት

  • @henockfekadu0893
    @henockfekadu0893 Před 7 měsíci

    ለምሳሌ ለ 100 የስጋ ዶሮዎች ስንት ካሬ ያስፈልገኛል ? አመሰግናለሁ

  • @habshawimedia47
    @habshawimedia47 Před 2 lety

    እናመሰግናለን ጥሩ ምክር ነው

  • @user-cw6yg4rq4i
    @user-cw6yg4rq4i Před 6 měsíci

    ውደ ወሎ ራያ ለመውስድ በመኪና አይከብድም ችግር አያመጣባቸውም ለድሮውቹ

  • @makdis4094
    @makdis4094 Před 8 měsíci

    በርታልን ወንድማችን

  • @hodg5666
    @hodg5666 Před rokem

    ወው፣ደስ፣ይላል

  • @YenewNegash-lo9cd
    @YenewNegash-lo9cd Před rokem

    Wow wondime betam new mameseginik enam feligalehugn

  • @hikmatemam4688
    @hikmatemam4688 Před 2 lety

    በጣም እነማሰግነልን

  • @tametame-rb5ks
    @tametame-rb5ks Před rokem

    እናመሰግናለን ወንድማችን

  • @HekmatAhmad-fp2ew
    @HekmatAhmad-fp2ew Před 7 měsíci

    ❤❤❤🎉🎉

  • @abelengdaw4406
    @abelengdaw4406 Před 2 lety

    Selam Bryan ameseginalew ene yalehut are Hager gin bekirbu imetalew siltena mewsewd felgalew

  • @user-zk2vq5oh3o
    @user-zk2vq5oh3o Před rokem

    Lewdefitu tolo wedegedlew giba bakih risu lela metaweraw lela🥱😤

  • @efremgorems3275
    @efremgorems3275 Před 2 lety

    ሌላ ጥያቄ ከቤታቸው ውጪ መናፈሻ አያስፈልጋቸውም በሽቦ የተከለለ

  • @TsegayeWerkneh-he5cv
    @TsegayeWerkneh-he5cv Před 10 měsíci

    መሬት ላይ ምን ማድረግ አለብኝ ሰጋቶራ ወይስ አሸዋ

  • @afeworkgirma5647
    @afeworkgirma5647 Před rokem

    Tebarek

  • @user-if4dx2mg7t
    @user-if4dx2mg7t Před 8 měsíci

    ውይ ቁምነገሩን ብትነግረንስ

  • @user-ck2li5lq8z
    @user-ck2li5lq8z Před 11 měsíci

    ቴሌግራም ሊንክ አስቀምጥልን ወንድሜ

  • @menberdenje1105
    @menberdenje1105 Před 11 měsíci

    የተለምእኮ ሊንኩ የታለ

  • @user-wv9cs6yt4e
    @user-wv9cs6yt4e Před 10 měsíci

    ወንድሜ የ2ወር ልዩነት ያላቸው ቢቀላቀሉ ችግር አለው የ10 ወር 8

  • @user-wt5rs5kk8w
    @user-wt5rs5kk8w Před 2 lety

    ሰላም ወድም እንዴትነክ

  • @aminamoh619
    @aminamoh619 Před 4 měsíci

    አዘብዛቢ ነህ እኝክ

  • @joman6462
    @joman6462 Před 9 měsíci

    ቪታሚን በየስንት ጊዜ ነው የምንሰጠው

  • @hikmatemam4688
    @hikmatemam4688 Před 2 lety

    ለ50 ዶሮ ስንት ካሬ ቦታ ያስፈልገል ??

    • @efremgorems3275
      @efremgorems3275 Před 2 lety

      አፍቸው ይቆረጣል የሶስት ወር ዶሮ ስትሸጡ

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 Před 2 lety

    እህ ወሬ አታብዛ ቶሎ ወደ ጉዳዩ ግባ

  • @wellotube7062
    @wellotube7062 Před 2 lety

    ወሬኛ ነህ እህህህ