በጥምቀትና የጌታ ራት ላይ ሉተር ምን ያምናል?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 15. 05. 2023
  • Debate with #Aklil_and_AmanShalom #አክሊል_አማን #AmanShalom #አማን_ሻሎም

Komentáře • 55

  • @eyerusalemammar1378
    @eyerusalemammar1378 Před rokem +11

    አማኑዬ በእውነት ስላሳየኸው ትእግስትና ትህትና እግዛብሔር አምላክ አብዝቶ ይባርክህ አይወሰድብህ ይጨመርልህ ጌታ ያለው እና የሌለው ሰው እንዴት አይነት ልዩነት እንዳለው አይተናል ። ለበረከት ሁን ተባረክ ዘመንህ ይባረክ We Love You❤

  • @Nuhamin.953
    @Nuhamin.953 Před rokem +6

    የጌታየ ፀጋ ይብዛልህ አማንየ ❤❤❤❤❤

  • @kalkidangetye
    @kalkidangetye Před rokem +6

    መቼም አልረሳውም የአኬ የጤና ሁኔታ ያሳስባል😂ከአዋቂ የማይጠበቅ ስርአት፣ አማን ስለ አንተ ግን እግዚአብሔርን አመሰግናለሁ ትልቅ ነገር ነበር ያደረከው ❤

  • @anitotekle-je3cc
    @anitotekle-je3cc Před rokem +4

    እግዚአብሔር ይባርክ ወዳጄ ❤❤❤❤አኬ የህፃናት ጨዋታ አርገው እኮ😂😂😂😂😂

  • @user-xv4co5ku8d
    @user-xv4co5ku8d Před 5 měsíci

    አማንዬ ሰላንተ እግዜአብሄር ይመስገን❤❤❤❤

  • @rahelbirhanu5199
    @rahelbirhanu5199 Před rokem +2

    የሚገርም ነበር ከአኬ ማይጠበቅ ነገር ነው ያደረገው አክት እንደ ህፃን ይሆናል እንዴ ይቅር ይበለው 🤔ተባረክ አማንዬ🙏

  • @truwerkledya2112
    @truwerkledya2112 Před rokem +2

    እዴ አኬን አማንን ሴትሊያረገው ፈልጎ ነው እዴ እረ አማን ወድ ነው የጌ መፈስ የተመታ ይሁን ፀልዩለት ለአኬ

  • @iamcrazyaboutjesus.areyou237

    Amanye You're blessed .ስለትግስትክ እግዚአብሔር አምላክ ይባርክህ ።እውነት በዚህ ውይይት ስጋዊ ማንነትን እንደናቅከው አስሙስክረካል ይብዛልክ🙏

  • @sarawondmu3507
    @sarawondmu3507 Před rokem +2

    አማኒዬ ተባረክ❤❤

  • @henokmelese17
    @henokmelese17 Před 27 dny

    Respect each other

  • @asteralemu9606
    @asteralemu9606 Před 7 měsíci

    Amaneye tebarek! Kezi belay ewket yibezaleh!

  • @kukulemma4580
    @kukulemma4580 Před rokem

    አማኒ በድጋሚ ከዚ ሰውዬ ጋር ወይይት ባታደርግ ደስ ይለኛል ህፃን ነው የሚያሳዝኑኝ እነሱ የሚፈልጉትን ነገር ስላወራ ብቻ እውቀት እንዳለው የሚቆጥሩት ሰዎች ናቸው

  • @MihratuYegeta
    @MihratuYegeta Před rokem +1

    በጣም የወረደ መሆኑን አሳይቷል ። ከዚህ በኋላ ከዚህ ልጅ ጋር ውይይት ማድረግ አያስፈለግም በስመአብ 🤦‍♂️ በሴት አንቀጽ እየጠራ ትዕቢተኛ መሆኑን አይተናል ስጀመር ይሄ ተወዳጅ ተወዳጆች የኔ ተወዳጅ የሚለው ቃለቶች እንደ ሰዱቃውያንና እንደ ፈሪሳውያን በውስጡ መርዝ የተሞላ ነው ። Amaniye እርጋታህን ወድጃለሁ በርታ በብዙ ተባረክ

  • @saratekle4858
    @saratekle4858 Před rokem +2

    You were amazing ❤❤❤❤ thank God ...Love you bro ❤

  • @tesfahailumisho116
    @tesfahailumisho116 Před rokem +1

    አማን ጌታ ኢየሱስ ይባርክ.... አክልለ ምንም ግብረ ገቢ የሌለዉ ሰዉ ነው ትዕቢት ዉድቀትን ያስከትላል።

  • @tsnenubeyene1834
    @tsnenubeyene1834 Před rokem

    አማን ፀጋውን አብዝቶልሀል ይጨምርል አብዝቶ

  • @user-xc8qb3dq7c
    @user-xc8qb3dq7c Před rokem

    አማን ፀጋውን ያብዛልህ

  • @oromiamute1527
    @oromiamute1527 Před rokem

    God bless you more Aman ❤❤❤ the best and most powerful explained 🙏

  • @user-nw8lu4em2v
    @user-nw8lu4em2v Před rokem +1

    Aman.Ake.woha.qucibilo.yixexa)minmi.algebami.yesu.nigigir)Lela gize divete kesu.gari.bahon.desi.yilali(tebareki.gin.wondime(berta.burkineke❤❤❤

