ለመጀመርያ ጊዜ ሰርግ ተጠራሁ እናም ከመቅዲዬ ጋር ሄድን| I actually got invited this time 😂

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • #Ethiopian #LIFEOFABEL #Subscribe #Like
    No crashing this time around! It’s so weird to actually get invited to these things buuut...😂
    Watch me get ready for the wedding of the year with Mekdi! From shopping to makeup (p.s WHY does it take so long for y’all girls to get ready? Omggg 😅) All your favorites... from dancing, to celebrating... to the FOOD! Haha... man I love weddings! 😄
    All future couples...If you’re watching this, this will be my official application video for more invites to your wedding day! Y’all know I’ll make it lit! 🔥😄
    Mekdiye:- / mekdiyee
    Enjoy the video!
    Join my Telegram channel(@abellife)to figure out my secrets, what I've learned and what I think you should know!
    Who am I?
    The crazy personality you've always wanted to unleash. I am based out of Addis Ababa and will be posting crazy CZcams videos every other week So stay tuned! To watch more of my awesome videos. Make sure to follow me on all my social media platforms and get updates on my latest adventures.
    *Instagram:- / life.of_abel
    *Facebook:- / raol.mulugeta
    *Twitter:-(@ABELYE2): AB...
    Telegram:-@abellife
    Snapchat:- aabelmulugeta91
    #bts #musicvideo #hiking #EthiopianWedding #Culture #Fun #Yolo #ylyc #wedding #invited #ethiopia #habesha

Komentáře • 559

  • @lifeofabell
    @lifeofabell  Před 3 lety +107

    ቪድዮውን ስለተመለከታችሁት አመሰግናለሁ🙏🏽
    My Instagram :- instagram.com/life.of_abel/

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +87

    እኔ ስታመት ሰርቼ ወፍ የለኝም የኢትዮጵያ ህዝብ ከየት ደሚያመጣ ብቻ ተመስገን ነው

  • @umunabel7583
    @umunabel7583 Před 3 lety +20

    ሰርግ እና ምላሽ ምንም ልዩነት የለውም ሰርጉም ያምራል መልሱም እንደዛው ያመረ ትዳር አላህ ያድርግላቹ

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +10

    ኡፍ ነቢሎ ቢኖር ደሞ ወከባ ጥግ ነበር 😘መቅዲ ያንችን እንጠብቃለን ሠርግሽን አቤሎም

  • @maya7837
    @maya7837 Před 3 lety +8

    በኮሮና ጊዜ ሰርግ ስለሌለ አማረኝ እኔ ሰርግ ቤት የምሄደዉ ለምግቡ ሳይሆን ከብዙ ሰዉ ጋር ለመጨፈርና ጓደኛ ለመያዝ ነዉ አቤሎ ሰርግ ስትሄድ እኔን አትርሳኝ ግን አንድ ነገር ልንገራችሁና የናንተ ክሩዉ ዉስጥ ኮሮና የሚባል ያለ አይመሥለኝም ኧረ እንወዳችኋለን ልናጣችሁ አንፈልግም ጥንቃቄ አይለየን pls ሌላ ባታደርጉ እንኳን ማስክ🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @lebleb3498
    @lebleb3498 Před 3 lety +12

    ደስ የሚል ነበር ሰርጉ ዋው ይመቻቹ ሙሽሮቹ በጣም ላንተ ቦታ እንዳላቸው ያስታውቃል መቅዲ ፍቅር የሆንሽ ልጅ ሁለ ነገርሽ ነው የሚያስቀኝ 😀😀🖐🖐

