የሚስቱን ህይወት ለማትረፍ ከእህቱ ጋር ሆኖ ትልቁን መስዋዕት የከፈለው አባወራ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 09. 2022
  • silehiwot.com/
    Join this channel to get access to perks:
    / @silehiwottv22
    Unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited Copyright ©2022 Sile hiwet Tv
    like us on face book / selehiwot
  • Zábava

Komentáře • 251

  • @hulegebtube6146
    @hulegebtube6146 Před rokem +61

    በዚህ ህመም የሚሰቃዩትን ሁሉ ፈጣሪ ፈውሱን ይላክላቸው

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💞💞💞

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou Před rokem +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před rokem +50

    እህት ብሎ ዝም እንዲህ አይነቱን እህት ያብዛልን

  • @rahma-pc1fp
    @rahma-pc1fp Před rokem +77

    ቅመሞች እደዝህ ያለባል ይስጣችሁ አሚንበሉ 🥰🥰💐💐💐💐

    • @rozimuslimgirl1237
      @rozimuslimgirl1237 Před rokem +1

      አሚን ግን የለም 🥺🥺

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Před rokem

      Amen Amen Amen

    • @yabyab5036
      @yabyab5036 Před rokem

      አሜን አሜን አሜን

    • @rahma-pc1fp
      @rahma-pc1fp Před rokem +1

      @@rozimuslimgirl1237 ትክክል የለም የራስሽ ጉዳይ የሚልነው ያለው ባሁኑሰአት

    • @AsAs-rk1ou
      @AsAs-rk1ou Před rokem +1

      ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @missayeaemero6888
    @missayeaemero6888 Před rokem +19

    እስኪ እንደዚህ ደግ እህት ደግ ወንድም ደግ ባል ያብዛልን በአዲሱ አመት ጭካኔ በዛብን ሁሉን ሰላም የሚያረግ አስተሳሰብ ያድለን

  • @user-jt7hz2zr9t
    @user-jt7hz2zr9t Před rokem +32

    ሰላም ለሀገራችን አዲሱ አመት የፍቅር የሰላም ያርግልን🇪🇹🇪🇹🇪🇹

  • @Alex-pk9lj
    @Alex-pk9lj Před rokem +42

    ፈጣሪ ሰላም ለሀገራችን ፍቅር ለህዝባችን የስጥልን
    መጪውን ዓመት የሰላም የፍቅር የአንድነት ያርግልን 🙏🙏

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před rokem +19

    ስለ ሕይወት youtube አስተማሪ ቁም ነገር አዘል ነገር ነው የሚታስተላልፉልን እናመሰግናለን
    ፈጣሪ ሀገራችንን ኢትዮጵያ ፍፁም ሰላም ያድርጋት

  • @user-pb6cf4lw7e
    @user-pb6cf4lw7e Před rokem +27

    ፈጣሪ ደጋግ ሰዎችን ያብዛልን በበሽታ የሚሰቃዩ ወገኖቻችንም ማርልን

  • @user-vt4jz5pp9e
    @user-vt4jz5pp9e Před rokem +30

    ሰላም ለሀገራችን ኢትዮጵያ እና ለህዝባችን 🇪🇹💔😭🙏

  • @Selam-be9nk
    @Selam-be9nk Před rokem +6

    በጣም አስተማሪ ነዉ በእውነት በርቱ:ከኩላሊት በሽታ እግዚአብሔር ይጠብቅ :ሀገራችን ሰላምሽ ይብዛ

  • @allhamdulelahe1728
    @allhamdulelahe1728 Před rokem +5

    ይህድራማ ገናዛሬ ምርጥ ቤሰብ አየሁ መጨርሻዉ ያምራል

  • @msratmm365
    @msratmm365 Před rokem +50

    መዳም ቅመሞች መልካም ባል ስጠን 🙏🌻🌼

  • @nurakw1623
    @nurakw1623 Před rokem +19

    አዲሱን አመት የሰላም የፍቅር የደስታ ያድርግልን።

  • @ktube8920
    @ktube8920 Před rokem +23

    ያረብ ከዚ በሽታ በእዝነትህ ጠብቀን ያረብ አንተ አይቸግርህም

  • @apall8110
    @apall8110 Před rokem +12

    ፈጣሪ አዲሱን አመት ደስታን ፋቅርን መተሳሰብን ሰላምን እንዲሰጠን የሁላችንም ፀሎት ይሁን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን ክፉውን አርቆ መልካሙን የምንሰማበት ዘመን ይሁን

