ዜማውያን (Zemawyan) መንፈሳዊ ፊልም (spiritual movie) Rehoboth art ministry

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 31. 07. 2024
  • በዚህ ቻናል ላይ የተለያዩ መንፈሳዊ ፊልሞች ስነፀሁፎች ተውኔቶችና ምስክርነቶች ይቀርቡበታል አዳዲስ ፊልሞች እንዲደርሳችሁ ከታች ያለውን ሊንክ በመጫን ቻናሉን ሰብስክራይብ ያድርጉ ለሌሎችም ያጋሩ UC8jipaOzlkrNJjBgJ9WSV8w
    Rehoboth art ministry
  • Krátké a kreslené filmy

Komentáře • 186

  • @fireart54
    @fireart54 Před rokem +23

    ያለንበትን ዘመን ቁልጭ አድጎ የሚያሳይ መስታወት የሆነ መንፈሳዊ ፊልም bless you all

  • @Lore9072
    @Lore9072 Před rokem +7

    አሮንን የሰፈሬ ልጅ ነው ያለችው ልጅ ከዘመናት በኋላ ዛሬም በጌታ ስላየናት ተደስተናል። በብዙ ፍቅር እንወድሻልን።

  • @SelameMeskelu-tr1zz
    @SelameMeskelu-tr1zz Před rokem +6

    ዘምሬ አላልፈውም እኔ
    ይህን ክፍ ዘመን እውነት ነው በየቤታችን የፀሎት መስዋህት አቁመናል እግዚአብሔር ይርዳን

  • @mimitube270
    @mimitube270 Před rokem +9

    ጌታ ይባርካችሁ ያለበትን ዘመን ያሳያል !
    ደግሞ አንዱ ወንድማችን በሳቅ ሆዴን አበሰለው ባለ ቢላው 😂😂😂😂😂😂I love you guys brothers and sisters ❤❤❤

  • @againhope9751
    @againhope9751 Před rokem +4

    ክርስቲያን ነኝ የምል በእውነት ይንቃ። እነስ የት ነኝ የበል? እድመ ልካችሁን የእውነትን መንገድ ትታችሁ የምትተቹ ጌታ ልቦና ይስጣችሁ መጽሐፋ ቅዱስ ከፍታቹ አንብቡ ፣ ፀልዩ፣ በእውነት እና በቅድስና አምልኩ እውነት የትም የለም ትክክልኛ እውነት ያለው መጽሐፋ ቅዱስ ውስጥ ነው። በተረፈ ጌታ ይባርካችሁ ትልቅ መልክት ነው።

  • @medhanitbekele6085
    @medhanitbekele6085 Před rokem +4

    ዘመኑን ቁልጭ አርጎ የሚያሳይ ድራማ ነዉ እንግድህ እግዝአብሔር ዐይናችን እና ጆሮአችን ይግለጥልን በጣም ተባረኩ😊❤

  • @MihretYacob-wk6tl
    @MihretYacob-wk6tl Před 10 měsíci +4

    ኦኦኦኦ እግዚአብሔር ሆይ ወደ ዐ
    ፀሎት መልሰን 😭😭😭😭😭አሰፉው እንደ ብሎ ዘመረው ዘምረ አላለፉም እኔ ይህን ክፉ ዘመን አለ አምላክ አደራ 🙏🙏🙏🙏

  • @hanayeeyesuslij7811
    @hanayeeyesuslij7811 Před rokem +15

    እግዚአብሔር ይርዳን እንጂ ክርስትና መንፈሳዊ ህይወት ብዙዎቻችን በአሁን ጊዜ ይህን ይመስላል እኔ በእውነት ሳያችሁ እራሴን ነው ያዬሁት ተባረኩ ውዶች ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤❤❤