  • @jesusj8387
    @jesusj8387 Před 3 lety +15

    ዝማሬና ዘፈን እርግጠኛ ነኝ አማኞች አይደሉም አቤላ ግን ደስ ትለኛለህ

  • @genet6181
    @genet6181 Před 3 lety +90

    መክሊት እዳታይክ መቅዲን ይዘክ ስቴድ ሁለታቹም ታምራላቹ

    • @HirutHirut-wz5oo
      @HirutHirut-wz5oo Před 3 lety

      🤣🤣🤣

    • @hayatwollotube397
      @hayatwollotube397 Před 3 lety

      ነይ እንደማመር

    • @Love-ej5tp
      @Love-ej5tp Před 3 lety +8

      መክሊት ብታይ ምን ችግር አለው እነሱ መሃል ችግር የለም ሁለቱም እህትናማቾች ናቸው

    • @suna6863
      @suna6863 Před 3 lety

      💑👭👬👫🙌🙏

    • @Emnetfekertesfadan
      @Emnetfekertesfadan Před 3 lety

      @@Love-ej5tp ena. Besemement share yederaregalu malet new? 😁😜

  • @nevergiveup1719
    @nevergiveup1719 Před 3 lety +28

    በአደባባይ ልሁን ያረከውን ላውራ 🙇🏽‍♀️......የሚ ያምር ሰርግ እኔ ግን ማወቅ የምፈልገው ሰው ብር ከየት ነው ሚያመጡት እኔ 8አመት በሰው ሀገር 450ሺ ብር ብቻ ነው ያለኝ የሚይዙትን መኪን አይታችሁታል

    • @mdeenaadab4253
      @mdeenaadab4253 Před 3 lety

      ክክክ

    • @medahewa8226
      @medahewa8226 Před 3 lety

      Kkkkkkkk

    • @aminatomusumeyia9942
      @aminatomusumeyia9942 Před 3 lety +3

      አታባክኑ ከአሁን በጛላ ያለፈዉ አልፏል የወደፊቱን እወቂበት ገንዘብ ብቻዉን ያለእዉቀት አይሰራም እዉቀት ከለ ገንዘቡም በአግባብ ነዉ መኪናም ለመግዛት ካሰብሽ 2 አመድ ደመወዝ ነዉ የሚወስድብሽ

    • @nevergiveup1719
      @nevergiveup1719 Před 3 lety

      @@aminatomusumeyia9942 በኔ ቤት ብዙ ነው እያልኩ ነው 450ሺ ያንቺን ንገሪኝ እስቲ

    • @aminatomusumeyia9942
      @aminatomusumeyia9942 Před 3 lety +1

      @@nevergiveup1719 450 ሺ ምንድን ነዉ ደመወዝ ነዉ

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Před 3 lety +8

    ዛሬ አለፈልህ ከ5 ወር በዋላ እኔ እጠራሃለሁ እንደጌታ ፍቃድ በጤም ነው የምወዳችሁ አንተንም መቅዲንም ❤️

  • @bekelutsegawe6200
    @bekelutsegawe6200 Před 3 lety +14

    የሰርጉን መዝሙር የሰማ❤️

  • @user-kh2zc4cu9c
    @user-kh2zc4cu9c Před 3 lety +14

    ሁለ ታችሁ ብትጋቡ ያምርባችኋል መቅዲና አቤሉ

  • @user-mx2gt9mt9m
    @user-mx2gt9mt9m Před 3 lety +13

    መቅዲ አንቺ ያለሽበትን ቪዲዮ ማየት ውስጤ ነው ምክንታቱም እወድሻለው

  • @genetgebrwold8859
    @genetgebrwold8859 Před 3 lety +13

    አቤላ ሠርጉ በመዝሙር መልሱ ጭፈራ ምንድነው አምላክና ማምታታት 🤔

  • @saadaali5388
    @saadaali5388 Před 3 lety +12

    ሰርገኞች እባካችሁ መዝሙርና ዘፈን አታቀላቅሉ። ጌታ ሊመጣ በደጅ ነው ንሰሀ እንግባ።

  • @ttttyy9177
    @ttttyy9177 Před 3 lety +3

    አቤላ ደሞ ነባ ጥርስህ ያምራል ተባልክ በቃ ዝም ብሎ መሳቅ ሆነ ስራህ ስላለህ ኢሾሾሾሾሾሾ እሰይ ለማለት ይመስላል አሳሳቅህ😂😂😂 ሁሌም ሳቅ አቤሎ ደስታህ ይብዛ😍😍

  • @user-ri9xq2or8r
    @user-ri9xq2or8r Před 3 lety +15

    የኔ አዝጎች ስወዳቹ እኮ እናተንም ለዚ ክብር ያብቃቹ ዋው ምርጥ ሰርግ ነው

  • @user-rb7tb8zm4z
    @user-rb7tb8zm4z Před 3 lety +9

    መልካም ጋብቻ የአብርሃም እና የሳራ ትዳር ይሁንላችሁ

  • @eyruslamtadess4923
    @eyruslamtadess4923 Před 3 lety +43

    አቤላ ይሄን ሰርግ እየጠበክ መሆን አለበት የጠፍህው ያንተን ሰርግ ለማሳየት ያብቃን እልል ያለ እንደሚሆን.....