    • @Tsehay1261
      @Tsehay1261 Před rokem

      ማማየ ደምሪኝ 🙏🙏

  • @sefialemmelaku5609
    @sefialemmelaku5609 Před rokem +6

    እሄ የኔ ታሪክ ይመስለኛል የኔም ባል እንደዚ እራሱን አሳልፎ ሰቶ ነዉ ያዳነኝ ብዙ መስዋህት ከፍሎ

  • @addisw1713
    @addisw1713 Před rokem +12

    እንደዚ አይነት እህት ያብዛልን መጨረሻው በጣም ያምራል ሰላም ለእናት ሀገራችን ኢትዮጵያ ውርደት ለሴጣን 🙏🙏🙏
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻🕊
    🌻🌻 መልካም 🌻🌻️
    🌻🌻 አዲስ 🌻🌻
    🌻🌻 ዓመት 🌻🌻️
    🌻️🌹⁣🌾🌻💐🌷🌻
    🕊🌻🌻🌻🌻🌻️🕊

  • @meryemnesru4124
    @meryemnesru4124 Před rokem +31

    መጪው ዓመት አንደዚህ እርስ በእርስ የምንተሳሰብ ያደርገን 🙏🙏

  • @SaraSara-os9lj
    @SaraSara-os9lj Před rokem +1

    ዋው ምርጥ ባልና እህት ጌታ ሲሰጥ እንዲህ አይነቱን ይስጠን ዋው

  • @haylu8198
    @haylu8198 Před rokem +4

    አዲሱ አመት የሰላም የፍቅር ያድርግልን ፈጣሪ

  • @user-zz1in8lg7i
    @user-zz1in8lg7i Před rokem +11

    ሁሌም ለቤተሰቦቼ ያለኝ ፍቅር ከምንም በላይ ነው ይህን ሳይ ደግሞ ከዚያን በላይ ሆነ

  • @senaittesfamichael3635
    @senaittesfamichael3635 Před rokem +1

    ደስ የሚል ባልና እሕት በጣም የሚገርሙ ቤተስቦች ማን እንዲሕ አይነት ስው አለ ብዙዎችን ስናይ እንዲሕ እይደሉም ሚስቶቻቸው ሲታመሙ ጥለዋቸው ነው የሚጠፉት ያንተ ግን ለዛውም እሕትሕ እንዲሕ የተባረከውን ቤተስብ ያጋጥመኝ ፈጣሪ እሜን እንኳን ዳንሽላቸው በተስፋ መኖር በፈጣሪ ዋጋ አለው ስለዚሕ ተስፉ በአምሌካችን ይኑረን እሜን

  • @aselefechyeadonayenat7588

    አይይ አንድንድ የባል እህት አዉሬ ናት አንድንድ ደሞ ፍቅር ናት አይ እች ዓለም 🤦‍♀️

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +7

    እኳን ደና መጣቹ አስተያየት አየቼው ሰጣለው 🙏🙏

  • @-Ele
    @-Ele Před rokem +8

    🌹ጥሩ ሰዉ ማለት አላህ ሱባሃነዉ ታለ 🌹ባዘዘዉ መልክ መታዘዝ ነዉና ሁሌም ጥሩ እንሁን 🌹👉 ፕሮፋይሌ ተጭናቹ ቤተሰብ ሁኑ አብሽሩ በላይክ ።🌹🌹👍👍👍👍🌻🌻🌻

