ቢሰሙት የማይጠገብ በትዝታ ልብን የሚያቀልጥ ምርጥ ሀገርኛ አዝማሪ

Sdílet
Vložit

Komentáře • 5

  • @shalommi12youtube98
    @shalommi12youtube98 Před 2 měsíci

    አይ ገበየሁ ሀይሌ የጎንደሩ አዝማሪ የፈንደቃው የጠላው ሰፈር ነፍስህን እግዚአብሔር ይማርው ፈጣሪ የሰፈሬ ልጅ😭😭😭

  • @sarafishaha9629
    @sarafishaha9629 Před 2 lety

    ወይኔ ጉዴ ትዝታዬን ቀሰቀሰው አይይይይ ምናባቴ ልሁን እኔስስስስ

  • @alex13ethiotube91
    @alex13ethiotube91 Před 2 lety

    ያምራል

  • @shedho-6152
    @shedho-6152 Před 2 lety

    ሰምታችሁት የማታውቁት በጣም ምርጥ አዝማሪ ከፈለጋችሁ ... ይህንን ተጫኑ czcams.com/video/L9kINvfc3Lg/video.html

  • @azmerawerat7473
    @azmerawerat7473 Před 2 lety +1

    ያምሓል ሲያስጠላ በሽተኛ የፍሮፈሽናሉን አዝማሪ ፎቶ መለጠፍ ቅኝቱን አበላሸሕበት
    ያስከስሳል 😤👎👎👎👎👎👎👎👎