Live now ዘማሪ ይስሃቅ🙈 አስገራሚ ምስክርነት ክፍል1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 08. 2022
  • ‪@amentvethiopia‬ ተወዳጅ ምስክርነት ።
  • Zábava

Komentáře • 58

  • @wondimenehketselamengistu32

    ተባረኩ. . የሰውልጅ ዳግም ይመጣል. . ✝️🛐

  • @etsegenetsemu7277
    @etsegenetsemu7277 Před 2 lety +4

    የሚገርም ነው አንተ የተወለድክበት አገር እኔም የተወለድኩበት ነው እነ አብርሃም ላቀው ኤሬ ብዙዎች አሉ መካነእየሱስ ያሳደገቻቸው በእውነት ትክክለኛ ጌታን የሚወዱ ትልልቅ የጌታ ባረያዎች የወጡበት አገር ነው እኛን ያሳደገችን ከሳንዴስኩል ጀምሮ የጊዶሌ መካነእየሱስ ቸርች ናት ይሴ ወደኃላ ወሰድከኝ አቤት የነበረ ክርስትና ጥማት እውነት ጌታ ጌታን የሚሸት በጣም ደስ የሚል ህይወት ነበር አሁን አሁን ያንዘመን ሳስበው ክርስትና ይገርመኛል ብቻ በእቅፉ ውስጥ ያሳደገን ጌታ ይባረክ ተባረኩልኝ ይሴ ብርክ በል

  • @hiwimimikidane1789
    @hiwimimikidane1789 Před 2 lety +6

    ይስዬ ሳልሰማህ ልባርክህ..ጌታ እየሱስ ሁል ጊዜ በህይወት ጉዞህ ይድመቅ ከፍ ይበል ያከበርከው ደሞ ከፍ አድርጎ ይባርክህ ያክብርህ..አሁን ልስማህ 😊

  • @jerryaboye7200
    @jerryaboye7200 Před rokem

    ይሱ ወንድሜ ያንተን ያለህበትን ህይወት ስሰማ ራሴን ስመረምር ባዶ መሆኔን የማውቀውበየትም አንደራረስም ራሴን እየታዘብኩ ነው ይስዬ ወንድሜ የዘመኑ ሳሙኤል የእግዚአብሄርን ልብ የሚያውቅ ልዮ ሰው

  • @godisgoodallthetime836
    @godisgoodallthetime836 Před 2 lety +3

    ይስዬ የተባረክ የተረጋጋህ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ ፀጋ ይብዛልህ

  • @boothabootha1881
    @boothabootha1881 Před 2 lety +1

    ይስዬ የኔ ፍልቅልቅ ጌታ ፀጋውን ያብዛልህ ተባረክ

  • @abenezeryegnanew9135
    @abenezeryegnanew9135 Před rokem

    Tebareki ehte betam mwedew zemari kemigerm tariku gar egzabher yibarkew

  • @etsegenetbeyene9856
    @etsegenetbeyene9856 Před 2 lety +4

    ስለ ይስሐቅ እግዚአብሔር ይመስገን እባክሽ የወንድማችንን ስልክ ቁጥር ባለን ለማገዝ ተባበሪን ዘመንሽ ይባረክ።

  • @senaysenayet775
    @senaysenayet775 Před rokem

    ሮበርት ሊያርድሶን የተባለ አገልጋይ i saw heavn በሚለው መፅሀፉ ያንተ አይነት ታሪክ አለው አያቱ በህይወቱ ከሰሩት የወንጌል ስራ የተነሳ በ8አመቱ ሰማየሰማያት ሄዶ ስላየው ነገር ፅፏል Gods general የፃፈው ደራሲ ማለት ነው ። ክብር ለአያቶች ፣ ስወድህ እኮ ተባረክ ወንድማችን

  • @abebeelema4249
    @abebeelema4249 Před rokem

    You both look special may almighty bless you all. ሰው እራሱን ሆኖ ስቀርብ እንደት ነው የምያምረዉ? ወንድመ ተባረክ።