  • @user-jr2yx5ll1x
    @user-jr2yx5ll1x Před rokem +2

    ሞት ከማንም ይለያል ሱበሀን አላህ✍️

  • @familyofficial_2220
    @familyofficial_2220 Před rokem +2

    #ለ_ስደተኛዋ!!!
    ለማይሞላ ህይወት ባልሰመረ ኑሮ
    የእሷ ነጻነት በሰው አገር ታስሮ
    ..
    የልጅነት ወዟ እያደር ተመጦ
    የነገ ተስፋዋ ከላይዋ ተሟጦ
    ..
    ለራሷ ሳይደላት ሳይመቻት ስደት
    እሷ ታበራለች ሌላን ለማስደሰት
    ..
    የድህነት ታጋይ የስደት ወታደር
    እንጀራ ፍለጋ ዘልቃ ከሰው መንደር
    ..
    የቤተሰብ ቤዛ የንፋስ ላይ ሻማ
    ብርሀን ፈጣሪ እራሷ ጨልማ

  • @user-ey9lx3bd2m
    @user-ey9lx3bd2m Před rokem +2

    እንኳን አደረሳችሁ የተዋህዶ ልጆች

    • @user-gq6sf3dk8k
      @user-gq6sf3dk8k Před rokem

      አሜን፫ እንኳን አብሮ አደረሰን አደረሳችሁ ተወዳጆች❤😘🙏

  • @useruserr6099
    @useruserr6099 Před rokem +2

    እህት ሁና ምሰራዉ ልጅ ጎበዝና ደስ ምትል ልጅ በርች

  • @user-un4qt8nm5e
    @user-un4qt8nm5e Před rokem +7

    እንደዚህ አይነት በሽታ ፈጣሪ ይጠብቀን

  • @eyuelnegash2681
    @eyuelnegash2681 Před rokem +2

    በጣም አስተማሪ ነው እናመሰግናለን ሰለሂወት💚

  • @keyriaissa1538
    @keyriaissa1538 Před rokem +5

    ልስማና እኮምታለሁ

  • @hageraethiopia513
    @hageraethiopia513 Před rokem +2

    ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ፍትሕ ለህፃናት።

  • @goodnews2392
    @goodnews2392 Před rokem +8

    ፕሮግራሞቻችሁ በሙሉ አስተማሪዎች ናቸው ፣ በርቱ ጠንክሩ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem +1

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💞💞💞

  • @noortamri9116
    @noortamri9116 Před rokem +2

    እድህ አይነት አለ የባል እህት በጣም ቀናሁእሺ ትምርትነው ወላሂ እኔ የባል እህት አቃጥሎልደፋኝነው የናተሥመታደልነው

    • @user-gs6oj6px7h
      @user-gs6oj6px7h Před rokem

      አይዞሽ እህቴ ባልሽ ጥሩ ከሆነ ሌላዉ ትርፍ ነዉ ቦታ አትስጪ የራሳቸዉን እያሞቁ ያንችን ያፈርሳሉ

  • @konju283
    @konju283 Před rokem +1

    ምን አይነት የታበረከች እህት ነት እንደዝ አይነት እህቶች የብዘልን

  • @user-gn5ov5jm7z
    @user-gn5ov5jm7z Před rokem +12

    ሰትታሙየሚሸሽሳይሆን አብሯችሁየሚታመምባልይሰጣችሁ እድህምአለ

  • @helina3753
    @helina3753 Před rokem +1

    እንኳን አደረሳችሁ🇪🇹

  • @zzaa8354
    @zzaa8354 Před rokem +5

    ለኔምዱአ አድርጉልኝ ያጀመአ ሀኪምቤትህጀ ደምማነስ,የኩላሊትጠጠርና የጨጓራ ኢፌክሺን አለብሺ ተብያለሁ በዱአ አስቡኝ

    • @genetadugnaheran1328
      @genetadugnaheran1328 Před rokem

      አይዞሽ እግዚአብሔር ይማርሽ

    • @user-uq6kn3fc4u
      @user-uq6kn3fc4u Před rokem

      Le kulalit xexeru weha ena hababe bedenb beyebet ene endeza new yexefalegh ayezush ehete fexari yemaresh

