ትዛዙ Tizazu ሙሉ ፊልም | Full Length Ethiopian Film 2024 | Amharic Movie

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 206

  • @beresh9703
    @beresh9703 Před 6 měsíci +14

    ሰሊና ዋውውውውውውው ትወና አጨበጨብኩ 🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉 በርቱልን አስፈሪ ቢሆንም ውብ ስራ ነው ቡምምምምምም

  • @RutaTube472
    @RutaTube472 Před 6 měsíci +77

    ይችን ኮሜት የምታነቡ ሁሉ የረፍት እጀራ የነፆነት ኑር ይስጣችሁ 🌹🥰👍

  • @asferyasfery423
    @asferyasfery423 Před 6 měsíci +25

    ማነዉ እደኔ ስደት ምርር ያለዉ እህ እግዚአብሔር አምላክ የእርፍት እጀራ ይስጣን የስደት ወገኖቻችን አገራችንንም ሰላሞን ይመልስልን የሞቱትንም ነብስ ይማርልን የታመሙትንም ይማርልን አሜን አሜን አሜን

    • @HANNA-qy5bl
      @HANNA-qy5bl Před 6 měsíci

      አሜን አሜን አሜን

    • @EnateArsema
      @EnateArsema Před 6 měsíci

      ምንም ስደት አይመርም የትኛው ሃገር አለና ይገባል ከፋም ለማም ለችግራችን ትልቅ መድሃኒት ናቸው ሃገራችን ለችግራችን በጭራሽ መድሃኒት ሆና አታቅም በተረፈ ፀሎት ማድረግ ያለብን በተቻለን አቅም

  • @Nora-p8n
    @Nora-p8n Před 6 měsíci +35

    ነባና እሙ የምትወዱ በላይክ አሳዩን👍👍👍

  • @user-rk8es9ss9p
    @user-rk8es9ss9p Před 6 měsíci +9

    ምን አይነት ዘግናኝ ፊልም ነው ሰው ከዚህ ፊልም ምን እንዲማር ነው? ቆይ አልገባኝም ሰው ጨካኝ እንዲሆን እና እርስ በእርሳችን እንድንገዳደል ሰው ገለን የሰው ስጋ ፍሪጅ ውስጥ ከተን ሲርበን እየጠበስን እንድንበላ ነው አረወገን እናስብ አይምሮዋችንን ለምን ለአውሬው እንዲጠቀምበት እናደርጋለን??????

  • @HANNA-qy5bl
    @HANNA-qy5bl Před 6 měsíci +4

    ሠላም ለእናተ የሁን ውድ የሀገሬ ልጆች እኔ ከአድ ውረ በሃላ ወደ አገረ ልገባ ነው በሠላም ግቢ በሉኝ ወድም እህቶቼ

  • @user-zb8nv2zi6i
    @user-zb8nv2zi6i Před 6 měsíci +4

    ስው ወንድም ወንድሙን በሚገልበት ሐገር ሴት ልጆቻችን ወተው ለመግባት በሚስጉበት አስተማሪ የሆነ ስራ እንደመስራት ሌላ ወንጀል መንገድ ማስተማር አስቡበት ፃሐፊ ነኝ ባዬች እሄ ለኛ ሐገር አይሆንም።

  • @user-pj1dr9ev6c
    @user-pj1dr9ev6c Před 6 měsíci +5

    ስደት በራሱ ጭንቀት ነው ነባ በጣም የሚያስጨንቅ ፊልም ነው በቀጣይ የተሻለ እንጠብቃለን

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx Před 6 měsíci +1

    ምን ለማስተማር አስባችሁ?መልዕክቱን ንገሩኝ እዚህ ላይ የተወናችሁ በሙሉ????!!!!!!!!!!ፊልም አይቼ እንደዚህ ተበሳጭቼ አላውቅም በቃ አውርዱት ልጆች እንዳያዩት ማፈሪያ ትውልድ

  • @SifanDirba
    @SifanDirba Před 6 měsíci +2

    የትወና ብቃት አይቼበታለሁ 🤗🤗🤗 ግን ምንድነው አላማው ምንም የገባኝ ነገር የለም ????????☹️☹️☹️

  • @genethunde7549
    @genethunde7549 Před 6 měsíci +4

    እስከመጨረሻው አየሁት ግን የእኔ ጥያቄ በጦርነቱ ተጨንቀን በኑሮ ውድነት ተሳቀን እንደገና በሆረር ፊልም ኑሯችንን ሲኦል ምታረጉት ምነው ነባዬ ምነው እኛ ኢትዮጵያዊ አይደለንም እንዴ ኧረ ኡ ደሞ ፊልሙን አይቼ አይቼ እስጋው ላይ ስደርስ ኧሯ በእኔ የደረሰስ በእናንተ አይድረስ 🤑

  • @Brhan-ut9wy
    @Brhan-ut9wy Před 2 měsíci +2

    ውይ ፈራት ልገለኝ😢😢

  • @keekiyaa
    @keekiyaa Před 2 dny +1

    ወይኔ ሲያስፈራ😢ክፍል ሁለት አለው ብዬ አናለው

  • @hamiddinjebl4032
    @hamiddinjebl4032 Před 6 měsíci +1

    ምኑም ሳይገባኝ አለቅ የፊልሙ ሀሳብ ምንድነዉ ትዛዙ ወንጀለኛ ነዉ ባለ ሹጉጡ ደሞ ምንደነዉ ቅጠቀጠዉ ከዛስ ሲጠጋዉ ምን ሊያደርገዉ ነዉ መሰሎት ነዉ የሆነ ነገር እንደሚያደረግ ያስታዉቃል ታጋቹዋ ደሞ እንዴት ፊልሙን ሙሉ ታስራ ያልቃል የምን ስጋ ነዉ የበሉት የድመት ነዉ እንዴ ሆኖም አየሁት የኛ ፊልም ግን አሰገራሚነቱ ቀጥሏል 😂😂😂😂

