አባ ገብረ ሚካኤል ገብረ እግዚአብሔር ዘ ኢየሩሳሌም በቅድስት ሀገር ኢየሩሳሌም ከ 56 ዓመት በላይ የኖሩ
Vložit
- čas přidán 25. 04. 2024
- #Jerusalem
#ethiopianchurch
#dewolደወል
#eotc
#ethiopian
#Ethiopian Church Jerusalem
#Deir Es-Sultan Monastery
#Ethiopian Monastic Presence
#Ethiopian Pilgrimage Sites
Ethiopian Christianity in the Holy Land
St. Michael Ethiopian Church
Jerusalem Ethiopian Community
Ethiopian Christian Heritage
Ethiopian Exarchate in Israel
Ethiopian Pilgrimage Destination
Welcome to a captivating journey into the heart of Jerusalem's Ethiopian Church, a treasure trove of history, culture, and spiritual significance. Join us as we delve into the sacred spaces, traditions, and unique heritage of the Ethiopian Christian community in the Holy City.
🕍 St. Michael Ethiopian Church: Discover the spiritual haven that is St. Michael Ethiopian Church, a centuries-old institution echoing with prayers and adorned with remarkable Ethiopian religious art.
🌍 Jerusalem Ethiopian Community: Immerse yourself in the vibrant community life of Ethiopians in Jerusalem. From cultural celebrations to communal gatherings, witness the resilience and unity of this unique community.
⛪️ Ethiopian Christian Heritage: Explore the rich tapestry of Ethiopian Christian heritage that has found a home in the heart of Jerusalem. Uncover the historical ties and the enduring influence of Ethiopian Orthodoxy.
🔖 Ethiopian Exarchate in Israel: Learn about the Ethiopian Exarchate in Israel, a crucial center for Ethiopian Christian practices, serving as a spiritual hub and a testament to the enduring faith of the Ethiopian diaspora.
🚶♂️ Ethiopian Pilgrimage Destination: Walk with us through the sacred pilgrimage sites frequented by Ethiopian Christians in Jerusalem. Understand the significance of these locations and the deep-rooted connection they hold for pilgrims.
Whether you're a history enthusiast, a cultural explorer, or a spiritual seeker, this video promises a captivating glimpse into the Ethiopian Church's presence in Jerusalem. Subscribe, like, and join us on this unforgettable journey of discovery and reverence.
🌐 Explore More:
DEWOL
🔔 Don't forget to subscribe and hit the notification bell for more enriching content!
#EthiopianChurch #JerusalemHeritage #PilgrimageInIsrael #CulturalExploration #SpiritualJourney #EthiopianOrthodoxy
#ethiopianchurch #dewolደወል #eotc
ደስ የሚል ታሪክ ነው እባካችሁ ወጣቶች ከአባቶቻችን ተማሩ አሁን እኝህ አባት መፅሀፍ ለመፃፍ ጊዜ ባይኖራቸውም በቃለመጠይቅ መልክ ከታች ጀምረው ብዙ ታሪክ ቢያስተምሩን በተከታታይ ፕሮግራም ቢቀርቡ ጠያቂው ሰአት ይንሰኛል ብለህ ብዙ ሊያስተምሩን ሲችሉ ሮጥክና እሳቸው እንዳሉት አንተ የምትፈልገውን ብቻ ነው የጠየከው ከተቻለ እዛ አካባቢ ያላችሁ ትንሽ የጋዜጠኝነት ሙያያላችሁ ስለአክሱም ስለደብረሊባኖስና ስለ እየሩሳሌም ታሪክ በስፋት ቢያስተምሩን
ይሄ ሁሉ እውቀት አብሮ ባይቀበር እስቲ ጥረት አርጉ
ኣባታችን ኣባ ገብረሚካኤል ድንቅ ታሪክ ኣሰምተውናል በረከታቸው ይድረሰንና ( ጠያቂ ግን ኣንላቀቅም የሚል ቃል እንደ ኣንድ ሌባ ብትተውት ማለቴ በሌላ ቅል ብትተኩ ለምሳሌ ያክሱም ካስነሳን ሰፋ ባለ ብታስረዱን ብለህ መጠይቅ ትችላለህ ካልሆነ በስጠቀር ያባቶች ጉዳይ ክብር ይኑረን ስንጠይቅ ) !!
