ሥርዓት ቅዳሴ በደብረ መዊዕ ቅዱስ ሚካኤል ቤተክርስቲያን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 08. 2024

Komentáře • 150

  • @alamazamegsh2999
    @alamazamegsh2999 Před 4 lety +40

    አቤቱ አምላኬ ለሀገሬ አብቃኝ ደጁን ለመርገጥ ያብቃኝ እንደኒበስደት ላይላላቺሁሁሉ ለደጁ ያብቃቺሁ

  • @user-gq7bz9gr4e
    @user-gq7bz9gr4e Před 4 lety +9

    ኡፍፍፍፍፍፍፍ ያሳደከኝ መላዕክ እሩሩህኑ አዛኙ አባቼ ያሳዳከኝ አባቴ የሰፈሬ ደብር አባቴ ሚካኤል እንዴት ደጅክ እንደናፈቀኝ ።ለምኜክ ወጣው አውንም በክንፍክ ከልለክ ከሀገሬ በልሰኝ ሁላቹም በስት ያላቹ እህት ወድሞቼ መላኩ ቄዱስ ሚካኤል ይጠብቃቹ

  • @user-qk2uy2le8q
    @user-qk2uy2le8q Před 4 lety +8

    ኡፍ ያደኩበት ቤቴ ደጅ ናፈቀኝ ቅዱስ ሚካኤል ለደጅ በሰላም አብቃን እኛ ስደተኛ ልጅችህን በሰላም ጠብቀ ከቤተሰቦቻችን ጋር የምንገናኝ አድርገን

  • @user-vh4vw8rs7g
    @user-vh4vw8rs7g Před 4 lety +32

    ፅሎት በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን።አሜን
    ከስደት በሰላም ተመልሸ እንደዚህ ቆሜን ለማስቀደስ ይብቃኝ
    እደኔ በስደት ያላችሁ በያላችሁበት ከምንሰማው ቅስፈት ፈጣሪ ይጠብቀን
    አሜን አሜን አማን

  • @segayamelhim7649
    @segayamelhim7649 Před 4 lety +4

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እኛንም አስደት ሀገር
    ያለነውን በፀሎት አስቡን በረከታችው
    ይድረሰን👐👐👐

  • @user-pj2fg1ed3m
    @user-pj2fg1ed3m Před 4 lety +12

    🌹💚💛❤⛪🇨🇬ፆሎት ልመናቹሁ ይደርብን ለአለም ሁሉ ምህረትን ይስጥ አሜንንን

  • @user-vp1xz5gu9j
    @user-vp1xz5gu9j Před 4 lety +2

    በረከታችሁ ለኛም ይድረሰን ስደተኞችም ለሀገራችን ያብቃን እምዬ ተዋህዶ

  • @nounaphones3020
    @nounaphones3020 Před 4 lety +19

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን።

  • @jerryjerry5136
    @jerryjerry5136 Před 4 lety +3

    የመቅደሱ የጣኑ ሽታ ናፈቀኝ አቤቱ ከመቅደስክ አትለየኝ በሰላም ወደሀገሬ ገብቼ ይሄንን በረከት ተካፋይ አድርገኝ አሜን

    • @wagayegessese2840
      @wagayegessese2840 Před 4 lety

      Baleshibet...hager..betekrsiyan..kale...etanu..hulum..ale...bicha...baleshibet...temesgin..bey

  • @fikre9335
    @fikre9335 Před 4 lety +4

    በጣም ድንቅ ሥራ ነው::ኦርቶዶክሳውያን በዚህ ጊዜ የዓለም ሕዝቦች በቤቱ በ ዋለበት ስዓት በቤተክርስቲያን መዘጋት ምክንያት ሥርዓተቅዳሴ ላይ በመስተጛጏሉ ክርስቲያን ሁሉ ይህን የቅዳሴ ሥርዓተ በቤቱ ውስጥ ከቤተስቦቻቸው ጋር በመሆን በየዕለቱ ቢያካሂዱ መባረክን ከፈጣሪያቸው ከእግዚአብሔር ያገኛሉ::

