የሙሽራው ወዳጅ የቅዱስ ዮሐንስ ታሪክ መክሊት ዘተዋሕዶ/Meklit the Tewahido

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • welcome to" መክሊት ዘተዋሕዶ " CZcams channel This channel is the official channel of Meklit the Tewahido" መክሊት ዘተዋሕዶ " you will find ancient Ethiopian church history, preachings ,and other videos.
    ፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨፨
    #መክሊት_ዘተዋሕዶ #መጥምቀ_መለኮት_ቅዱስ_ዮሐንስ#meklit_the_tewahido
    🔸የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ታሪክ🔸
    ◀ ዮሐንስ ማለት ‹‹እግዚአብሔር ጸጋ ነው›› ማለት ነው፡፡ ቅዱስ ወንጌልም መጥምቀ መለኮት ዮሐንስን ፍሥሐ ወሐሴት (ተድላና ደስታ) ይለዋል፤ ወላጆቹ በእርሱ መወለድ ተደስተዋልና (ሉቃ. ፩፥፲፬)፡፡ ቅዱስ ዮሐንስ ሰኔ ፴ ቀን የተወለደበት፤ መስከረም ፩ ቀን ቃል ኪዳን የተቀበለበት፤ መስከረም ፪ ቀን በሰማዕትነት ያረፈበት፤ ጥር ፲፩ ቀን ጌታችንን ያጠመቀበት፤ የካቲት ፴ ቀን ራሱ የተገኘችበት፤ ሚያዝያ ፲፭ ቀን ራሱ ያረፈችበት (ነፍሱ የወጣችበት)፤ ሰኔ ፪ ቀን ደግሞ ፍልሰተ ዐፅሙ (ዐፅሙ የፈለሰበት) በዓል በቤተ ክርስቲያናችን በየዓመቱ ይከበራል፡፡ በዛሬው ዝግጅታችንም ሙሉውን ታሪክ ከብዙ በጥቂቱ እናስታውሳችኋለን።
    መሉ ታሪኩን ያድምጡ።
    back ground music
    Song****nocturne
    Artist*** asher fulero (you Tube audio library)
    ***
    Song ***church bell celebration
    Artist***Doug maxwell/media right production (youtube audio library)
    የመክሊት ዘተዋሕዶ ቤተሰብ ይሁኑ
    🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸🔸
    መክሊት ዘተዋሕዶ
    የቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ይደርብን፤ ጸሎቱ ይጠብቀን፡፡
    ወስብሐት ለእግዚአብሔር፡፡

Komentáře • 67

  • @Azeb-ru1rf
    @Azeb-ru1rf Před rokem +12

    ድምፅህ እንዴት ደስ ይላል ወንድሜ ፀጋውን ያብዛልህ ❤

  • @user-cq4kq6ec6m
    @user-cq4kq6ec6m Před 8 měsíci +2

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን ❤❤❤ ቃለ ሰናይ ያሰማልን በጸለቱ ይማረን

  • @smartjawad4800
    @smartjawad4800 Před 9 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @etinishdubai8269
    @etinishdubai8269 Před 13 dny +2

    Amen amen amen

  • @HappyBoardGame-uy9wk
    @HappyBoardGame-uy9wk Před měsícem +1

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን በረከቱ ይደርብን

  • @user-rt3hp3ih3m
    @user-rt3hp3ih3m Před rokem +2

    አሜን 🖤⛪️🖤ቃለህወት ያሰማልን 🙏

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před 2 měsíci +1

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን ከቅዱስ ዮሐንስ መጥምቅ ረድኤት በረከት ያድለን።

  • @First-ce5cl
    @First-ce5cl Před 2 měsíci +1

    እግዝብሔር ይመስገን እንኳን አደረሳሁቹ በእዉነት ለመምህራች ቃለ ህይወት ያሰማልን ❤❤❤

  • @ghirmayweldeyesus5293
    @ghirmayweldeyesus5293 Před rokem +2

    Kale hiwet yasemaln bereket kidus yohannes yiderbn.

