መከላከያ እርስ በእርሱ ጀመረ | የድርድሩ ሰነድ ወጣ | የሸዋ ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገሰገሰ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 06. 2024
  • መከላከያ እርስ በእርሱ ጀመረ | የድርድሩ ሰነድ ወጣ | የሸዋ ፋኖ ወደ አዲስ አበባ ገሰገሰ

Komentáře • 11

  • @BeteAmharaTV
    @BeteAmharaTV Před 22 dny +3

    ድል ለአማራ ፋኖ 💚💛❤️👍👍👍

  • @tedlamakonnen2044
    @tedlamakonnen2044 Před 22 dny +2

    ከእንግዲህ ወደ ፊት እንጂ ወደ ኋላ የለም። ፋኖ ያሸንፋል። አማራ ያሸንፋል።

  • @user-jk3ul2rm4s
    @user-jk3ul2rm4s Před 18 dny

    ያረብ በቃ በለን ያአላህ መንደር ያሉ ንፁሀን አለቁ

  • @giraffe.21
    @giraffe.21 Před 22 dny +2

    የኔ ወንድም በአሁኑ ሰአት አማራ ስቃዩ በዝቶ ምን እንደሚያስብ ራሱ ግራ ገብቶናል፣ የፋኖ ትግል ስቃያችን አበዛው እንጅ ያመጣልን ለውጥ የለም፣ አገራችን የጦርነት አውድማ አድርጎ አስር አመት ቢቀጥልም ዴንታ የሚሰጣቸው አይመስሉም፣ እሄ ትግል በአንድ ቁመው መግፋት አልቻሉም፣ ወይ እሳቱ ከግዛቶች ማስወጣት አይልቻልሉም፣ ወይ ተደራድረው አማራ እረፍት ይስጡት ወይ አንድ ውሳኔ ይወሱኑ፣

    • @Cripto244
      @Cripto244 Před 22 dny

      ፋኖ አንድ አመት ባልሞላ ጊዜ ውስጥ ምን ያድርግ ነው የምትለው?? አንተ ምን አስተዋፅኦ አዋጣህ?? ለአማራ ህዝብ አዛኝ አንጏች መሆንህ ነው?? እንዳንተ አይነቱ እባብ በዝቷል:: ግን ራስ ራሱን እየተመታ ይወድቃል:: ከ40 አመት በላይ ተዋጋን የሚሉት የትግሬ ወይም የኦሮሞ ነፃ አውጭዎች ነን የሚሉት እስከ ዛሬ ህዝብን እያስጨፈጨፉ ቀጥለዋል:: የትኛው ህዝብ ነው ነፃ የወጣው?? ፋኖ ባጭር ጊዜ ውስጥ የጠላትን መዋቅር ሰባብሮ የአገሪቱ ትንሳኤ ያበስራል

  • @Cripto244
    @Cripto244 Před 22 dny +2

    ድርድር እያለ ጨርቅ ራሱ ላይ እየጠመጠመ በቄስ ወይም በቃልቻ ስም አድራዳሪ ሽማግሌ ነኝ በሚል የብልጽግና ካድሬ ሁሉ ከድርጊታቸው ቢቆጠቡ ይመረጣል

  • @Tikusmereja254
    @Tikusmereja254 Před 22 dny +2

    Amhara fano

  • @tadessemuleta
    @tadessemuleta Před 22 dny

    Fasam all false and fake