  • @user-xm2hp5rf3q
    @user-xm2hp5rf3q Před 4 lety +12

    በረከታችሁ ይደርብን አሜን አሜን አሜን

  • @amsaletefara7995
    @amsaletefara7995 Před 4 lety

    አቤቱ ቸሩ መድሓኒአለም ይህንን ፀጋ አትንፈገን የሰጠህንን በረከት አትውሰድብን አንዳሰለመድከን እንደቸርነትህ ምህረትህን አብዝተህ ከቅዳሴ ውዳሴህን ከማቅረብ የሚለየን በሸታ መከራን አርቀህ በቸርነትህ ጎብኘን አቤቱ አመቤቴ ሆይ ወደ ልጀሸ አሳሲብልን .የአባቶቻችን ፀሎት በረከት አይለየን ,ቃለ ህይወትን ያሰማልን .ኦርቶዶከሰ ለዘለአለም ተከብራ ትኑር

  • @besratwubeshet7828
    @besratwubeshet7828 Před 4 lety +11

    ፀሎት በረከታቹ ይደርብን አሜን!!!

  • @user-eu3hl3tr2j
    @user-eu3hl3tr2j Před 2 lety

    እግዚኦ መሐረነ ክርስቶስ ፫ አባቱ ማረን ይቅር በለን ፫ የእኛን ኃጢአት በደል ክፋት አታስብብን ክርስቲያን መሆን ምንኛ ደስ ይላል ጸሎት ልመናችሁ አይለየን አሜን ፫ ይፍቱን አባቶቻችን 🙌

  • @user-mn9pv3uj5q
    @user-mn9pv3uj5q Před 4 lety +47

    እኛን ም ስደተኞችን ለእዚህ ያብቃን አሜን
    ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር 🤲🤲🤲

  • @mulufeleke1722
    @mulufeleke1722 Před 4 lety +1

    ሚካኤል ያሳደገኝ መልዐክ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ አሜን

  • @askaldesie4791
    @askaldesie4791 Před 4 lety +3

    አቤቱ አምላኬ ሆይ እባክህ ማሪን 😭😭 ይቅር በለን አልምን ይቅር በለን የኢትዮጵያውያን ጠብቅልን እኛንም ስደተኞች ልጂችህን ጠብቀን ለንሠሀ አብቃን አሚን

  • @fatimakarimi5792
    @fatimakarimi5792 Před 3 lety +1

    ፅሎትበረከት፣ይደረሰንአሜንአሜንአሜን

  • @user-ls4em3xj6g
    @user-ls4em3xj6g Před 9 měsíci

    በረኸትኩም ይደርብን እግዚኣቢሄር ጾሎት ልመናኹም ይቀበል amen amen amen 🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏✝️⛪️🙏

  • @user-zl4mr2uf1v
    @user-zl4mr2uf1v Před 2 lety

    አሜን አሜን አሜን ቃል ህይወት ያሰማልን
    ይፍቱን ይባሩክን አባቶችዬ 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲 💒 🤲🤲🤲

  • @Dan-ln6rg
    @Dan-ln6rg Před 4 lety +2

    አሜን በረከትን ይድርብን የተዋህዶ ልጆች ጽጋው የብዝሕ አምላክችን

  • @tigisttebebu4371
    @tigisttebebu4371 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን አቤት የኦርቶዶክስ ስርአት። ቅዳሴ ዶግማውና ቀኖናውን ሳይለቅ ጠብቆ እዚህ ያደረሱን አምላክ ይመስገን አባቶቻችንን በእድሜ በጤና ያቆይልን ኦርቶዶክስ በመሆኔ ኮራው ከቤቱ ሳያርቀን ይጠብቀን

  • @adheiadhei7633
    @adheiadhei7633 Před 3 lety

    አሜን አሜን ፈጣሪ አምላክ ለዛ ይበልን በስድት ያልነውን ልጅ አቤቱ ይቅር በለን አንተ ማረን 🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏💚💛❤አገራችንn ሰላም አርግልን

