ከቢራቢሮ ሚሊየን ዶላር ማግኘት ይቻላል አስገራሚ ቢዝነስ butterfly garden Dubai

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • This channel is the place to find different mysteries about nature, humans, animals and worldwide events. With daily videos packed with funny, scary, crazy and sometimes sad information’s that you have never heard of.
    For business inquiries please contact- abelbirhanubaye21@email.com
    ይህ ቻናል በአለማችን ላይ አስደናቂና አስገራሚ የሆኑ ተፈጥሮዎች፣ ሰዎች፣ እንሳዎችና አነጋጋሪ ሁነቶች የሚዳሰሱበት ሲሆን፤ በየእለቱ በሚለቀቁት ቪዲዮዎች በትክክለኛ መረጃ ላይ የተመሰረቱ አስቂኝ፣ አስፈሪ፣ አስደናቂና አንዳንዴም አሳዛኝ እውነታዎችን የምታገኙበት የ አቤል ብርሃኑ (የወይኟ ልጅ) 2ኛ ቻናል ነው፤
    ለጥያቄዎቻችሁ- በ abelbirhanubaye21@gmail.com አግኙን
    FOLLOW ME:
    ✭ Instagram: / abelbirhanu
    ✭ Facebook page: / abelbirhanu21
    ✭ Telegram: t.me/abe11
    ✭ Tik Tok: / abelbirhanu
    ✭ Twitter: / abelbirhanu21
    ✭ Download App: bit.ly/3ca4XQ3
    Abel Bihanu የወይኗ ልጅ

Komentáře • 58

  • @kingnatty132
    @kingnatty132 Před 2 lety +17

    ኢመራት ትለያለች የምንለው በምክንያት ነው 🇦🇪🇦🇪 እኛንም እርስ በዕርስ ከመባላት ፈጣሪ በቸርነቱ ታድጎን ታይቶ ተነግሮ ተሰምቶ የማያልቅ ታሪካችንን ለአለም የምናሳይበትን ጊዜ ቸሩ መድሃኒያለም ቅርብ ያድርግልን 💚💛❤

  • @Tube-xb6fj
    @Tube-xb6fj Před 2 lety +10

    *አቤሎ ሰላምህ ይብዛ ፍትህ ፍትህ ሳዉዲ እስር ቤት በረሀብ በብርድ በህመም ለሚሰቃዩ ኢትዮጲያዊያን ወገኖቻችን ሁሉም ሚድያዎች ድምፅ ሁኑዋቸዉ😭😭*

  • @user-dm7mx2bl7d
    @user-dm7mx2bl7d Před 2 lety +3

    አቤላችን በጣም ጠቃሚ መረጃነው

  • @yirgalemmokonen5159
    @yirgalemmokonen5159 Před 2 lety +4

    ኢትዮጵያም እንደዚህ ትዋብ ሰላምና አንድነታችንን እንደ ድሮ ይመልስልን

  • @zahraabdo9944
    @zahraabdo9944 Před 2 lety +1

    እንኳን በደና መጣክ አቤሎ ምርጥ ሰው ትክክል ቢራቢሮ በጣም የምወደው ሀገራች ሞለተዋል ያምራሉም እናመሰግናለን

  • @ethiofeshta-4280
    @ethiofeshta-4280 Před 2 lety +2

    አቤሎ ወደንዋል💚💛💚💛💚💛

  • @Ote_Media
    @Ote_Media Před 2 lety +3

    ገራሚ ነው 🤗🤗🤗

  • @ethiopiadejne3971
    @ethiopiadejne3971 Před 2 lety +2

    አቤሎ ምርጡና አንደኛው የኢትዮጵያ ዮቱበር

  • @Kidist19
    @Kidist19 Před 2 lety

    እናመሰግናለን አቤል ጥሩ ምክርና ቅኝት ነበር

  • @EmuArfat
    @EmuArfat Před 2 lety +1

    አስገራሚ ነው

  • @Dawitasap
    @Dawitasap Před 2 lety +2

    አጃይብ ነው

  • @biniyamworkneh5888
    @biniyamworkneh5888 Před 2 lety

    wow betam yamral konjo bota newu

  • @marytesema2762
    @marytesema2762 Před 2 lety

    Wow 👌

  • @habeshamager
    @habeshamager Před 2 lety +1

    hagerachen kalechebet cheger weta leze yabekat

  • @AhmedAhmed-vf6pm
    @AhmedAhmed-vf6pm Před 2 lety +1

    ለምን አዲስ ቻናል አከፍትም
    ስለ ከአገር ውጪ ያለ ስራ ሀገር ውስጥ ስለሌለ የሚያወራ

  • @tadelezewdie2122
    @tadelezewdie2122 Před 2 lety +3

    Dear Abel Ethiopia has several of such an opportunities to develop. Would you consider of developing such a garden. One example Ostrich Farm.

  • @mimilove321
    @mimilove321 Před 2 lety +1

    እውነት ነዉ አይቸዋለው በጣም ነዉ የሚያምረው

  • @user-uu2te9ge5c
    @user-uu2te9ge5c Před 2 lety +1

    መች ነው እኛ ምንለወጠው ሂሌ መባላት ብቻ ኤግዚዮ

  • @temesgenfetari1535
    @temesgenfetari1535 Před 2 lety

    Wow betam des yilal

  • @Dani_Habesha
    @Dani_Habesha Před 2 lety

    Wow amaizing.