  • @HirutAlemayehu-mp8yp
    @HirutAlemayehu-mp8yp Před 2 měsíci +1

    ❤ደስ ይላል እና መሰግናለን

  • @-SOpHANITE-2997
    @-SOpHANITE-2997 Před 11 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን የቅዱሳን ፀሎት አገራችንን ይማርልን

  • @medimedi619
    @medimedi619 Před 10 měsíci +1

    ቃለ ህይወት ያሰማልን በረከቱ ይደርብን

  • @user-kd9px2zp3y
    @user-kd9px2zp3y Před 6 měsíci +1

    ቃለ ሂወትያሰማልን አሜን(3)

  • @user-eu2hg2vv7b
    @user-eu2hg2vv7b Před rokem +1

    ቃለህይወት ያሰማልን አሜን አሜን አሜን 🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻🌻❤🙏

  • @sadrqwer1659
    @sadrqwer1659 Před 4 měsíci +1

    ቃለህይወትያሰማልን❤❤❤በረከቱይደረብን

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 2 měsíci +1

    ❤️🕯እግዚአብሔር ይመስገን 🕯❤️
    እልልልልልልልልልልልልልል አሜን (3) ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡር አባታችን 🙏
    የቅዱስ አባታችን ዘካርያስ እና የእናታችን ቅድስት ኤልሳቤጥ እንዲሁም የልጃቸው የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከታቸው ይደርብን .በፀሎታቸው ይማረን 🌿🌾🌷🙏🌷🌾🌿🙏💐🌿🌾🌷🙏

  • @habthusolomon4064
    @habthusolomon4064 Před rokem +7

    ቃለ ህይወት ያሠማልን የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ እረድኤት በረከት ይደርብን

  • @jrzeky
    @jrzeky Před rokem +1

    አሜን አሜን ቃለ ሂወት ያሰማልን

  • @tagelbekele4391
    @tagelbekele4391 Před rokem +5

    ቃለ ህይወት ያሰማልን! የሰማዕቱ በረከት ይደርብን! አሜን!

  • @user-qu8cw9cy4n
    @user-qu8cw9cy4n Před měsícem +1

    Amen.3.kalywet.yasemaln.bkeids.yohans.barkatu.yeidrbn

  • @tsehaydesalew4649
    @tsehaydesalew4649 Před rokem

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲 ቃለ ህይወት ያሰማልን የአገልግሎት ዘመናቸውን ይባርክልን

  • @bitsatnigussie
    @bitsatnigussie Před 10 měsíci +1

    አመሠግናለሁ ወንድሜ በረከቱ ይደርብን

  • @fevenfeven9158
    @fevenfeven9158 Před rokem +3

    አሜን አሜን አሜን በረከቱ ይደርብን ቃለ ሕይወት የሰማልን መንግስታ ሰማየትን የዉርስልን አሜን አሜን አሜን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před 8 měsíci +1

    ቸብ ቸብ

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 11 měsíci +3

    የቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደረብን፤እግዚአብሔር ከበረከቱ ያሳትፈን፤ ቃለ ህይወት ያሰማልን።

  • @abebawyenatuleje9856
    @abebawyenatuleje9856 Před rokem

    አሜን በእንተ ይህንስ መአረነ

  • @alemneshgibo565
    @alemneshgibo565 Před rokem

    እንኳን አደረሳችሁን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤💒💒💒🌻🌻🌻😍

  • @luhiyee1456
    @luhiyee1456 Před rokem

    በረከቱ ይደርብን🙏💜

  • @user-yx4mf3fi1j
    @user-yx4mf3fi1j Před rokem

    በውነት ድንቅ ነው

  • @user-mv6pd5up2z
    @user-mv6pd5up2z Před rokem +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ያመት ሰው ይበለን አሜን

  • @mazaretmoula5324
    @mazaretmoula5324 Před rokem +2

    በረከቱ ይደርብን ተባረክልን ወንድማችን አቀራረብህ ይለያል 🙏

  • @user-lq6cn3er5o
    @user-lq6cn3er5o Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤ቃለ ሕይወትን ያሠማልን የድንግል ማርያም ልጅ ይጠብቅልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shareswere5549
    @shareswere5549 Před 11 měsíci +3

    በውነት ቅዱስ ዮሐንስ በለውለታየ ነው ታሪኩንና ለሱ የተዘመሩ መዝሙሮች ብሰማ ብሰማ ምንም አልጠግበውም ሰኔ30 ከሞት አትርፎኛል መጥምቁ አባቴ በጣም ነው የምወደው🥺🥺🥺🤲🤲🤲