  • @user-yg9fr8kf6w
    @user-yg9fr8kf6w Před 3 lety

    አሜን በረከታችሁ ይድረሰን አሜን አሜን

  • @tsadkanabrha109
    @tsadkanabrha109 Před 4 lety +2

    አሜን አሜን አሜን ቃለህይወት ያስማልን ለዚህ ቁዱስ ቦታ ፈጣሪ ያብቃን

  • @chaltushume360
    @chaltushume360 Před 3 lety

    አሜን አሜን አሜን ቀላ ሕይወት ያሰማልን አሜን🙏🙏🙏

  • @user-mo2si1gh8l
    @user-mo2si1gh8l Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በረከታችሁ ይደርብን እነስ ንፍቅ ያለኝ ነገር ቢኖር እንደዚህ ቁሜ የማስቀድስበት ቀን ነው 😢😢😢

  • @tub8584
    @tub8584 Před 4 lety

    አቤቱ ጌታ ሆይ ማረን ይቅር በለን ስለ እናትህ ስለ ድንግል ማሪያም ብለህ ስለ ጻቅዱ አባታችን ስለ አቡነ ተክለ ሀይማኖት ብለህ እንደቼርነትህ ቅድስት ሀገር ኢትዮጵያ አስባት ይህን ክፍ በሽታ ከሳሷ አርቀው የታመሙትንም ፍውሳቼው ወገኖቻችችን ቤተሰቦቻችንን በባእድ ሀገር ያለነውንም ጠብቀን ማርን ማረን ቼርነትህ የበዛ ነውና ማረን. በርከታቼው ይድርሰን

  • @bzjshhshshsjjs8317
    @bzjshhshshsjjs8317 Před 4 lety +2

    በስደት ያለነውንም እግዚአብሄር ፍቃድህ ሆኖ በደጅህ ቆመን ለማስቀደስ ያብቃን አይዟችሁ እህቶች በስደት ያላችሁ የድንግል ማርያም ልጆች

  • @qweasdalmk7253
    @qweasdalmk7253 Před 2 lety +1

    በረከታችሁ ይደርብን

  • @adjsalemu4431
    @adjsalemu4431 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ይደረግልነ አሜን አሜን አሜን

  • @senay7600
    @senay7600 Před 4 lety

    Egiziaber tsalot bareketachun yasaderebin amen

  • @solomonkidane5421
    @solomonkidane5421 Před 4 lety

    Bereket rediat nay qdusan abotat ayfeleyena amen

  • @ginegenet8871
    @ginegenet8871 Před 4 lety

    በረከታ ችሁ ይደርብን ከክፉሁሉ ከነቤተሰቦ ቸይጠብቀን አገራችንን ኢትዬጽያን ይጠብቅ ልቦናይስጠን ማስተዋሉን ያድለን አሜን አሜን አሜን