  • @astawesamericantaye53
    @astawesamericantaye53 Před rokem +1

    ዋው!! በጣም ደስ የምል ምስክርነት ይስዬ ተባረክልን። አንችንም እግዚአብሔር ይባርክሽ። ከይቅርታ ጋር አስተያየት ብጤ ነገር አለችኝ። ይቻላል አይደል? እሽ አመሰግናለው ሃሌኮ(ሽፋራው) በጭራሽ አይመሪም የደራሼዎች ማለተ ነው። ነገር ግን ማብሰያ ዉሃው እና ሞርጋ(ሽፋራው) የበቀለበት አከባብ ይወስነዋል። ይህንን ደግሞ ከአንደም ሁለተም አረጋግጫለው። ለምሳሌ አንድ ቀን የሞርጋ(ሽፋራው) ቅጠል ከጊዶሌ ወላይታ ሶዶ ይዠ መጥቸ አበሰልኩ ግን በጣም መረረኝ። ሁለተኛ ደግሞ በስራ ምክንያት ወደ ከጊዶሌ ደራሸ ከስራባልደረቦቸ ጋር ወተን ነበር፣ ምሳ ስንበላም ሽፋራውን በእንጀራ አዘዝኩ እናም በታሪካቸው ሽፋራውን በእንጀራ በልተው የማያውቁ ስራባልደረቦቼ ሁለት ጉርሻ አጎረስኳቸው ጣፍጧቸውም በሉት።

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety +1

    ዘመናችው ይባረክ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Před 10 měsíci

    እረ OK OK በዛ😮😮😮

  • @helentekeste6811
    @helentekeste6811 Před 2 lety +1

    I like him so much he is blessed and he is a good singer. God bless you guys 🙏❤️

  • @eshetulire804
    @eshetulire804 Před rokem

    ይሴ ጌታ ይባርከህ ያግዝህ

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety

    Amen Tv ተባረኩ

  • @tewabechdemesse3547
    @tewabechdemesse3547 Před 2 lety +2

    OK ማለቷ ነውር አለው እንዴ አቃቅር ካላውጣን ችግር የለም

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    ይሱዬ ተባረክ🙏🙏🙏🙏🙏

  • @eyesusyadinal1444
    @eyesusyadinal1444 Před rokem

    Wow geta yibarik🙏🙏🙏🙏👏👏👏👏👏👏❤❤❤❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    ጌታ ይባርካችሁ

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před 2 lety +1

    ይሳቅዬ እንወድሃለን

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety

    የተወደደ ጊዜ ተባረኩ

  • @timnittesfay1183
    @timnittesfay1183 Před 2 lety +1

    Bless you Esako

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 2 lety +1

    YESHAK BROTHER PLEASE BORECHEHEN KENESS SPORT SERA

  • @sippieatasgedom2496
    @sippieatasgedom2496 Před rokem

    እግዛብሔር ይባርክሸ ያክብተርሽ

  • @rebkabeteselassie9712
    @rebkabeteselassie9712 Před 10 měsíci

    ❤❤❤

  • @fadillamarkosi9137
    @fadillamarkosi9137 Před 2 lety

    Sabiliye sewodishe eko burukochi nachu yesuse barita buzu negere newo mene mene tebikewo Kate yatene zemare sesema ye betikirisitane meriko eye yemelise edohone yesemegale kebre yehunilete

  • @samuelensarmo
    @samuelensarmo Před rokem

    ኩርኩፋ የኮንሶ ባህላዊ ምግብ ነው፣ደሞ ሞርካ ዋና ባለቤቱ ኮንሶ ነው ፣ምናልባት ዘማሪ ህዛቅ ማስተካከያ እንዲያደርጉ እንላለን።
    በዝማሬ የተባረኩ ናቸው፣ተባረክ ግን ማስተካከያ በላይ በተባለው ላይ ይደረግ

  • @ayisanewzinabu55
    @ayisanewzinabu55 Před rokem

    Amazing

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @millii1
    @millii1 Před 2 lety

    😍😍

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety

    እኔ ደሞ የምር መስሎኝ ነበር ይሱዬ የማትጠገብ

  • @Tube-co4rh
    @Tube-co4rh Před 2 lety

    ❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    ❤❤❤❤❤❤

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    🙏😭🙏😭😭

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    🙈🙈🙈🙈🙈🙈

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem

    Sele ante erasu eg/r yemesegen

  • @awakinew3064
    @awakinew3064 Před rokem

    Account kuteru lemin neber post yaregshiw? Beka birr bicha new alamachu?