  • @yemaryam2375
    @yemaryam2375 Před rokem +2

    ቃለሕይወት ያሠማልን መጥምቀመለኮት በረከቱ ምልጃው ፍቅሩ ይብዛልን መልካም እለተሰንበት ይሁንልን

  • @abrahamnigusu2894
    @abrahamnigusu2894 Před 8 měsíci +1

  • @hewikalientertainment5915
    @hewikalientertainment5915 Před 10 měsíci +1

    ❤❤❤❤❤❤

  • @shegawfasil8532
    @shegawfasil8532 Před rokem +2

    ቃለ ሕይወት ያሰማልን
    በረከቱ ናይ መጥምቀ መለኮት ይክፈለና አሜን

  • @zahrasalman1162
    @zahrasalman1162 Před rokem +2

    Ameen Ameen Ameen kale hiyoti yasmalin

  • @hielenyemaryamlij6998
    @hielenyemaryamlij6998 Před rokem +2

    ቃለ ሂወት ያሰማልን የመጥምቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ ረድኤት በረከት ይደርብን🙏❤💒

    • @afomiyatadesse4078
      @afomiyatadesse4078 Před 3 měsíci +1

      አሚን ቃለሒወት ያሰልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-wb5vs2dn5x
    @user-wb5vs2dn5x Před 2 lety +2

    kalehiwetn yasemaln ke metmku yohans bereketu yderbn amen amen aamen

  • @meherat938
    @meherat938 Před rokem +1

    አሜን አሜን አሜን የመጥመቁ ቅዱስ ዮሐንስ በረከቱ ምልጃው አይለየን ቃለ ህይወት ያሰማልን ወንድማችን ፀጋውን ያብዛልህ አሜን

  • @user-zg7mc9xb4s
    @user-zg7mc9xb4s Před 6 měsíci +2

    ቃለ❤ህይወት❤ያሰማልን❤ወንድሜ❤የመጥሙቁ ቅዱስ❤ዮሃንስ❤በረከት❤ኣይለየን❤ኣሜን❤ኣሜን❤ኣሜን❤❤❤❤

  • @user-od3bc9xt4r
    @user-od3bc9xt4r Před rokem +3

    የመጥመቀ መለኮት ቅዱስ ዮሐንስ በረከት ይደርብን አሜን
    መምህራችን የህይወት ቃል ያሰማልን በበቱ ያፅናልን አሜን

  • @sabalule7915
    @sabalule7915 Před 2 lety +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @saratsegay6095
    @saratsegay6095 Před rokem +1

    Kala hiwet yesmalna Amen 🙏⛪❤️

  • @mimimengistu5568
    @mimimengistu5568 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @selammola4499
    @selammola4499 Před 2 lety +2

    Kalhiwetn yasmaln tsegawn yabezalk

  • @selammola4499
    @selammola4499 Před 2 lety +2

    Amennn

  • @halema9507
    @halema9507 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @warkywaky6824
    @warkywaky6824 Před 2 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉😊😊😊😊😊😊😊😊😊

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před rokem +4

    LEMNDEN NEW ORGAN METETQEM YERASACHIN MAMSEGNA MUSICA MESRIYA EYALEN???

  • @yeshimolla8776
    @yeshimolla8776 Před 2 měsíci +1

    እሜንእኔአባቴቅዱስዮሐንስእርድኤትበርከትይደረብንእሜን❤❤❤❤❤🎉🎉🎉

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před 5 měsíci +1

    ይህ ታሪክ ከመፅሐፍ ቅዱስ የትኛዉ ክፍል ነዉ?

  • @IguvjvHufud-ou7zc
    @IguvjvHufud-ou7zc Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @user-yx9yt4zu1z
    @user-yx9yt4zu1z Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤

  • @teametesfay1754
    @teametesfay1754 Před 2 lety +2

    ቃለሂወት ያሰማልን ኣሜን

  • @user-yj8bm3dv1f
    @user-yj8bm3dv1f Před 2 lety +2

    አሜን ቃለሕይወት ይስማልን

  • @uaemiss1505
    @uaemiss1505 Před 2 lety +2

    አሜን አሜን አሜን

  • @HanaEndale-bo2rp
    @HanaEndale-bo2rp Před rokem

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን

  • @Setna1312
    @Setna1312 Před rokem

    አሜን ቃለህይወትን ያሰማልን።

  • @kideimagawaalimagawaail7680

    ❤❤❤❤

  • @sarabarca2704
    @sarabarca2704 Před 2 lety +2

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን 🙏❤️🙏