  • @maezakahsay4241
    @maezakahsay4241 Před 4 lety +1

    እኛንም ስደተኞችን ለእዚህ ያብቃን አሜን ተዋህዶ ለዘላለም ትኑር

  • @user-ho6px5lg4v
    @user-ho6px5lg4v Před 4 lety +1

    ጌታ ሆይ ለደጀ ሰላምህ አብቃን አሜን ፫

  • @user-cz9ni5kt5q
    @user-cz9ni5kt5q Před 4 lety +1

    ኑዛዜ
    ጌታ ሆይ መኖሪያዬ መሥሪያ ቤቴ ነው አልንህ ፣ መሥሪያ ቤቱም እንዳትመጡብኝ ብሎ ዘጋ ። አዋቂዎች ስለ እኛ እየተመራመሩ ነው እንተኛ አልን ፣ እነርሱም ከአቅማችን በላይ ነው አሉን ። ሰንበትን ሽረን ትምህርት ቤቶችን ከፈትን ፣ ስድስት ቀን የሠራነው ሳይበቃን በሰባተኛውም ቀን እንሥራ አልን ፤ ትምህርት ቤቱም ፤ ለወራት ተዘጋ ። አንድ ሰንበትን ሽረን ሰባቱንም ቀን ሰንበት አደረግኸው ። ከምርጫ ግርግር ለመዳን ብለን ውጭ አገር ኮበለልን ፣ እዚያም ሞት ቀድሞ ጠበቀን ። ይህ መሬት የእኛ ነው ውጣልን ተባባልን ፣ እጃችሁ የእናንተ አይደለም አፋችሁን አትንኩ ተባልን ።ጎዳናው ማረፍ ፈልጎ ለመነህ ፣ አንተም ሰምተኸው ጸጥ አደረግከው ። ሰማዩን በተበከለ አየር ጋረድነው ፣ እኛን እቤት ስታስቀምጥ ውበቱ ፈክቶ ይኸው እየሳቀ ነው ። በሽታውን ከእንስሳ መጣብን አልን ፣ በልተውን ሳይሆን በልተናቸው መሆኑን ረሳን ። ጭጋጉ ያደጉ ከተሞችን ሸፍኖ ነበር ፣ ይኸው ከዋክብት ሊያበሩ መጡ ። አንድ በሽታ ሲመጣ የሚያጠቃው ጥቁሮቹን ነው አልን ፣ ሁሉም የሚያቃስትበትን በሽታ አመጣህ ። እግዚአብሔር አላመጣውም ሰዎች ለቀውብን ነው አልን ፣ ክፉዎችን በክፉዎች እንደምትቀጣ ረሳንህ ። እኛን አይነካንም ብለን ተመጻደቅን ፣ እምነታችን ከካዱት የተለየ እንዳልሆነ አሳየኸን ። ጸሎታችን ልዩ ነው አልንህ ፣ የወንድም ቀባሪዎችን ጸሎት መስማት መቼ ጀምረህ ነው ? ያልታመመውን ካልፈወስን እያልን ነገድን ፣ የታመመ ሲመጣ አዳራሹን ለቀን ወጣን ። እግዚኦ ብንል አልን ቅዱሶቹን አርክሰን ፣ አማኞቹን አውግዘን ፣ ንጹሖቹን ስም ሰጥተን የምትሰማን መስሎን ተታለልን ። አቤት ፣ አቤት እያልንህ እህል እንደብቃለን ። እየጸለይን ሰውን እንዘርፋለን ።
    የእኔ ዘር ያልሆነ አልይ አልን ፣ እናትና ልጅን የማያስተያይ በሽታ ተማለን አወረድን ። ሰው ዘቅዝቀን ሰቀልን ፣ አየር የሚያሳጣ ጉድ መጣብን ። ያለ ፍርድ ሰውን እንደ እባብ ቀጥቅጠን ገደልን ፣ ፍርድ ቤት የሚያዘጋ የበሽታ ባለሥልጣን ከተፍ አለብን ። የገደልነውን ሬሳ አይነሣም ብለን ፎከርን ፣ ቀባሪ የሚያሳጣ ደዌ ጎተትን ። ጠግበን ነበረ ፣ የምንናገረውን መመጠን አቅቶን አፍስሰነው ነበረ ። በሰማይ ደመና እንጂ ዙፋን አልታየንም ነበር ። ጌታ ሆይ እንዴት ታዘብከን ።