  • @selamawitmakonnen9512
    @selamawitmakonnen9512 Před 2 lety

    Thank you so much Abel
    Ewenet new good idea
    God bless you
    Sooo beautiful 👍👍👍👍👍👍

  • @ismilumr8326
    @ismilumr8326 Před 2 lety +1

    ደስተኛ ያደግን ሀገር መሆናችን የማይቀር ነዉ።

  • @alemtueromo5607
    @alemtueromo5607 Před 2 lety

    Woww ደስ ስሉ👍👍

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Před 2 lety

    አቤላችን✊

  • @itneshethiopia2956
    @itneshethiopia2956 Před 2 lety

    Abelo Selam yebaza Abechum Hasbu Eghan Leke Ende Emirte Lasadgen Leyabelesten Nebr Hasbachen Men Waga Alew Aletredanewm Enej Gede Yelem Amelake Ale Ke Abechu

  • @maziyemariyamlijgear2278

    Abelu enam temesetkubet

  • @kokikoki9120
    @kokikoki9120 Před 2 lety +2

    ዱባይ ምን የሌለ አለ

  • @yrgalmebokure8810
    @yrgalmebokure8810 Před 2 lety

    👍

  • @545menel
    @545menel Před 2 lety

    Able ye Esat Erat alghi

  • @user-of8gj2di6n
    @user-of8gj2di6n Před 2 lety

    ወየሁ አገሬ አረመችነው😭😭😭😭

  • @ማራኪእይታ
    @ማራኪእይታ Před 2 lety

    Bro betam aright new berta

  • @amanuelkebeda8136
    @amanuelkebeda8136 Před 2 lety

    በጠም ምአምርና አስተመርም ነው በቀለል ነገሪ ስረን መፍጠር ለቁምነገር መወል እንዴምቸል ነው የሰየህን thank you.

  • @nanademoze2084
    @nanademoze2084 Před 2 lety

    🥰🥰

  • @fenet7654
    @fenet7654 Před 2 lety

    Wow thank you abelo

  • @mamelove5978
    @mamelove5978 Před 2 lety

    Zembelash kekomk yemetalu betam new dess yemelaw

  • @Simen1221
    @Simen1221 Před 2 lety

    እኔ ግርም የሚለኝ ለራሳቹ ቀን ሙሉ ዩቲዩብ ላይ ቀን ሙሉ እየዋላቹ ስለ ልላ ብዝነስ ትነግሩናላቹ
    ታውቃላቹ ግን አትነግሩም እንደ CZcams ገንዘብ የሚያስገኝ ቢሆን እዚህ ምን ትሰራላችሁ በተለይ online ስራ እያላችሁ የምታጃጅሉን ኧረ ተው ተው ግን
    ለማንኛውም አበረታቱኝ

  • @saraSara-rn6pl
    @saraSara-rn6pl Před 2 lety

    Feteh la suwudii arbiyaa esarbet wagan

  • @zabibaahmad6193
    @zabibaahmad6193 Před 2 lety

    ያምራል ግን እደፈለጉ መውጣት አይችሉም እንዲ

  • @checkmukera9080
    @checkmukera9080 Před 2 lety

    Yegeremale betam

  • @user-dm7mx2bl7d
    @user-dm7mx2bl7d Před 2 lety

    አቤሎ ጥንቃቂ አድርግ ኮረኖን

  • @assefahmichael3489
    @assefahmichael3489 Před 2 lety

    ቢራቢሮዎቹ ከጣራ ክደን አለቸው ወይስ በፈለጉ ጊዜ ይጠፈሉ?

  • @demelashagegnhu3609
    @demelashagegnhu3609 Před 2 lety

    Abelo

  • @kibromtesfay3024
    @kibromtesfay3024 Před 2 lety

    Yantew business nech arif, wushetn eyecherecheru menor?!@@

  • @AkieyBamlku2975
    @AkieyBamlku2975 Před 2 lety

    የት ሀገር ነው

  • @eyetachin4142
    @eyetachin4142 Před 2 lety

    አረ vlog ይመቻቹ

  • @tsedalemaryam9610
    @tsedalemaryam9610 Před 2 lety

    ልስራ ብትል ማን ነው ቦታ የሚሰጥህ?

    • @tsedalemaryam9610
      @tsedalemaryam9610 Před 2 lety

      አ.አ ለወጣቶችና ጎልማሶች ሐሳቡን አቅርብላቸው ከሱስ ተመክረው የሚለወጡትን ወጣቶች እያደራጁ እንዲህ ዓይነት ፈጠራን እንዲሰሩ ቢያደርጉ በገንዘብ ውጪ ያለው እንረዳቸዋለን። እስኪቋቊሙ እና ገቢ ማምጣት እስኪጀምሩ።

    • @hopehope1415
      @hopehope1415 Před 2 lety

      ይህን ሀሣብ ሸራተን ብንነጋገርበት አይሻልም😆😆😆😆

  • @sofoniassofi2227
    @sofoniassofi2227 Před 2 lety

    Wowowowoowowoowowowoowowowoowowoowoaoaooaowoaooaoa

  • @keyboyata6348
    @keyboyata6348 Před 2 lety

    የምትበላው የላት የምትከናነበው አማራት

  • @alem9044
    @alem9044 Před 2 lety

    Ethiopia weast duro bezu beraberowh neberu, ahun yeat tefu???
    Berabero ke 666 weast mean tesatefo aleaw???

  • @napimebratu71
    @napimebratu71 Před 2 lety

    What 🙄

  • @user-qh1xg8nl5w
    @user-qh1xg8nl5w Před 2 lety

    ክክክክክክ የቢራቢሮን ቢዝነስ እና ትርጉም homosexuel ይበልጥ ያውቁታል

  • @fetumsultan7318
    @fetumsultan7318 Před 2 lety

    አቤላችን ✊

  • @abushtadesse651
    @abushtadesse651 Před 2 lety

    Abelo