አባታችን እድሜወትን ያርዝመዉ
በረከቶ ይደርብን አባታችን
Bereketot yiderbin Abonna ❤❤❤❤❤
አባ የርሰዋን ታሬክ ሰማሁ የድሮ አባቶቻችንን ስለአነሱዋቸው በእውነት በትዝታ አለቀስኩ እርሰዎም ያውቃሉ ከልቤ አባቶቼን ለማገልገል እንደመጣሁ ነገር ግን አንዳንድ አባቶች እና እናቶች ግን ከልቤ ላገለግል እንደመጣሁ በፍፁም ሊረዱኝ አልቻሉም እኔግን እስካሁን በጣም ያማል የሰውን ማንነት ልቡን የሚያውቀው አንድ የሚታመነው አምላክ ነው :: አባ አውቃለሁ ብዙ አጫውተውኝ እንዲሁም ይመክሩኝ ነበር ሳልፈልግ እያለቀስኩ በመለየቴ በጣም አዝናለሁ ቢሆንም ግን አምላክ ፈቃዱ ከሆነ በቅርብ አየዎት አለሁ:: አላዛር ያሉትን ደካማ አባቶቼ ን ሰላም በሉኝ:: ድ
አባታችን በረከትዎ ይደርብን አሜን ፫
አባታችን በረከቶት ይደርብን ❤
እሳቸው የሚያወሩት በየዋህነት እና በቅንነት ነው ጠያቂው አዲሱ ትውለድ ነው በዘረኝነት የሰከረ በሳቸው እድሜ የዘር ነገር የለም
አባቴ አባ ገ/ሚካኤል በረከትዎ ፀሎትዎ ይድረሰኝ።
አባቴ ልዑል እግዚአብሔር እድሜና ጠና ይስጥዎት።
ደስ የሚል ታሪክ አጫወቱን። በረከትዎ ይደርብኝ።
በረከቶይደርብን❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉
Rashn mayet new yaluhun yaz mkniyatu hulachn sle hatyatachn nsha kegeban new mefthew. Yesew gudf mayet enakum maletachew new. Gazetenaw Egziabher mastewalun esth betam negerena ena zerena neh.
Gazetenaw bebereket fenta mergem eyaferah slehone please nseha gba
ጥሩ ቃለመጠይቅ ሲሆን ጋዜጠኛው ግን ያቋርጡታል...
በጣም እናመሰግናለን
እውነት ነው የድሮው ጳውሎስ ሆስፒታል የአሁኑ አውቶብስ ተራ ነው።
ዐቃቢነት በትምህርት አናሣ የሆኑ ትምህርተ አገልግሎት በጥልቀት ከሌለ ወደ ዝቅተኛ ሥራዎች መንከባለል የአሥተዳደሩ ሁሉን እንደችሎታው ነበረና ከስአልናከ ደጋሚነት ወደ ኢየሩሳሌም በመንፈሣዊ ዕውቀት ችሎታ ሣይሆን እንደ ዕድል ተንከባለው ጥሩ መደበቂያ አግኝተው ዘመናቸውን በዚያ ገፍተዋል ። በዚህ ሁሉ ውይይት ሥለ ትምህርታቸው ደረጃ ምንም አልተሰማም ቅዳሴ የማንም ደካማ መተከዣ ነበር ጥሩ ቀዳሽ ካልሆኑ ወደ ታችኛው የሥራ እርከን ማንሸራተት ልምድ ነበረና እንደ ችሎታቸው አጣኝነት ተሰጥቷቸዋል ይኸው ነው ። በዚያም አይሰብኩ አያሥተምሩ ከነበር ወሬ ውጪ አይ ዘመን ተቀለደበት ። የቀድሞውንም ዕድሜ ለዓፄ እያሱ እሳቸው ናቸው የስሩት እናንተሥ በዘመናችሁ ምን ሰራችሁ ? የትኛውን ሰራችሁ የዘመኑም ሁኔታ ያጠያይቃል ። እናንተ ባላችሁበት ምን ስላም አለ ?
በ 70 ዓም ምን ነበር ያሉት ?
Denek yehone tarik new yakerebkelen Aban yemenawokacew bewanaw Eyerusalam mazegaga bat seseru selametachew ende engera yategeb neber ethiopiawi sene serat yetmolaw mekerachewm sewn yanes nebere.
Bezeh lek talak abat mehonachewn gen bezh gerum kale meteiek new wodefitem endegnih berekya abat aintochun endmtakerbelen enetebkalen.
Aba edmana tana chemero yestewot ersewo telek yetarik kersachin newot
ሰላም አንድ ስሕተት አላቾው ስለ አቡነ አብሳዲ ሀገራቾው አዎ ትግራይ ናቾው ምኩስናቾ ኤርትራ ናቾው አቡነ አብነ አብሳዲ አኤሬ ኤርትራ ናቸው
You being as an interviewer, you are very aggressive and no manners and if you have questions that’s not how to ask someone who is twice as double triple older than you this old man is in his 85 years old you asking him with the attitude it’s very unprofessional interview you did You should tone down your questions and be very cautious. The kind of tone you use very very rude. Keep in mind at this age. They don’t have that strong memory or they don’t have a well-being to argue or debate like they used to. First off this old man is telling you an ancient history. You should be very grateful that you have a chance to sit down and listen to what he saying instead of trying to correct him don’t do that.
አሁን ይህንን ዝባዝንኬ ወሬ ምን ታሪክ ብለህ አቀረብከው አንተም ሥራ ፈት ነህ ሥራ ያጣህ ለማን ምን ምሣሌነትና በጎ ነገር አለው ። ዴር ሱልጣንንም ሲበጠብጡ እንደከረሙ ሥንስማ ነበር እኮ ።
The subject matter is good. It’s just the interviewer has no compassion or he doesn’t know how to control his stone. It looks like this is more as set up interview or tried to provoke the old man.
Ay Hulachnm bedfret behathyat Egziabher eyasazenn new Egziabher yikr ybelen
ንስሀ ገብተው እንደሆነ አላውቅም ከገቡም መልካም ነው። በጣም ልፅፈው የማልፈልገው ተግባር ሥያደርጉ የነበሩ ሰው ነበሩ እንደ ትልቅ አባት አድርገህ በመጠየቅህ