    • @mogesmohammed6909
      @mogesmohammed6909 Před rokem +1

      እውነት ነው እግዚአብሔር የቀድሞውን የፀሎት ፍቅር እራሃብ ሽክም ይመልስልን ፀሎት የሌለው ክርስትና ቀስበቀስ ተፈጥሮብን ለጌታ ይንበረከክ የነበረው ጉልበት ዛሬ ለብዙ ኃጢያት አመፅ ዝሙት እርኩሰት ምኞት ሌብን ሥካር ምቀኝነት ውሸት ልባችን ተሽንፎ ጉልባታችን ዝሎ ለጠላታችን ለዳቢሎስ እጅ ለመስጠት ትንሽ ነው የቀረን! ጌታ እየታናገረ ነው ከሰማነው እኔ ጌታ በጊዜ ተናግሮኛል በጣም ልቤ የተነካበት መልክት ነው የዶሮ የፀሎት ህይወታችን ጌታ በእናተ አልፎ ስለተናገረኝ ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው! እንወዳችዋለን

  • @ETC21
    @ETC21 Před rokem +6

    ልክ እንደጥንቱ ተወዳጆች...እንኳን በደህና መጣችሁልን ❤ተባረኩ

  • @amuefaman4298
    @amuefaman4298 Před rokem +4

    betam tiru astemari meliekt new beteley ለፀሎት ጊዜ የላቸውም ግን ለአምልኮ ለምቃተቱ ወጣቶች ወሳኝ መልዕክት ነዉ።
    የዘመኑ መዝሙሮች እያሉ እኮ ነው የድሮው ገና ስከፈት በመንፈስ የምንወድቅበት ነገርስ

  • @berhanufantu843
    @berhanufantu843 Před rokem +5

    በጣም ደስ የሚል ህዝብን ወደፀሎት የሚመልስ ነውና
    በርቱ!!!
    ተመሳሳይ ትምህርት ሰጪና አይን ከፋች ሲኒማ ብትቀጥሉበት ብዙ ብዥታዎችን ያጠራል።ተባረኩ!!!

  • @AmharicBible2023.
    @AmharicBible2023. Před rokem +20

    እጅግ ታላቅ መልእክት ያዘለ ድራማ! እንግዲህ ጆሮ ያለው ይስማ ነገሩ! ጌታ ይባርካችሁ ርሆቦቶች!

  • @prophetashenfichosen8614

    በርቱ እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን ይሄ ትልቅ አቅም ነው መዝሙር በፀሎት የሚሰጥ ነው ሂወት ደግሞ በክርስቶስ ነው በጣም የሚያስተምር ነው ተባረኩ ሁላችሁም ።❤

  • @mercysabir8424
    @mercysabir8424 Před rokem +2

    ተባረኩልኝ ጌታ ይርዳን! እግዚአብሄር ዘላለማዊ ነው አይለዋወጥም “ጊዜው መቼ እንዲሆን አታውቁምና ተጠንቀቁ፤ ትጉ፤ ጸልዩም።”
    - ማርቆስ 13፥33

  • @user-cg4sd4wr7s
    @user-cg4sd4wr7s Před rokem +3

    ዋው ትልቅ ትምርት ነው ጌታ ይባርካቹ🙌🙌🙌👏👏❤❤

  • @user-ij4kj2pm9q
    @user-ij4kj2pm9q Před rokem +5

    ታዴና መላው ጉዋደኞችህ እኔም ከ20 አመት በላይ ሊሆነኝነው እናንተን ስከታተል በጣምነው እምወዳችሁ ታዴ ቀለበትስላረክ ደስብሎኛል ❤❤❤❤🙏

    • @Emanu2018
      @Emanu2018 Před rokem

      እኔም እንዳንተው

  • @gemechudubeofficial
    @gemechudubeofficial Před 11 měsíci +2

    Isin jaaladha! Eebbifamaa, Rihobot Art Ministry! Haga Gooftaan Yesuus Deebi'ee Dhufutti Dhugaa tanaan itti fufna.