  • @Su-hx5fo
    @Su-hx5fo Před 3 lety +50

    መኪናው😭😭😭

  • @aminatali3536
    @aminatali3536 Před 3 lety +5

    አቤላእናመቅዲ ብትጋቡ ስታምሩ

  • @ruthsami8358
    @ruthsami8358 Před 3 lety +29

    አልገባኝም በመዝሙር እና በዘፈን የሆነው እንዴት ነው? አስረዳን pls

  • @yeshiamhara1419
    @yeshiamhara1419 Před 3 lety +10

    አቤሎ ግን መኪሊት እንዳገልህ መቅዲ የኔ ቆነጆ

  • @seadatube42
    @seadatube42 Před 3 lety +4

    ወደእ ሀገሩ ልገባነው ማዳሚዩ አናዳኝ በራሲዩ ቆሩጨየእ ልህድነው ሰኞው ሰላም ግቢዩ በሎኝ ደምሮኝ እህቶቸእ እናተም በሰላም ለሀገራችሁው ያብቃችሁው

  • @e.x.o.d.u.s
    @e.x.o.d.u.s Před 3 lety +23

    Life of abel let's go 🔥🔥💪

  • @bizuayehulemi9143
    @bizuayehulemi9143 Před 3 lety +6

    My two favorites 😻 ye 🤣 menche!! Gin confused or compused kkkk music and mezemure sergu gin wow new

    • @kehalitnigussie1463
      @kehalitnigussie1463 Před 3 lety

      that's my question though Abela please explain besides they are so beautiful

  • @RajKumar-wv8nn
    @RajKumar-wv8nn Před 3 lety +5

    መቅድዬ.በጣም.ነው.የምወዳት.አብልዬ.ስታምሩዋውውውው

  • @Love-ej5tp
    @Love-ej5tp Před 3 lety +11

    ጌታን መቅዲና አቤሎ ብትጋቡ ያምርባቿል 100%👌👌ትመጣጠናላቹ 😘😘😘😘😘

  • @Tube-oy8mz
    @Tube-oy8mz Před 3 lety +5

    አቤላና መቅዲ ለማያውቃቸው ባል ና ሚሥት ነው የሚመሥሉት

  • @መሲፍቅርከወሎ
    @መሲፍቅርከወሎ Před 3 lety +3

    መቅዲየ ፖርሳሺ ካቺ በላይነዉ ሁሌ የምትይዢዉ ሁለታችሁንም ዉድድድድድ

  • @helentube325
    @helentube325 Před 3 lety +7

    አቤል መቅዲ የኔ ምርጦች ስውዳችሁ እኮ 🥰🥰🥰

  • @libenabera5445
    @libenabera5445 Před 2 lety +3

    Uuuuuuuu God Bless U all Melkam Gabcha
    le sergem tezegaj man...

  • @user-kf6gq1mm1x
    @user-kf6gq1mm1x Před 3 lety +6

    ኣቤላ ፍቅር መቅዲ ሽኮር ስወዳቹ

  • @simonhailemariam2665
    @simonhailemariam2665 Před 3 lety +3

    በቀጣዩ የእኔ ሰርግ ላይ ከች ትል እና አብረን በሰርጉ ቀን እንቅማለን

  • @iloveethiopa9966
    @iloveethiopa9966 Před 3 lety +21

    የመጀመሪያ ኮማች ነኝ በላይክ ሀይ በሉኝ

  • @ሻሎምናታኔምነኝየክርስቶስ

    መቅዲዬም አግቢ የአንችንም እንጠብቃለን

  • @mokedinomokedino1332
    @mokedinomokedino1332 Před 3 lety +1

    ይገርማል መቅደሥ የመጀመሬያ ፍቅረኛን ታሥታውሰኛለች ሣያት በጣአአአአአአም ደሥ ይለኛል

  • @user-ym4fq5hc2q
    @user-ym4fq5hc2q Před 3 lety +9

    ሱሶቸ ስወዳችሁ አነ ነቢል በቃ አስቀናሀቸው

  • @makbelmelkamu2628
    @makbelmelkamu2628 Před 3 lety +4

    06:21 ላይ ምን አስበሽ ነው በሩን የቆለፍሽው አቤላ
    .
    .
    .
    .
    .
    የተቆረጠ ነገርም ካለ ቀጣይ ቢለቀቅልን
    .
    ሙሽሮቹ ደሞ አንደኛ ናቸው