    • @zzaa8354
      @zzaa8354 Před rokem

      @@genetadugnaheran1328 አመሰግናለሁ ገኒየ

    • @maryammm4345
      @maryammm4345 Před rokem

      አለህ አፊየ የርግሽ እህቴ

  • @tgistermyas776
    @tgistermyas776 Před rokem

    የመዳም ቅመሞችን ጌታ ይጠብቀን እንብል እባካችሁ እኔንም ጨምሮ 🙏🙏😔😔

  • @selamtube1319
    @selamtube1319 Před rokem +5

    💞💞አዲሱ አመት ሰላምን ፍቅርን ያምጣልን🕊🇪🇹🕊 ያለፈውን ትተን በአዲስ አመት አዲስ ሰው እንሁን💚ፀጉራችሁ እየተነቃቀለ ለተቸገራችሁ አሪፍ መፍትሔ አለኝ እየገባችሁ እዩት👍👍👌ውፍረት ለመቀነስ ለምትፈልጉ እየገባችሁ እዩት👌👌

  • @SelamfsehaSelamfseha
    @SelamfsehaSelamfseha Před rokem +3

    ዋው በጣም ደስ የሚል ፍቅር ነው እህት እደዚ ስትሆን መልካምነት ለራስ ነው ከልብ አመሰግናለው በዚ ፕሮግራም እኔ በጣም ተጠቅሜያለው🙏🙏🙏

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ የእኔ ውድ💋💋💋💋

  • @user-jr9lt3wm1i
    @user-jr9lt3wm1i Před rokem +2

    መልካም ሰዎችን ያብዛልን

  • @arielasgedom3242
    @arielasgedom3242 Před rokem +7

    I falled on the floor and l hurted my knees. My knee caps broken in peices. I was on craches for almost for 3 years. So, my husband left me after l hurted my knee right away. He didn't even stay with me for 3 months. I did not have any family around me. I suffered a lot for almost 3 years. I had knee surgery and the surgery didn't went well. I can walk without cratch but l can't bend my knee completely. When l watched this video, l cried. Because l didn't believe anyone can do such beautiful things. God bless for those their hearts are pure and good.

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 Před rokem +2

      I am so sorry for what your husband did to you married is not A joke we make A promise for better for woes for sickness and health my husband both kidney failure 3 years ago l am not A much l tried everything to get him kidney l took him to Bangkok my friend offered but they refused because she is not my sister they asked DNA test l was so sad and heartbroken after my brother offered to give him l took my husband to Ethiopia and they found my brother have diabetes he can’t donate l cried it’s God’s will my son was A much but he refused to give him because he was not his birth father but he raised him since he was 9 years old now he is 29 years old and he give him money to start business in Ethiopia l was very sad and angry with my son l told him my husband pain is my pain if he give him l feel he give me Because me and my husband are together for the last 21 years married 20 years now we give up looking for kidney donor and back to Japan he is Dulces 3 times a week l stop my job and take good care of him l pray to Allah to make him comfortable and help him to ease his pain l will stay with him until the end insha Allah maybe one day he will get kidney transplant

    • @Master_ofElements
      @Master_ofElements Před rokem +2

      omg! iam so sorry happened to you this he is such a devil man so how your feeling now

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Před rokem +1

      @@samiraseid9324
      Thank you for encouragement words and for sharing your story with me. I am sorry for your life up and down. You are very strong, passionate and good person. The Lord God will bless you for your good deeds. Because the bible says that you reap what you sow. If you sow good, you will reap good. If you sow bad you will sow bad. So, you are taking care of your husband and the Lord God will pay you for that. I pray that your husband to be heal at this moment of time. Amen Amen Amen.