  • @samrawitdereje7566
    @samrawitdereje7566 Před rokem +3

    ጌታ ዘመናችሁን ይባርክ ። ባስተላለፋችሁት መልክት ለናተም የምትኖሩበትን አቅም እግዚአብሔር ይጨምርላችሁ ተባረኩ የግዜው መልክት ነው። እግዚአብሔር ወደቀድሞ የፀሎት መሰዊያችን ይመልሰን። ጌታ ሆይ ሁላችንም መሰዊያችንን አፍርሰናል ልጆች የአንተን ፊት እንዲፈልጉ ተንበርክከን ምሳሌ አልወንም ክርስትናችን መልክ አቷልና አቤቱ በኛላይ ስለተጠራው ስምክ ስትል ታደገን 😂😂😂😂

  • @user-kn3tm6xr3h
    @user-kn3tm6xr3h Před rokem +1

    ተባረኩ የሮሆቦት አርት ሚኒስትሪ አገልጋዮች መሪዎች ሁላችሁም እግዛብሔር አምላክ እንደባለፀግነቱ መጠን በክብር በክርስቶስ እየሱስ የሚያስፈልጋችሁን ሁሉ ይሙላባችሁ ተባረኩልኝ ለምልሙ ከልቤ ነው የምወዳችሁ
    ለቡዙ ትውልድ በተለይ አሁን ላይ ላለው ትውልድ ከመፀለይ ይልቅ መዝለል እና መቃረም ለሚወድ ትውልድ በጣም አስተማሪ ነው በርቱ ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @GlobalEnglishWorld
    @GlobalEnglishWorld Před rokem +5

    ትልቅ መልእክት ነው ለዘመኑ ክርስትያን!🙏🙏ተባረኩ🙏🙏

  • @comcell4310
    @comcell4310 Před rokem +2

    ጌታ እግዚአብሔር ይባረካችሁ ሁላችሁም ዎደ ፃሎት እንድንመለስ ጌታ ይርዳን

  • @woderehordofa2440
    @woderehordofa2440 Před rokem +2

    ኡኡኡኡኡፍፍፍፍ የእግዚአብሔር ስም የተባረኬ ይሁን አቤት አስተማር ትምህርት ነው ተባረኩ🙏🙏🙏🔥🔥🔥

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 5 měsíci +1

    እናንተን የሰጠን አምላክ ይመስገን ጌታን አሁን ያለንበት ትክክለኛዉ ዘመን ነዉ እዉነት ኑሩልን ስለምታነቁን

  • @user-ik3id5th1u
    @user-ik3id5th1u Před 11 měsíci +1

    Rohobot art ministry tebareku

  • @habeshawit2008
    @habeshawit2008 Před rokem +5

    በመዝሙር ብቻ ይህን ክፉ ዘመን ማለፍ አንችልም. እለት እለት ነቅተን መጸለይ አለብን

  • @miheretseyom8685
    @miheretseyom8685 Před rokem +2

    God bless you Rehoboth art ministry it's reality film ግን በመጨረሻ ከአጋንት ነጻ ከወጣ በኋላ ጌታን ተቀብሎ ቢታይ አሪፍ ነበር ብዬ የተሰማኝን እገልጻለሁ!

  • @user-hh4fz8tl8z
    @user-hh4fz8tl8z Před 5 měsíci +1

    it is true shows the existing situation of the church. you are blessed

  • @ephremamognehegn3562
    @ephremamognehegn3562 Před 5 měsíci +1

    A great message. May God bless you all. እስከመጨረሻው የተከታተለ ሰው ብዙ ይማርበታል።

  • @tesfalegntadesse3123
    @tesfalegntadesse3123 Před rokem +2

    yemigerim melekit newu le zemenachin kiristina ...tebareku dess tilalachihu

  • @emebatbelaynh9668
    @emebatbelaynh9668 Před rokem +1

    ዋዉ ምንአይነት አስገረሚ መልእክትነዉ ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ❤❤

  • @luchiaembaye7566
    @luchiaembaye7566 Před rokem +3

    ሞጥማጤን አየኋት እንዴት እንደምወዳት ደሞኮ ብሶባታል ኬክ አፍ ወቅታዊ የማስተማር ብቃታችሁ ጥሩ ነው ጌታ ያበርታችሁ ሞጥሟጢት ጥቁር ቡትስና የቦሌ ልጆች አለባበስ ጥቁር ብርቅርቅ የለበሰችው ናት ሁላችሁን የጌታ በረከት ያግኛችሁ