  • @wengelyashenfal8140
    @wengelyashenfal8140 Před rokem

    Selam

  • @lubabagashaw7881
    @lubabagashaw7881 Před rokem +1

    Bemin hisab new accountshn yeletefshiw??

  • @boditiapostolicchurch1133

    Why account number sister? It seems business doing PLC?

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před 2 lety

    Lemlem Bekele Ehetesh Nat?

  • @haven8615
    @haven8615 Před 2 lety +8

    በጣም ከይቅርታ ጋር እንግሊዘኛውን Ok Oky ማለትሽ አልገባኝም ብታስተካክይው በተረፈ ወንድማችንን ጌታ ይባርክህ.

    • @jusesisalord7040
      @jusesisalord7040 Před rokem +3

      ምንም አይደብርም ዋናው ቁምነገር የልጁን የሚገርም ታሪክ ስሚ።።ጌታ ይባርክሽ

    • @abenezeryegnanew9135
      @abenezeryegnanew9135 Před rokem

      OK maletua mn lay new chigru beka egna cristiyanoch bego neger meredat (maberetatat)akomn libel? lemanignawm le amroachin melkamn neger metergom enalemamdew .zmblom aschegron yelem ?

    • @WtWm-jt9hw
      @WtWm-jt9hw Před rokem

      እግዚአብሔር ይበርከችሁ

    • @jerryaboye7200
      @jerryaboye7200 Před rokem

      @@abenezeryegnanew9135 ልክ ነህ ወንድሜ ግን ይህንን ትልቅ መልእክት የሚሰማው ሰው እንግሊዘኛ የማያውቅ ይኖራል በራሳችን ቋንቋቢሆን ሁሉም ይገባዋል እኔም ደስ አላለኝም ምክንያቱም መልእክቱ በአማርኛ ስለሆነ ባማርኛ ቢያልቅ ጥሩ ነው
      አንድ አማርኛ አስተማሪያችን ምን አለ መሰለህ አንድ ስብሰባ ላይ ስለ ፈንድ እያወሩ ነው ከዛ ስብሰባውን የሚመራው ሰው ፈንዱ ቀርቷል ሲላቸው አንድ እናት ተነሱና ፈንዱ ማለት ካልፈነዳቹ አይሰጥም ማለት ነው አሉ እና ፈንዱ የሚባል የእንግሊዘኛ ቃል አለ ወንድሜ በዘልማድ ምንናገራቸው ብዙ ስህተትን ያመጣል

  • @yanubeyisayanu9166
    @yanubeyisayanu9166 Před rokem

    ሞርጋ ትንሽዬ ታሽጋ. ስት ዶላር እደሚሸጥ ብታቂ. ይመራል አይልም ነበር. እኔ ግን ሁሉም ኢቶጲያዊ በየበሩ ቢተክለው. ብዬ መክራለው በተለይ ለስኳር በሽተኞች ግቱን መዳህኒት ነው

  • @HannaLemessaOfficial
    @HannaLemessaOfficial Před rokem

    just wow 🔥🔥🔥🔥🔥

  • @fallemanya6770
    @fallemanya6770 Před rokem

    ኧረ ባክሽ ok ን ጠመድሽው ደስ አይልም በአማርኛ እያወራሽ okነ ከካሽው

  • @onetruth4649
    @onetruth4649 Před 2 lety

    like

  • @shagahailu2781
    @shagahailu2781 Před rokem

    በጠም ይምውድ የታበረክ ልጅ

  • @mamityebekeleye7807
    @mamityebekeleye7807 Před rokem

    ዘመናችው ይባረክ

  • @Nahomemesfin
    @Nahomemesfin Před 2 lety

    🙏🙏🙏🙏🙏