    • @samiraseid9324
      @samiraseid9324 Před rokem +1

      @@arielasgedom3242 Ameen l hope you are feeling much better now thank you for your prayers

    • @arielasgedom3242
      @arielasgedom3242 Před rokem +1

      @@samiraseid9324
      You very welcome. I had knee surgery and the surgery didn't went well. I am able to walk but l can't bend my knee completely. I didn't want to have another surgery so l am just praying to God to heal me. Thank you for asking. Be blessed.

  • @user-fm7bz5wq5y
    @user-fm7bz5wq5y Před rokem

    አዲሰ አመት የፋቅር የሰላም ያድርግልን

  • @mekdesmolla4500
    @mekdesmolla4500 Před rokem +1

    እድህ አይነት ደጋግ ሰው አለ ወይስ በመናብ ነው ካለም ያብዛልን

  • @Zxz07881
    @Zxz07881 Před rokem +3

    ያረብ እሚወደኝን ባል ስጠኝ

  • @m..m1814
    @m..m1814 Před rokem +5

    በጣም አሪፍ ነው👀

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💞💞💞👍

  • @getanie6591
    @getanie6591 Před rokem +3

    ለመጀመሪያ ጊዜ የባል እህት ለምራቷ መስዋት ስትከፍል ሆሆሆ በተግባርም ተግብሩት እስኪ😋🥰🥰

  • @degis9636
    @degis9636 Před rokem +2

    ፈጣሪ ሰላም የብዛልን

  • @user-og1qw4lx5m
    @user-og1qw4lx5m Před rokem +1

    የምታስቀኑ እህትናወድም ደስስትሉ

  • @user-uq9ni6wq9k
    @user-uq9ni6wq9k Před rokem +1

    ዋው ዋው በጣም ደስ የምል በል ነው እንዴ አንቴ አይነት ይብወልን

  • @FreihaYaissn
    @FreihaYaissn Před rokem +4

    አሏህ ሆይ አንተ የሰላም ባለቤት ነህና ሰላም የሚገኝው ካንተ ነውና ሀገራችንን ሰላሟን መልስልን ጦርነት በቃ በለን ፕሮፍይሌን በመጫን ቤተሰብ ይሁኑ ውድ የሀገሬ ልጆች መልካምነት ለራስ ነው አሏህ መልካም ከሚሰሩት አሏህ ያድርገን