    • @habeshawit2008
      @habeshawit2008 Před 11 měsíci +1

      ማንን? ኩቺዬን ነው? ኧረ እርሷማ ጨመረባት😂😂😂

  • @shiferawzeru1190
    @shiferawzeru1190 Před 11 měsíci

    በድጋሚ ስላየናቹ ደስ ብሎናል።።❤❤❤ የጊዜው መልዕክት ነው ተባረኩ❤❤ጌታ ከወደቅንበት ያንሳን። እንደ አባቶች ባናስከብረው እራሱ ባናሰድበው

  • @mekdesgemeda1494
    @mekdesgemeda1494 Před rokem +2

    How I love Rehobot Art ministry. God bless you all

  • @DemelashDawit-pg5tx
    @DemelashDawit-pg5tx Před 3 měsíci +1

    zemenachu yetebareke yihun iwodachuwalewu ❤️❤️💔

  • @tagesechtesema6195
    @tagesechtesema6195 Před rokem +4

    😢 ጌታ ሆይ የፀሎት ኃይሌ ይታደስ ትክክል እኔም ብዙዎቻችን አሁን ያለንበት ህይወት ነው በድራማ መልክ የሰራችሁት ፀጋው ይርዳን ተባረኩ❤

  • @yordanosasefaw2521
    @yordanosasefaw2521 Před rokem +1

    በጣም ኣዝናኝና ኣስተማሪ መልእክት ግን ትንሽ ቢላዋ መያዙ ለሚያየው ኣይመችም anyway በጣም ጥሩ መልእክት ለኔና በጌታ የሆኑት ወገኖቼ ራህቦት ጌታ ይባርካቹ

  • @betelhemayele1618
    @betelhemayele1618 Před rokem +2

    ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ዋው ምንም ቃላት የለኝም ግን በርቱ በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ለነ ጆይ ጭሮ አድርሱት

  • @ruhamayechristosyegeta3915

    ዘመኑን የሚያሳይ ምርጥ ድራማ ተባረኩ እንወዳችኃለን

  • @ermiyasbelay2303
    @ermiyasbelay2303 Před rokem +1

    ግሩም እና አስተማሪ መልክት ነው። ጌታ ይባርካችሁ ።

  • @ednaletsworshipourlord6481

    Wowww amazing tebarekuuu ye abate birukanoch alifachihu HIDU beyesusm ❤❤❤❤❤❤timhert wosejebetalehu yemgerm new

  • @genneyt7866
    @genneyt7866 Před rokem +7

    Wow! You guys are amazing ❤ the two boys doing great 🎉🎉🎉🎉🎉

  • @rebeccad5561
    @rebeccad5561 Před rokem +1

    በጣም የሚገርም የዘመኑ መልዕክት ነው ጌታ ይባርካችሁ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ ልዩ ትምህርት ነዉ። ቀጥሉ

  • @jesusarmymedia6601
    @jesusarmymedia6601 Před rokem

    Betam tilik meliekit new geta yibarkachu!!

  • @tigistudinku6986
    @tigistudinku6986 Před rokem +1

    Betam yemigerm film new. Egziabher yibarkachu! RAM bertuln

  • @linatesfaye8364
    @linatesfaye8364 Před 7 měsíci +1

    Thanks this is amazing message

  • @safaafrica7849
    @safaafrica7849 Před rokem +1

    በጣም ጥሩ መልእክት ነው ተባረኩ በብዙ

  • @aster4804
    @aster4804 Před rokem

    ተባርካችኋል ዘመናቹ ይለምልም ጥሩ አስተማሪ ነው በርቱ

  • @fetaledebele6814
    @fetaledebele6814 Před 7 měsíci +1

    አሜንንንን ትልቅ ትሚህርት ነው በኡነት ጌተይበርከሀቹ

  • @hanasolomon3435
    @hanasolomon3435 Před rokem +1

    God bless you all such a wonderful message, Keep it up ❤

  • @saraabrha8617
    @saraabrha8617 Před rokem

    Wow God bless R A M betam anki yehone message new Egziabher ye selot hiwetachen gemlesew l love you all.

  • @brhaneytube
    @brhaneytube Před rokem +2

    Great message! God bless you all.