  • @yeabayen59
    @yeabayen59 Před rokem

    Amanye God bless you even more. 🙏

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 8 měsíci

    ❤ ke Aman mtnager wendm Yegzabher hasb ATAMTATA ,

  • @zinumelak2385
    @zinumelak2385 Před rokem +1

    ኦርቶዶክሳውያን ነጠላ ሳይለብሱ አኬን ይመስላሉ 😂 አማንዬ እግዚአብሄርን ስላንተ አመሰግናለሁ ፀጋ ይብዛልህ😇😇🥰

  • @ordox9388
    @ordox9388 Před rokem +1

    አኬ ✌️✌️✌️❤❤❤

  • @joshua_official3209
    @joshua_official3209 Před rokem +2

    በጣም ሕፀን አክሊል😮😮😮አማኒቲ የኔ በረካት❤❤❤

  • @dinknesh3524
    @dinknesh3524 Před rokem +1

    Amame Buruk Nahe❤

  • @alfuutintin2207
    @alfuutintin2207 Před rokem

    Ameniy Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii Ebbifamii maqaa gooftaa Yesusin
    Jabadhuu 💪💪💪💪💪💪💯💯💯💯💞💞💞💞

  • @yoditlemma1802
    @yoditlemma1802 Před rokem +1

    ሉተር ኢየሱስ መሰለክ መጀመሪያ የኢየሱስን አዳኝነት እወቅ አክሊል እውነትም ህፃን

  • @mohamedmoha1056
    @mohamedmoha1056 Před rokem

    አማንዬ ተባረክ❤❤❤❤❤❤

  • @tamiratkebede9650
    @tamiratkebede9650 Před rokem +1

    Aman ene betam adenkehalew zare gen weha beltohal

  • @abenezerbirhanu3721
    @abenezerbirhanu3721 Před rokem

    እናመሰግናለን አማን ብዙ ተምረንብሀል
    ልጁ ግን ጤነኛ ነው ግን 🤔

  • @user-xc8qb3dq7c
    @user-xc8qb3dq7c Před rokem +1

    አማኔ ሉተር እንዲ ይላ እንዲ ይላል ብላቹ ከምትከራከሩ ስለ ድነት ከጌታ ቃል ለምን አትማማሩም
    የኛ መሠረት ቃሉ ነው እንጂ ሉተር አይደለም
    ደግሞ አኬ ሌላ ስራ የለውም እንዴ ስለ እራሱ ቤት ያለው ችግር ምን ያህል ያውቃል አዳንዴ ከራሱም ትምርት ያስተምረን 😂😂😂😂❤

  • @jesusislord2367
    @jesusislord2367 Před rokem

    Aman betam tgstegna neh Geta yibarkeh. Aklilu gen ke ewuket nexa new seratm alneberewum «ye durye kal yitekem neber Amann Anchi eyale yteraw nebere, bemehal yafuachal, ximun eyashashe. Yadrgachew yeneberew Hulu aseyafi nebere.
    Lelaw lemn sle Martin Luter mawurat asfelege bemejemeria betu wust yalewun ye teret mxahftochin yikawem.

  • @user-xc8qb3dq7c
    @user-xc8qb3dq7c Před rokem +1

    አማኔ ሉተር እንዲ ይላ እንዲ ይላል ብላቹ ከምትከራከሩ ስለ ድነት ከጌታ ቃል ለምን አትማማሩም
    የኛ መሠረት ቃሉ ነው እንጂ ሉተር አይደለም
    ደግሞ አኬ ሌላ ስራ የለውም እንዴ ስለ እራሱ ቤት ያለው ችግር ምን ያህል ያውቃል አዳንዴ ከራሱም ትምርት ያስተምረን

  • @trhaskafel6109
    @trhaskafel6109 Před 8 měsíci

    ❤ Aman kenzy gizye yemichawetu sewch RAK . ke mayreba krkr RAK

  • @user-fd3uv6nr8u
    @user-fd3uv6nr8u Před rokem

    አማኒ ተባረክ ❤❤❤

  • @rahelrahel6589
    @rahelrahel6589 Před rokem +1

    አኬ ✌️✌️✌️✌️✌️❤️

    • @MihratuYegeta
      @MihratuYegeta Před rokem +2

      ተሳዳቢውን ነው ? 😁

    • @rahelrahel6589
      @rahelrahel6589 Před rokem

      @@MihratuYegeta 😁😁😁ቻሉት እንወደዋለን 🥰

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      ​@@MihratuYegeta ምን ብሎ ነው የተሳደበው በናትህ እስኪ ንገረኝ

  • @bereketgetachew6810
    @bereketgetachew6810 Před rokem

    Aklil matured aydelem asafari bahri new besu lay yayewt

  • @hiwottadesse4942
    @hiwottadesse4942 Před rokem

    Ann ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @ashenafialemu7949
    @ashenafialemu7949 Před rokem

    አንድ ጤናማ ሰው ይተጠ ኦርቶዶክስ ውስጥ ጭምብለቻው ስገለጥ! ስጀማር ወንጌልን ሸቅጦ ጤና አይተሰብም!