  • @bezaitejgu2763
    @bezaitejgu2763 Před 3 lety +3

    መቅዲዬ የኔ እብድ ስወድሽ አቤላ ይመችክ

  • @user-lb8tv8if3f
    @user-lb8tv8if3f Před 3 lety +2

    አቤላ በምግቡ ሆዳቸን ተቦጫቦጨ አንደኛ ናቸሁ ታምራላቹ

  • @sisaysilashi3406
    @sisaysilashi3406 Před 3 lety +1

    በጣም ነው ምወድህ በፍቅርህ ልሞት ነው በስደት ላይ ውበትህ ሳቅህ ቁመናህ ሁሉ ነገርህን እወደዋለሁ ❤️

  • @zakezake9732
    @zakezake9732 Před 3 lety +2

    አቤላዬ ሆዴ ስወድክ እኮ ሁሌም እንዳማረብህ ነው የኔ ውብ

  • @fozifozi6650
    @fozifozi6650 Před 3 lety +2

    እናተ ገን ምነን በማስመልከት ነው ብቻቸሁን ምተዘናኑት 😜

  • @dawit1924
    @dawit1924 Před 2 lety

    አንደኛ ነህ ደሞ መቅዲዬን ስወዳት አንተም ትመቻለህ

  • @hanantube6915
    @hanantube6915 Před 2 lety +1

    ትመሣሠላላችሁ ተጋቡ አቤልና መቅዲ🤐

  • @harertube4637
    @harertube4637 Před 3 lety +2

    የኔ ጥያቄ አት መቼ ነው ምታገባው?
    አቤላ ብቻ ያተን ሠርግ ያሳየኝ !!!

  • @user-gg9jy9yz7n
    @user-gg9jy9yz7n Před 3 lety +13

    አቤሎ ሳገባ መጀመሪያ ምጠራችሁ እናንተን ነው ግሩፓችሁን ድንኳን ሰባሪነትህን ሳይ ነበር የወሰንኩት ግን መች እንደማገባ አላቅም በዛውም 1 በልልኝ ወስን በልልኝ

  • @fozifozi6650
    @fozifozi6650 Před 3 lety +6

    ዋው የሀብታም ሰርገ እንኮን ሴሆኑት ሲያዩት ድስ ይላል 😂😂

  • @tsionephrem4162
    @tsionephrem4162 Před 3 lety +2

    Mn aynet serg nw
    Mezur ena zefen...zemedachwn lalemaskeyem egziyabhern nw yasazenut