  • @febenbeyene798
    @febenbeyene798 Před rokem +1

    May God bless you more brothers and sisters! It is amazing❤!

  • @redietalemu1632
    @redietalemu1632 Před rokem +2

    Wow 🔥🔥🔥 what a message 😇 Tebarku getan

  • @bireshbiresh4249
    @bireshbiresh4249 Před rokem

    ❤❤ዘመናችሁ የባረክ በጣም ነው ምባረክባችዙ

  • @user-pu5dz4sn7d
    @user-pu5dz4sn7d Před rokem

    አሜን አሜን ተባረኩ በጣም ትልቅ ትምህርት አለው

  • @nehemiah6931
    @nehemiah6931 Před rokem +1

    Wonderful & Powerful message to me and this generation. May God bless u all. Blessings
    P.s Pastor Belete ( More) Tade you are blessed brother l😂 😂😂

  • @Gobawmissiontv
    @Gobawmissiontv Před rokem +1

    gospel always winner amen.

  • @mintesnottekestebeekeeping2906

    Amrobihal brother Tade esey!

  • @SaraKebedethankyoujesus

    Wow geta babezu yebarekchu laze tewulde btam astmare naw🙏🙏

  • @mihretadane50
    @mihretadane50 Před 10 měsíci +1

    Teru tmhert nw❤❤❤❤geta ybarkachu

  • @samiyemane8136
    @samiyemane8136 Před rokem +1

    Wow, inspiring n instructive. ❤❤❤

  • @Kasdenekegn
    @Kasdenekegn Před rokem

    God bless Rhobot art ministry!!!!!

  • @maube8655
    @maube8655 Před rokem +1

    God bless you It is great message.

  • @hailem9116
    @hailem9116 Před 8 měsíci +1

    ደጌታ ዘመናችሁን ይባርከው😊

  • @dawitfikre4137
    @dawitfikre4137 Před rokem

    God bless Rohobot Art Ministry.

  • @myfemale4471
    @myfemale4471 Před rokem +2

    Wowowowowwow tilkiiii timiriti new😢😢😢😢$😢😢😢😢

  • @asterhailu1954
    @asterhailu1954 Před rokem

    ጌታ ብርክ ያድርጋችሁ፣ ማስተዋል ይሁንልን🙏🙏🙏

  • @user-ul5cf8ru6j
    @user-ul5cf8ru6j Před rokem +1

    Tebarekulin telik melkit nw nurulin enkuwochachn❤❤

  • @godislove2166
    @godislove2166 Před rokem +2

    geta ybarkahu be blessed our family

  • @jesuschrisfourever719

    Wow wow Tebarkuuu zemenachu yebarkiiiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @teg22345
    @teg22345 Před rokem +1

    Wow betam telk temehert new tebarku

  • @user-ld5dw5bo4v
    @user-ld5dw5bo4v Před rokem +1

    እውነት ነው ጌታ ያበርታን ርሆቦቶች ተባረኩ

  • @truthful9311
    @truthful9311 Před 10 měsíci +1

    ABETU TSELOTACHIN YIMELESLIN GETA HOY!!
    Tebareku rhobotoch!

  • @mehritlovemehritlove5028
    @mehritlovemehritlove5028 Před 11 měsíci

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ በብዙ ፀጋ ቤተክርስቲያን ሆይ ነቅ ዘመኑ ቀርቧል ከትንቢት ይልቅ ጌታ ኢየሱስ እንፈልግ ከእርሱ ጋር እንጠብቅ