  • @werkneshtade8323
    @werkneshtade8323 Před rokem

    ኤጭ ምንድነዉ ሳትምት ምትጨማለቅ እንደማፅናናት

  • @hayatemohammed1158
    @hayatemohammed1158 Před rokem

    መልካምሰውመሆንለራስነው።የወንድምንሚስትአይትአይወደውምነበር።ሳራጠሩበመሆናነውያስጨነቀቻት

  • @muludelelegn9926
    @muludelelegn9926 Před rokem

    Egezabher yemesegen 🙏🙏🙏❤️

  • @user-wg6em5id3p
    @user-wg6em5id3p Před rokem +1

    እፍፍ እንባየን መቆጣጠ፣ር አቃተኝ ፍቅር ሀያል ነው

  • @hanna9502
    @hanna9502 Před rokem

    ሁሌም ስለ ሚስት እህት ባል ጋደኛ ላይ ብኛ ያጠነጠነ ነው..ሌላም ብዙ ይኖራል ብዬ አስባለው

  • @ahmad9778
    @ahmad9778 Před rokem

    ደስ የሚል ታርክ

  • @zeinabahmed863
    @zeinabahmed863 Před rokem +2

    እትዮጵያ ምለ ኩላሊት መታከም ቢቻል

  • @saraaamarech5920
    @saraaamarech5920 Před rokem

    ደስ፡ይላል

  • @user-yy1nk8es1u
    @user-yy1nk8es1u Před rokem

    😢😢😢😢መልካም ባል ከፈጣሪ ነው እህህ

  • @alemyemodeshlijtube19

    አቤት እንድች አይነት መልካም እህት ንብረቷንም ሂወቷንም ምስውዋት ምታረግ ከየት ትገኛለች😭

  • @user-kr7rn8oq5w
    @user-kr7rn8oq5w Před rokem +1

    ስለፍቅር ስሰሩ አይዋጥልኝም ለምን ይሆን ያዉ የለም ብየ ስለማምን ነዉ

  • @hayatmohamed8193
    @hayatmohamed8193 Před rokem +1

    ምርጥ ቤተሰብ

    • @selamtube1319
      @selamtube1319 Před rokem

      ነይ ቤተሰቤ ሁኚ እማ💚💚💚

  • @bosenagashu1673
    @bosenagashu1673 Před rokem

    በዚህ አዲስ ዓመት ደግሞ ስንቱ ያልቅ ይሆን?
    አረ ጌታ ሆይ በቃ በለን 🙏🏿🙏🏿😭

  • @ydyd6754
    @ydyd6754 Před rokem

    wooooow dase yamel new

  • @aynalem3830
    @aynalem3830 Před rokem

    Selam lehegerachn selam lehazabachn

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před rokem +3

    የኔ ወንድም ይህንን በሽታ ከተቆራኘ ብዙ አመታት ተቆጠሩ የኔ ውድ😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-gs8yv4ss5x
    @user-gs8yv4ss5x Před rokem

    እውነት እህቱ በጣም አዛኝ ናት እደዚህ አይነት ባልም የለ

  • @indiyatube8100
    @indiyatube8100 Před rokem +3

    ሰዎች እኛ ሀገር ድራማ የበዛዉ በሰላም ነዉ?💀

  • @eyerusalemdesta1229
    @eyerusalemdesta1229 Před rokem

    You are to smart you are

  • @hiwetshow3016
    @hiwetshow3016 Před rokem +2

    Like 👍👍👍

  • @egzihabermalkamnewu925
    @egzihabermalkamnewu925 Před rokem +3

    Indet dass yilal 😘😘❤️

  • @ayishayoutube4345
    @ayishayoutube4345 Před rokem +1

    ሁሉም፣እደዚህ፣ቢተዛዘን፣ያት፣በደርስን፣ነበር

  • @zainat5067
    @zainat5067 Před rokem +2

    ፍቅር፡ፊልምላይነው

  • @betisalimbetida8740
    @betisalimbetida8740 Před 2 měsíci

    ❤❤❤

  • @alisatesfay5164
    @alisatesfay5164 Před rokem

    Geta zemenachu ybark leka edezi aynet deg sew ala benesu deginet betam alqishalew

  • @whoami8518
    @whoami8518 Před rokem

    በትረካ አድርጉልን

  • @abdumohamed2978
    @abdumohamed2978 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @lloveyousomuch5107
    @lloveyousomuch5107 Před rokem

    🙏🙏🙏

  • @shgsuzhhahsh9500
    @shgsuzhhahsh9500 Před rokem

    እስከ ዘሬ የያሁት ድርማ ለይ እንድዝ አይነት ውንድ እህት እንዳዝ ስይሆኔ አይቼ አልውቅም ግን ዘሬ ልዩነው

  • @lenateshome3896
    @lenateshome3896 Před rokem

    Endene.sile.hiwot.progeam.madamexi.yemiwedi.be.like.asayunyi

  • @rabiyaebirahim8645
    @rabiyaebirahim8645 Před rokem

    Wow melakam negernow

  • @user-hs3pd4sj9n
    @user-hs3pd4sj9n Před rokem +1

    ኢቺልጅ ብዙጊዜ የጭካኔ ድራማ ስሰራ ስለማያት በዚህ ሳያት ታሪኩ አልዋጥም አለኝ እጠላታለሁ

    • @user-ro9ri3mc1q
      @user-ro9ri3mc1q Před rokem +3

      ድራማ ስለሆነ አትጨነቂ ምላልባይ ጡሩ ሴት ልተሆን ትችላለይ🇪🇹

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Před rokem +1

      ድራማ መሆኑን ኣትርሺ እሱስ ብሆን ምትወደውን ምስቱን ትቶ ሌላ ምስት ሽርጉድ ስል ኣልነበር ግን ድራማ ስለሆነ እሱም ይሁን እሷ ዋናው ነገር ትምህርቱ ነው