    በጣም ተገፋፋን ፣ አብሮ አደጎች ተካካድን ፣ በሚያራርቅ ሕመም አትነካኩ ተባልን ። ሥልጣኔአችንን የሚያቆመው ኃይል የለም ብለን ተናግረን ሳንጨርስ ጉንፋን አቆመን ። የአንዲት አገር በሽታ ነው ብለን ስንሳደብ የሁሉም አገር እንዲሆን አደረግን ። ተፋፍገው የሚኖሩ ድሆች በሽታ አያጣቸውም አልን ፣ ቤተ መንግሥት የሚኖሩ ሲጠቁ አየን ። ፈረንጅ አገር ሂዶ መምጣት ልዩ ነገር መሰለን ፣ ዛሬ የሚያሳስበን ሆነ ። ግደለኝ እያልንህ ስንለምንህ ከረምን ፣ ዛሬ አልኮል ለመግዛት ተሰለፍን ።
    የዛሬውን ችግር ሳናይ የትላንቱን አደነቅን ፣ ይባስ እንደማያልቅ አስተማርከን ። ሁሉም ነገር አንድ ቀን ቀጥ እንደሚል ዋዜማውን አሳየኸን ። ቃልህን ለመስማት ኮራን ፣ የተማርኩት በቂ ነው አልን ፤ ስብከተ ወንጌል የለም ተባልን ። ቅዳሴ ለማስቀደስ ተፈተንን በየቤታችሁ ሁኑ ተባልን ። ሰው ሰብስቦ ማስተማር ሰለቸኝ አልን ፣ ባዶ ቤት መስበክ ጀመርን ። ሰው ሰላም እንዳይለን እንሸሽ ነበር ፣ በአዋጅ አትጨባበጡ ተባልን ። የጠላነው መነካካት ዛሬ ሕግ ሆኖ መጣ ። መተቃቀፍ አስጠላን ፣ የሚተቃቀፉትን ፖሊስ ይለይ ተባልን ። ጨረቃ ላይ ደርሰናል ብለን ስንኮራ ገና እጃችሁን ታጠቡ የሚል ምክር እንሰማለን ። ጠላት አለብኝ እያልን ስንለፈልፍ በእጃችሁ ዓይናችሁን እትንኩ ፣ እጃችሁ ነው ጠላታችሁ ተባልን ።
    ለትዳራችን የሚሆን ጊዜ አጥተን ተረሳስተን ነበር ፣ አሁን ሃያ አራት ሰዓት አብረን ስንቀመጥ ተፋጠጥን ። ሥራችንን ጠልተን ጥቁር ሰኞ እንል ነበር ፣ ዛሬ መሥሪያ ቤቱ ናፈቀን ። ሰዓቱ ሳይሞላ ከሥራ ወጥተን ነበር ፣ ዛሬ ትርፍ ሰዓት መሥራት አማረን ። ከሠራነው ላይ አሥራት ለመስጠት ተፈትነን ነበር ፣ ዛሬ ግን ያስቀመጥነውን ያለ ደስታ እንበላለን ።
    ጌታ ሆይ ጣትህን ብትዘረጋ እንዲህ የሟሸሽን ክንድህን ብትዘረጋ የት ልንገባ ነው ? ብናኝ ልጆችህን ይቅር በለን ። አክብረኸን ማረን እንጂ አክብረኸን እንዳትጣላን ። እኛ ሰው ፣ አንተ አምላክ ነህ ። እባክሀ ይቅር በለን ። በመልካም አስበን ።
    ለአብ ለወልድ ለመንፈስ ቅዱስ ክብር ምስጋና ይሁን ። ከምታልቀዋ ከዛሬዋ ቀን እስከማይፈጸም ዘመን ። ከደካማው ልባችን እስከ ጸናው ሰማይ ። ለዘላለሙ አሜን ።
    የነግህ ምስጋና 19
    መጋቢት 21 ቀን 2012 ዓ.ም.
    ዲያቆን አሸናፊ መኰንን
    ኖላዊ በሚለው ቻናል ነው ትምህርቶቻቸው ሚለቀቁጥ ግቡና ተከታተሉት እኔን የኔን ማማንነት የቀየረው የሳቸው ትምህርት ነው እና ተከታተሉት ጋብዣቸዋለው