  • @Sofiasofia-ho9vv
    @Sofiasofia-ho9vv Před rokem

    Yezizemen Kristina new .wow legebaw sew hat ftimirt new tebareku

  • @jesusisvisaofheaven
    @jesusisvisaofheaven Před rokem +1

    Egziabher hoy lezelalem temesgen 💙

  • @selasgosaye1789
    @selasgosaye1789 Před rokem

    እግዚአብሔር አብዝተው ይባርካችሁ አስተማሪ ድራማ ነው።✍️✍️✍️💪💪💪✍️🙏🙏💪✍️

  • @user-ld7wg2tq5b
    @user-ld7wg2tq5b Před rokem +1

    Geta eyesus yibarkachu bezi krstna endez honwal geta yetelot hayil ysten

  • @hewis9138
    @hewis9138 Před rokem

    እግዚኣብሄር ይባርካቹ! እውነተኛ ወንጌል ሽታው ደስ ይላል። ከክፉ ኣድነን እንጂ ወደ ፈተና ኣታግባን።

  • @user-nf4md1is8q
    @user-nf4md1is8q Před rokem

    እውነት ነዉ እግዚአብሔር ይባርካችሁ የዘመናችን መልክት

  • @zafufessha2877
    @zafufessha2877 Před rokem +1

    Waw tebareku telk melkt noe❤❤

  • @haileyesusteka4016
    @haileyesusteka4016 Před rokem

    May God bless you all. Good message

  • @mozartbelachew298
    @mozartbelachew298 Před rokem

    ትክክለኛ መልዕክት ነው ተባረኩ!

  • @TalimosGoa-oy7op
    @TalimosGoa-oy7op Před rokem

    Hreat messages wuuuuiጌታ ሆይ ወደ ጸሎታችን መለሰን

  • @temesgenregassa
    @temesgenregassa Před rokem +1

    Gooftaan isin haa eebbisu! God bless you all!

  • @BethalSamuel
    @BethalSamuel Před rokem

    Woow Taduye ijigi asitemari film new tebareku

  • @user-qv8mb8tc3s
    @user-qv8mb8tc3s Před rokem

    ዋዉዉዉ ተባርኪ ፀገ ይባዛልሽ

  • @nayjesus4350
    @nayjesus4350 Před rokem

    ❤❤ Tebareku betam astemari drama new

  • @bettybbc777
    @bettybbc777 Před rokem

    ድንቅ መልዕክት ነው ተባረኩ

  • @tsegaabraham565
    @tsegaabraham565 Před rokem +1

    Geta yesoss abzeto ybarkachew tiliq mlikt new

  • @kabeshibshii8944
    @kabeshibshii8944 Před 10 měsíci +1

    Geta eysus yibarkichuu tabarkuu tabarki kibir lgeta yuni

  • @BrhanuAlemu-cu2oi
    @BrhanuAlemu-cu2oi Před rokem +2

    ታዲ ፣ሙሉ ክሩ ፣ተባረኩ ክርስትናን እንደመስታወት መልሳችሁ ነው ምታሳዩን ፣በርቱ ገና ብዙ እንጠብቃለን ከእናንተ ፣ በተለይ በሲዲ ዘመን እንደነ ስርቻ አጀንዳ ፣የደጃፍ ስጦታ ፣ሙሉ ሙሉውን ዩቱባችሁ ላይ ብትጭኑና ፣በክፍልፋይ ባይቆራረጥ መልካም ነው እላለው ተባረኩ ፣ ብርሃኑ አለሙ እባላለው ።

  • @tameratr3874
    @tameratr3874 Před rokem +1

    Nice one, indeed!

  • @blastwave1315
    @blastwave1315 Před rokem +1

    I like it keep it up

  • @emudesta4997
    @emudesta4997 Před rokem

    በርቱ ጌታ በነገር ሁሉ ይርዳችሁ

  • @tsegayineshlembamo3068
    @tsegayineshlembamo3068 Před rokem +1

    Wowowow geta yibarikachuuuu tabarakuuuu💞💞💞💞💞💞🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @ajmanbaldiya3338
    @ajmanbaldiya3338 Před 11 měsíci +1

    ታደ ኤነ አሲተማር የህወት ታርክ አለኝ እሰጥሐለዉ በጣም ቢዙሰዉ ይማራል ቢትሰሩ ከበተሰቦቸ ጀምሮ በተለህ ለአገልጋዮቺ በሰዉ አገርነዉ መልክ እችላለሁ

  • @teddyteddy1331
    @teddyteddy1331 Před 8 měsíci +1

    god bless you

  • @sariisarii4800
    @sariisarii4800 Před rokem +1

    Zemenachu yibarek