    • @user-hs3pd4sj9n
      @user-hs3pd4sj9n Před rokem

      ሳላየውኮ ቀረሁ ጀምሬ ተውኩት ከምር

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Před rokem

      @@user-hs3pd4sj9n ኣሳቅሽኝ እህት ዋናው ትምህርቱ ነው ክፍና ደግ ሁነው ምቀርቡት እኛን ለማስተማር እንጅ እንደዛ ስለሆኑ ኣይደለም ለማንኛውም የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ጋበዝኩሽ ገብተን እናዳምጥ ስለ ህይወት ምያቀርቡት ገጠመኙ ጋር ይመሳሰላል ደስ የምል

    • @mulubelay6386
      @mulubelay6386 Před rokem

      @@user-hs3pd4sj9n ኣሳቅሽኝ እህት ዋናው ትምህርቱ ነው ክፍና ደግ ሁነው ምቀርቡት እኛን ለማስተማር እንጅ እንደዛ ስለሆኑ ኣይደለም ለማንኛውም የመምህር ተስፋየ ኣበራ ገጠመኝ ጋበዝኩሽ ገብተን እናዳምጥ ስለ ህይወት ምያቀርቡት ገጠመኙ ጋር ይመሳሰላል ደስ የምል

  • @fafiyasinhara5180
    @fafiyasinhara5180 Před rokem +4

    ደስ የሚል ትዳር❤❤

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 Před rokem

    🙏🙏😍😍😍😍

  • @hilnamolla1511
    @hilnamolla1511 Před rokem +1

    እንዲም አይነት ሰው አለ

  • @user-eq4jp5rh9c
    @user-eq4jp5rh9c Před rokem +1

    እንዲህ አይነት የባል እህት ያለ አይመስለኝም

  • @user-ys1ru6ej9o
    @user-ys1ru6ej9o Před rokem

    እውነተኛውን ታሪክ በፊልም መልክ እየሠሩ ነው ወይም??

  • @tomasaba5142
    @tomasaba5142 Před rokem

    Baxami,dasimili,diramano,huntana,fiqiri,indino,💯👍

  • @m..m1814
    @m..m1814 Před rokem +3

    🇸🇦🌹🇪🇹

  • @toyiba6183
    @toyiba6183 Před rokem +5

    በፊት እውነተኛ ታሪክ መስሎኝ በዝህ ሚድያ እሚለቀቅ አዝን አለቅስ ነበር 😁😁😂😂ግን ፊልም ነው ያ ቀን ትዝ ሲለኝ እስቃለሁ 😁🙈

  • @user-ro9ri3mc1q
    @user-ro9ri3mc1q Před rokem +2

    🇪🇹🇪🇹

  • @mekiilove8860
    @mekiilove8860 Před rokem

    ፈጣሪ ይመስገን 💝

  • @destamasallah9772
    @destamasallah9772 Před rokem +1

    🙏🙏❤❤😍😍😥😥😥

  • @user-rv6yv8ob7w
    @user-rv6yv8ob7w Před rokem

    ምነው ፍቅርምበተግባርበሆነ ዛሪላይ አገዝኩሲላቸው ትተውእሚሄድት እኳን ታመን

  • @ajaebaakil780
    @ajaebaakil780 Před rokem

    ❤❤😘😘😘😘

  • @user-em5ry9cq9e
    @user-em5ry9cq9e Před rokem +1

    ፍቅር በፊልምብቻሆነ

    • @hanna4751
      @hanna4751 Před rokem

      ይሄ እኮ እውነተኛ ታሪክ ነው የእውነት

  • @user-bj3wi5rk5b
    @user-bj3wi5rk5b Před rokem

    2015👏🌹🌹🌹