    • @tigistmolla30
      @tigistmolla30 Před 4 lety

      አሜን አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሠማልን
      እሺ እከታተላለዉ እግዚአብሔር ምሕረቱን ይላክልን እኛንም አስተምሮ ወደ ቀልባችን ይመልሰን ጌታዬ ሆይ😢 እደኛ ሥራ ይህም ሲያንስብን ነዉ አባቴ😢😢

  • @helenberhe4761
    @helenberhe4761 Před 4 lety +3

    አምላካችን እግዚአብሔር ዳግም እንዲሁ በአምሳለ ኢየሩሳሌም ይሰብስበን!!! 🙏⛪🙇🙇🙇🙇

  • @tosimsim489
    @tosimsim489 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን 🙏🙏🙏🤲🤲 ቅዱሰ ሚካኤል በረከቱ ቸረነቱ ይደረብን አሜን አሜን አሜን🙏🙏🤲🤲🤲🤲🤲

  • @yasminmed7at414
    @yasminmed7at414 Před 4 lety +1

    አዲሱ ሚካኤል ቤተክርስቲያን አሜን ለደጂህ አብቃኝ

  • @bamibami3303
    @bamibami3303 Před 4 lety +4

    Amen kale hiwot yasemalen💚💚💚💚💚

  • @teklebrhannigusenigusse464

    ኣቤት እግዝኣብሔር ይባርካቹ ሰላሙ ያብዛላቹ
    ኣሁን ግን በጣም ኣዝኛሉኡ ተዘግሃል

  • @hebtamutemsgen2481
    @hebtamutemsgen2481 Před 4 lety +1

    አቤቱ አምላካችን ሆይ ይቅር በለንንን

  • @sabiyahavg4985
    @sabiyahavg4985 Před 4 lety

    ፆሎት በረከታችሁ ይድረስን አሜን አሜን አሜን እኛም ከስደት ተመልስን እንደዚ ቁመን ለማስቀደስ ያቃን እግዚአብሔር አምላክ የመጣብን መቅዘፍትም እግዚአብሔር ያጥፋልን አሜን አሜን አሜን

  • @adjsalemu4431
    @adjsalemu4431 Před 2 lety +1

    አሜን አሜን አሜን

  • @user-eu1sq6uj5z
    @user-eu1sq6uj5z Před 4 lety +4

    ኡፍ ቅዳሴ እንዴት እንደናፈቀኝ

  • @emabetdemlew118
    @emabetdemlew118 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን በረታችሁ ይደርብን

  • @khayriyakay2881
    @khayriyakay2881 Před 4 lety +2

    ብረከታችሁ ይድረብን

  • @aziebalem5599
    @aziebalem5599 Před 3 lety +1

    Amen amen amen

  • @tiemtidawitgebre5892
    @tiemtidawitgebre5892 Před 3 lety +1

    Amen Amen Amen

  • @mealteaesfae5944
    @mealteaesfae5944 Před 4 lety +1

    አሜን አሜንእንደበደላችንሀይሁንአሜን

  • @user-yx2vd2pt9s
    @user-yx2vd2pt9s Před 4 lety +1

    በርከታችሁ ይደርብን እግዚአብሔር ፅሎት ልመናችሁን ይቀበል

    • @derejejima9420
      @derejejima9420 Před 2 lety

      እሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @selomongebremariam1704

    አሜን ይረስየነ ድልዋነ

  • @user-kt4qg1zf4o
    @user-kt4qg1zf4o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን
    ተመሰገን አምላኬ❤❤❤❤❤❤😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍😍

  • @asadyrasadyr8815
    @asadyrasadyr8815 Před 4 lety +1

    በርከታችሁይደርብንአሜንአሜንአሜን

  • @seblemeshesha922
    @seblemeshesha922 Před 4 lety

    Amene Egzabher yestelene
    Post Yadaregachehuolene
    Bawent Mecelet Aterfachehoule

  • @user-hi8zt9wc8r
    @user-hi8zt9wc8r Před 4 lety

    እግዝአብሔር ሆይ ማረን ይቅር በለን ፩፪
    አቤት ማማር አቤት ውበት ተዋህዶ
    🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒

  • @kalabyemaryamij4497
    @kalabyemaryamij4497 Před 4 lety +2

    🙏🙏🙏🙏🙏amen amen amen

  • @user-pi2jm2po9g
    @user-pi2jm2po9g Před 4 lety +2

    Amen Brktachu Ydrebene

  • @kingcell2437
    @kingcell2437 Před 3 lety

    Amen Amen Amen Amen🙏🙏🙏

  • @senaitkibret6675
    @senaitkibret6675 Před 4 lety +1

    Amennn

  • @ethiopialove3001
    @ethiopialove3001 Před 4 lety

    AMEEN AMEEN AMEEN 🙏🙏🙏🙏🙏🙏💒💒💒💒💒💒💒

  • @siseshetu5509
    @siseshetu5509 Před 4 lety +1

    ameen ameen ameen

  • @selinayetewahdollj6883
    @selinayetewahdollj6883 Před 4 lety +11

    አቤት ውበት መታደል እኮ ነው
    አሁን ግን አዝኛለሁ😥በመዘጋቱ

    • @user-ve3yx6pn8w
      @user-ve3yx6pn8w Před 4 lety

      እግዚአብሔር ሲፈቅድ ይከፈታል እህቴ

  • @sarajamala9795
    @sarajamala9795 Před 3 lety

    Uuuuuuffff amlke basalm wad agree asgabnga yabeta magdas seta nafaqnga 😭😭✝️😭😭😭🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @esthulegesse9093
    @esthulegesse9093 Před 4 lety +1

    ሚኩይ እንደናፈቅከኝ ልመጣ ነበር ለፏሲጋ አሁን ስላየሁክ ደስ ብሎኗል

  • @salemsalem506
    @salemsalem506 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን አሜን
    በረከት ይደርብን

  • @user-uw2dw4cg6z
    @user-uw2dw4cg6z Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን እኛንም በስደት ላልነው ለደጁ ያብቃን

  • @workuhamandefro8884
    @workuhamandefro8884 Před 4 lety

    Amen Amen Amen burakayachihu legnam yederesen Egnanem kesdet meleso lezih Kiber yabekan

  • @bisunechdadi4106
    @bisunechdadi4106 Před 4 lety +1

    Amen amen amen 🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲

  • @gexinash363
    @gexinash363 Před 2 lety

    Ameen ameen ameen 🙏 ❤ ♥ 💖 💕 💗

  • @eyerusgizaw1007
    @eyerusgizaw1007 Před 4 lety

    Berekatachew yideribin Amen Amen Amen

  • @smeragmal2687
    @smeragmal2687 Před 4 lety +2

    አሜንአሜንአሜን

  • @mulumulu-zt6vw
    @mulumulu-zt6vw Před 4 lety +1

    amen amen amen

  • @yeneneshgirma1296
    @yeneneshgirma1296 Před 4 lety +2

    Amen.Amen.Amen

  • @user-kh8gc4ky8k
    @user-kh8gc4ky8k Před 4 lety

    በረከታችው ይደርብን አምላኬ ሆይ ከስደት በሰላም ወደ ሃገራችን መልሰን አሜን አሜን አሜን

  • @store8674
    @store8674 Před 4 lety +1

    አቤቱ ቁጣህን አብርድልን ማረነ ይቅር በለን በሥደት ያላነዉ ይህን ክፍ ዘመን አልፈን ለደጆ ያብቃን አምላኬ ኢትዮን ጠብቃት አለምን ሁሉ ማራት አቤቱ እደበደላቺን ሣይሆን ማረን እደቸርነትህ

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 Před 4 lety

      Amelak hoye abutu endechireneteh maren yekrem belen

    • @azebyeheis6762
      @azebyeheis6762 Před 4 lety

      Yemetabenen fetema beselam asalifelen

    • @store8674
      @store8674 Před 4 lety

      @@azebyeheis6762 አሜን አሜን አሜን

  • @tthigist7819
    @tthigist7819 Před 4 lety

    በርከታችሁያደርብንአሜንአሜንአሜን 🙏🙏🙏

  • @yehagartenafakysidatchigir6351

    sidategnochin lazi kibr yabiqan amen amen etanu betamekidasu nafikonalina

  • @adasadas49
    @adasadas49 Před 4 lety +1

    አሜንአሜንአሜን❤❤❤❤🤲🤲🤲🤲

  • @martauser9804
    @martauser9804 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲🤲🤲🤲🙏💚💛❤️💚💛❤️