    • @rutha6448
      @rutha6448 Před 3 lety

      Mnu new egziabhern miasaznew eski tell me

  • @ermijo8964
    @ermijo8964 Před 3 lety +3

    አቤላ ያምራል አንተና መቅዲ ስላላችሁ ኮሮና እንዳለ ሆኖ

  • @sensltderama8826
    @sensltderama8826 Před 3 lety +7

    ግን ያልገባኝ የሚያገባው ሰው ለሰርግ በመዝሙር ለመልስ በዘፈን ብፎ ነው ሚያገቡት አታምጣ ነው

  • @kamiabyssinia5775
    @kamiabyssinia5775 Před 3 lety +1

    ውይ መቅዲና አቤል አምሮባቹሀል
    ሰርጉም ያምራል አይለያቸው

  • @user-sn6dz6ve2t
    @user-sn6dz6ve2t Před 3 lety +6

    ስወዳችሁ እኮ የኛ አዝጎች

  • @sameraath4612
    @sameraath4612 Před 3 lety +2

    አቦ ጉራጌ ዝዝዝዝ
    የተባረከ ትዳር ያድርግላቹ

  • @neima8641
    @neima8641 Před 3 lety +4

    ሆ ኧረ እዚ ቤት እኮ ዛሬ ነው ምቀላቀለው ሚገርም እኮ ነው

  • @f1103
    @f1103 Před 3 lety +2

    መቅደዬ አምሮብሻል መሸአላ ሰርግ ጠሯልደ ገጠር ግን ነፍነው በርታ ወንድም

  • @user-en3qm4dn7s
    @user-en3qm4dn7s Před 2 lety

    አቤላ አንድ ቆንጂዬ ልጅ አየሁ ሰርጉ ዋው ነው

  • @fekerwetitiw9675
    @fekerwetitiw9675 Před 3 lety +2

    ይህን ልጂ ስወደዉ ሳቂታ ነዉ ሁሌ ሳቅ አቦ

  • @channal376
    @channal376 Před 3 lety +11

    እንኳን ለዚህ አበቃህ ማለቴ እንኳን በካርድ ለመግባት አበቃህ lol

  • @beimnetzelalem8387
    @beimnetzelalem8387 Před 3 lety +3

    ሰርጉ አሪፍ ሆኖ ዘፈኑ ግን የሰርግ አይመስልም።ድጋሚ ተጋብተው እኔም ተገኝቼ ለማለት ነው ዘፈኑ ቢስተካከል ባይ ነኝ

  • @Wintagrmayphonetastic3006

    አቤላዬ ውስጤ እኮ ነክ አንተ ሳቅ እኔ ልመሰጥ

  • @fafiwaloyiwa627
    @fafiwaloyiwa627 Před 3 lety +2

    ዋው ደስ ይላል አቤል እና መቅዲ ለኔም ሰርግ ጠርቻቸሆለሁ ከስደት መልስ ኢሻአላ

  • @ruthkiros9486
    @ruthkiros9486 Před 3 lety +14

    oh my God abel is literally like the cutest creature ever

  • @MARIAM_1983
    @MARIAM_1983 Před 3 lety

    ልጁ በዚህ እድሜው ሬንጂ ሮበር omg
    አቤላ ደሞ በነቢል ካሜራ ነው ምታምረው😜 መቅዲ ሾኬ እወዳችኋለሁ

  • @nitihiteteklu483
    @nitihiteteklu483 Před 3 lety +5

    ሰርግ ላይ ጴንጤ አልነበሩ እንዴ መልሱ ላይ ተቀየረ

  • @AbebechYoube
    @AbebechYoube Před 3 lety +2

    መቅዲዬ እና አቤል ስወዲችሁ

  • @yuoutube6448
    @yuoutube6448 Před 3 lety +3

    ማኪ እና አንተስ መቸነዉ ሰሪግ የምንበላዉ🤪❤️

  • @user-ku3hf2fc4t
    @user-ku3hf2fc4t Před 3 lety +3

    ሳቅህን ስወድልህ የኔ ፈንዲሻ❤❤❤

  • @Bez520
    @Bez520 Před 3 lety +2

    Next time take me with you 😃 u guys funny I enjoyed the video keep going bless up