  • @SisayGirma-rw5th
    @SisayGirma-rw5th Před 11 měsíci +1

    አክሊለ፡እኛን፡ኦርቶዶክስ፡አታዋርዱን፡ከሰካር፡ጀምሮ፡እሰከ፡ግብረሰዶማዊነት፡መፈልፈያው፡ከኦርቶዶክስ፡ወሰጥ፡ነዉ፡የሰው፡አምላክ፡ሰብሰብ፡የበዛበቶ፡መጽሐፍ ቅዱስ፡እናንብብ።

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před rokem

    አንቺ 😮
    ወይኔ አኬ😂😂😂

  • @haymiwt4453
    @haymiwt4453 Před rokem +1

    ወዮ አኬ 😂😂

  • @seblemelese2599
    @seblemelese2599 Před 9 měsíci +1

    አኬ መቄዶንያ መግባት አለበት 😂😂😂

  • @kassagurmessamelka7950
    @kassagurmessamelka7950 Před 10 měsíci

    Ay aman Gena keguadegnochh gar satsmama wengelawi bereketn legiadegnoch tasredaleh yalkew be wengelawi bereket lay yalew qibat eyetewagah new btredaw

  • @zaidtekleab
    @zaidtekleab Před rokem

    Amany❤❤❤ I am sorry to say that but this guy he is not your class

  • @DawitMana-wj6xk
    @DawitMana-wj6xk Před rokem

    Ake bxam temchtehegnal.esu hulem sew new miteksew.luther .... qoutation...bible yemilewun enkuan be agibabu Ayiredam.sijemer minm atchlim aman.ake bxam dink new

  • @savedbygrace3014
    @savedbygrace3014 Před rokem +1

    ጥሩ ውይይት ነው ግን አኬ ትንሽ ለበጣና አጉል አዋቂ ነኝ ባይነትና ትዕቢት ይታይበታል፡፡ little knowedge is dangerous የሚለው የፈረንጆች ብሂል ለአኬ አይነቱ ነው የተባለው መሠለኝ፡፡ ሉተር is not our model, our model is Jesus christ. ይሄ ሰው ሳይጠመቅ ድኖ የለም ወይ?
    (የሉቃስ ወንጌል ምዕ. 23)
    ----------
    42፤ ኢየሱስንም። ጌታ ሆይ፥ በመንግሥትህ በመጣህ ጊዜ አስበኝ አለው።
    43፤ ኢየሱስም። እውነት እልሃለሁ፥ ዛሬ ከእኔ ጋር በገነት ትሆናለህ አለው።
    ያመነ የተጠቀመ ይድናል! ያላመነ ግን ይፈረድበታል ይላል ስለዚህ አንድ ሰው አምኖ ሳይጠመቅ ቢሞት ይድናል::

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      ሉተር የእናንተ model ከሆነ ሞዴላችን አደለም ማለት ነዋ !!! እናንተ እኮ ናቺሁ ሉተር ጥምቀት ያድናል አላለም ትላላቺሁ እውነታው ሲጋለጥ ደግሞ ሉተር ሞዴላችን አደለም 😂😂 አረ ያስጠላል

    • @savedbygrace3014
      @savedbygrace3014 Před rokem

      @@ordox9388 እና ጥምቀት ያድናል ወይ? አንድ ሰው አምኖ ሳይጠመቅ ድንገት ቢሞት ይጠፋል ወይ?

    • @ordox9388
      @ordox9388 Před rokem

      @@savedbygrace3014 አዎ ያድናል
      ድንገት ቢሞት ለተባለው በጥምቀት የሚያምን እና ሊጠመቅ የተዘጋጀ ሰው ሆኖ ድንገት ሞት ቢቀድመው ደሙ ጥምቀት ይሆነዋል
      ከዛ ውጭ ግን እንደ ፕሮቴስታንቶች ጥምቀት አያድንም እምነት ብቻ እያለ ቢሞት አዎ አይድንም
      ማውራት ከፈለክ ግን username አስቀምጥ በ telegram ብናወራ ደስ ይለኛል

  • @tamagnugirma9871
    @tamagnugirma9871 Před rokem

    ለታሪክ ይቀመጥ ! Such an embarrassing performance from Aklil. He represents the false gospel and practices of his church.