  • @olve-tf2ol
    @olve-tf2ol Před 4 lety

    እግዚአብሔር ተመስገን😍😍
    አሜንአሜንአሜን

  • @user-lq2xo8mu1h
    @user-lq2xo8mu1h Před 4 lety

    እግዚአብሔር አምላክ ይመስገን ተዋህዶ የስርዓት ቤት ናት ሙሉ ወንጌል የሚደርስበት ከእሐዱ አብ ቅዱስ አሐዱ ወልድ ቅዱስ አሐዱ ወልድ መንፈስ ቅዱስ እስክ (አርንኑው)በሠላም ግብ እስከሚለው ደረስ ቀርቦ ለተረዳት ስንዴ እመቤት ናት.........

  • @yashiyashi1768
    @yashiyashi1768 Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን 🤲❤️!!!!!

  • @roham8166
    @roham8166 Před 4 lety +2

    Amen Amen Amen fexari yetarqen🙏

  • @user-kn3de1pm2o
    @user-kn3de1pm2o Před 4 lety +1

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤

  • @Ee-uy3yg
    @Ee-uy3yg Před 4 lety

    ፀሎትችሁ ይደረበንአሜን

  • @tsigaamaryamedimeaalenisih2272

    Tselot berketachu yderbin🙏🙏🙏🙏🙏

  • @mesized8540
    @mesized8540 Před 4 lety

    Ameen Ameen Ameen berketachewu yederben🤲🤲🤲

  • @user-bn3vm6hl6v
    @user-bn3vm6hl6v Před 4 lety

    Bereketachu yderbin

  • @tub8584
    @tub8584 Před 4 lety +1

    ድንግል ማሪያም እናቴ ሆይ ከስደት መልሰሽ ለደጂሽ አብቂኝ እኔ አይገባኝም ግን ፍቃድ ይሁንልኝ

  • @sidodokdbnklbbbb3407
    @sidodokdbnklbbbb3407 Před 4 lety

    የናፈቀኝ ቅዳሴ ለደጂህ አብቃኝ

  • @betytube1874
    @betytube1874 Před 4 lety

    Ameeeeen Ameeen Ameen🙏🙏🙏🙏⛪️❤❤❤

  • @kasecheadana9685
    @kasecheadana9685 Před 4 lety

    አሜን አሜን አሜን💚💛❤🙏

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 4 lety +1

    እግዚኦ እንዲህ ተፋፍኖ የሚባለውን አትሰሙም ማለት ነው። ከአባቶች ትዕዛዝን የሲኖዶሱን መልክት ብትከተሉ ጥሩ ነው ጦስ ለሌላው ባትሆኑ ጥሩ ነው።

  • @wultageste538
    @wultageste538 Před 4 lety

    ⛪⛪🙏🙏🙏🙏Amen

  • @frewetsmart2962
    @frewetsmart2962 Před 4 lety

    Xelot lmenachhun fexari ykebel

  • @moloasef2524
    @moloasef2524 Před 4 lety

    አቤቱ እሄንን ኮሮና አጥፍተክልን እንደዚህ ተሰብስበን ለማስቀደስ ከብቃን ስለ አንዱ ጻዲቅ ብለክ ማረን ይቅር በለን።

  • @user-ec8fy8cl9y
    @user-ec8fy8cl9y Před 4 lety

    ፀሎት በረከታቸዉ ይደርብን ዉድ ያገሬ ልጆች በፆለ ታችሁ አስቡኝ እግሬን መራመድ ከለከለኝ ያዉም በመዳም ቤት

  • @mazmazi640
    @mazmazi640 Před 4 lety

    አባቴ ቤት ናፍቆኛል