  • @user-sg4pf2cn7g
    @user-sg4pf2cn7g Před 3 lety +2

    ኧር የኖሮዉ ዉድናት ሰለማዉይ ስልፍ ያስወጣል

  • @tmu7070
    @tmu7070 Před 3 lety +3

    አቤላየ የኔ ሳቂታ ጌታን ስወድክ❤❤

  • @user-yh3bb3gu8z
    @user-yh3bb3gu8z Před 3 lety +5

    ወይ ደስ ስትሉ በፈጣሪ ስወዳችሁ ደስ ነው የምትሉት ይመቻችሁ ታምራላችሁ

  • @ammylife9831
    @ammylife9831 Před 3 lety +1

    አቤል ቆጆ ያተን ሰርግ ጥራኝ እመጣለዉ

  • @adisutube2827
    @adisutube2827 Před 3 lety

    Welcome Abela &Mekidi ምግቡ ያበደ ነው ።

  • @ttttyy9177
    @ttttyy9177 Před 3 lety +3

    ማሻ አላህ ደስ ይላል የሰላም እና የፍቅር ያድርግላቸው ቀጣዩን ዘመናቸውን❤❤❤

  • @jemalahmed4864
    @jemalahmed4864 Před 3 lety +1

    አቤላ ያንተን ያሳየን አሜን ትመቸኛለህ 👍👍👍👍😁😁😁😁😁😁😁

  • @mulutsegategsetu1755
    @mulutsegategsetu1755 Před 3 lety +1

    ዋው የኖተን መቼ ነው የምታሳዩን ❤️

  • @bethlehemmerkneh3571
    @bethlehemmerkneh3571 Před 3 lety +11

    Mushraw nebiln ymeslal 😀

  • @ashuhenokashu8931
    @ashuhenokashu8931 Před 3 lety +1

    Photowachu betam nw miyamrew photown eyayehugn lalfew kebedegn ena kefetkut😁

  • @user-je2od2mh3e
    @user-je2od2mh3e Před 3 lety +2

    ሰርጉ በመዝሙር መልስ በዘፈን ድብልቅ ህዝብ

  • @learntulearn848
    @learntulearn848 Před 2 lety +1

    💫 ABEL & MEQDES 💕

  • @hiwot1228
    @hiwot1228 Před 3 lety +2

    ዋው ምን አይነት ቀውጢ ሰርግ ነው ዲኮሬሽኑስ ዋው ነው የሰዎቹስ ሁሉም ሲያምር ዋው ምግቡማ ሚያም ሚያም

  • @fatimayousf7623
    @fatimayousf7623 Před 3 lety +3

    ዋውውውው በጣም የሚያምር ሰርግ ነው

  • @zuziyoutubeapp6879
    @zuziyoutubeapp6879 Před 3 lety +1

    masha Allah tamralachu gn iko befit mushirit tafralech ahun gn tasafiralech

  • @selammamo954
    @selammamo954 Před 3 lety +1

    ምንድነው ፕሮቴሰታንት ናቸው እንዳትሉኝ

  • @betigirma9402
    @betigirma9402 Před 3 lety +1

    ምናችሁም ሊገባኝ አልቻለም መዝሙርና ዘፈን አንድ ላይ ምን የሚሉት ነዉ?

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 3 lety +1

    በፍቅር ነው ምከታተላችሁ

  • @OneLove-wj2bg
    @OneLove-wj2bg Před 3 lety +4

    ተጠርተክ እንደገባክ ያወኩት ሙሽሮቹን ስታናግር የምታቃቸውን አግኝተክ ሰላምስትላቸው በፊት እኮ ምግብ ለመያዝ ትነሳለክ በልተክ ስትጨርስ ሰርጉ አለቀ ብለክ ትሄዳለክ ክክክክክክ ይመችክ አባቴ

  • @manayer16
    @manayer16 Před 3 lety +5

    Congratulate for the first invite card wedding and mels was organized well I wish happiness for the bride and groom.

  • @eyerusaliem4837
    @eyerusaliem4837 Před 3 lety +1

    Mklit lmgeb ylat fkir esuan nber mamtat ynbrbeh 🤣 hulachun btam newi mwdachu ❤❤❤❤❤

  • @hamlet6340
    @hamlet6340 Před 3 lety +3

    ታምራላችሁ😍

  • @raheltube4832
    @raheltube4832 Před 3 lety +3

    ስማ አቤል Instagram ላይ የምር promised የገባችልህ መስሎኝ ልቤ ቀጥ ብላ ውስጤ እያረረ እንዳይነቃብኝ positive የሆነ ኮሜንት ሰጠሁኝ 😂

  • @fanafana3234
    @fanafana3234 Před 3 lety +2

    አቤላ ዛሬ ስበራ ዘሎሻል ሀሀሀሀ ካርድ ተለቆብሀል

  • @frelegesse9959
    @frelegesse9959 Před 3 lety +1

    ዉይ ስታምሩ መቅዲና አቤላ ነቢሎ የት ተዋችሁት

  • @yaredyeshitlla793
    @yaredyeshitlla793 Před 2 lety

    GOD GIVE You MORE AND MORE AT LEAST ONE PERSON IN ETHIOPIA LIVE SUCH LIFE

  • @yeshi7143
    @yeshi7143 Před 3 lety +3

    አተ ልጅ ግን ድኳል መስበር ስትወድ መቸ ነዉ ያተዉስ😂😂

  • @nazrawiabayneh8239
    @nazrawiabayneh8239 Před 3 lety +1

    Mndnew gin sergu hulet serg new? Guramayle hone eko sezefen ena mezmur aynefam bewnet

  • @MekdiTube
    @MekdiTube Před 3 lety +1

    አቤላ በጣም አሪፍ ነው

  • @tetem9052
    @tetem9052 Před 3 lety +2

    Especially Mekdi i’m gonna bring you big surprise and I love you I love you thank you