  • @hemitube7158
    @hemitube7158 Před 6 měsíci +2

    ሲጀምር ሚያስጨንቅ እስከ ሚያልቅ ነባ Next time Nice movie አምጣልን የምር መንፈስ ነገር ነው ያስጨንቃል ፊልሙ እስከ መጨረሻው ልቤ ተንጠልጥሎ ነው ያየሁት

  • @corneliatesfaye2989
    @corneliatesfaye2989 Před 6 měsíci +2

    Ye Ethiopia film endzih mechawach hon ker beka :: film nefes yemar

  • @addisoppo
    @addisoppo Před 6 měsíci +1

    1:31:41 እሄን አስጠሊታ ነገር አይተን ምን ጭብጥ ነገር የለዉም ያመቱ ደባሪ ፊልም

    • @aishaaisha6991
      @aishaaisha6991 Před 6 měsíci

      እስኪ ስትለፍተውበታል የሰውሞራል አትኩ

  • @heedssjeedss8369
    @heedssjeedss8369 Před 6 měsíci +6

    በስመአብ ሲያስፈራ 😂 ግንኮ ገና እስከመጨረሻው አላየሁትም ስጀምረው ገና አስፈራኝ አይዞችሁ ጓዶች ደፈር በለን እናየዋለን ተሰባሰቡ

    • @Lidialidu4335
      @Lidialidu4335 Před 6 měsíci +1

      እግዚአብሔርን እኔም ፈርቸ ኣላየሁትም 😂🤣🤣ገና ከጅምሩ ኖው ያወኩት የግድያ እንደሆነ 😹😹ፈጣሪ ኩፉን ያርቅልን 🤲🏻🙏

    • @amaamm4474
      @amaamm4474 Před 6 měsíci

      እኔም ፈራሁት😀😀😀😀😀😀😀

    • @heedssjeedss8369
      @heedssjeedss8369 Před 6 měsíci

      @@Lidialidu4335 ክክክክ 😂ጓደኛ አገኘሁ ባክሽ እንየው አደፋፍሪኝ

    • @Lidialidu4335
      @Lidialidu4335 Před 6 měsíci +1

      @@heedssjeedss8369 😹😹ከ ኩፉ ምንም የምንማርበት ነገር የለም ይቅርብን 😘ፈጣሪ ኩፉውን ያርቅብን 🤲🏻

  • @abrehamendale2153
    @abrehamendale2153 Před 6 měsíci +3

    Konjooooo Sera nw bertu negar gn mechrashaw ly alegbagnam

  • @danielmulugeta4009
    @danielmulugeta4009 Před 6 měsíci +1

    የኢትዮጽያ ፊልም አላደገም ያለው ማንነበር
    ሰምተአል

  • @assamhusain5453
    @assamhusain5453 Před 6 měsíci +1

    በጣም ልብ አጥልጣይ ፊልም ነው ባላለቀ እያልኩ ነበር ያየሁት

    • @MekedasehaulAmro-nt2us
      @MekedasehaulAmro-nt2us Před 6 měsíci

      እስኪ መጨረሻው ገብቶሽ ከሆነ ንገሪኝ 😂

    • @user-pu2qd3gf7v
      @user-pu2qd3gf7v Před 6 měsíci

      እሲ ያንችን ጎሜን አጓጓኝ ልየው ብዙም አይደለሁም አማርኛ ፊልም ሌላ አያለሁ ማለቴ አይደለም

  • @WesenMisiker-so5zx
    @WesenMisiker-so5zx Před 6 měsíci +1

    ዘግናኝ እና መጥፎ ሊሰራ ቀርቶ ሊታሰብ የማይገባ

  • @likukebede8440
    @likukebede8440 Před 6 měsíci +3

    ውድ ጊዜ ሠረቃችሁኝ ያሳዝናል😅😅😅😅

  • @SeadaMahmmde-f8f
    @SeadaMahmmde-f8f Před 23 dny +1

    ምንድነዉ ሆረር ሆነክ መዝናኛ ነዉ ወይሥ ማሥፈራሪያ

  • @feradesa9188
    @feradesa9188 Před 6 měsíci

    በስማም ያስፈራል ዳግም ጋጋ😢😢😢😢😭😭😭😭😭😬😬😬😬😬😬

  • @martaambel281
    @martaambel281 Před 6 měsíci +2

    በስማም ምን አይነት ፊልም ነው ተሳቅቄ ነው የጨረስኩት ከምር😢😢😢😢

  • @films4ethio
    @films4ethio Před 6 měsíci +1

    ከ ማዳም ኪችን የምትመለከቱት አለንላችሁ ሁሌም የታለ like እና subscribe

  • @Beznetihnebsenadera
    @Beznetihnebsenadera Před 6 měsíci +1

    ምኑምደስአይልጭካኔየተሞላበት😢😢

  • @NefisaosmanNefisaosman
    @NefisaosmanNefisaosman Před 6 měsíci

    ጌዴ ጋደኛዪ ኮራሁብህ
    ከዚህ በላይ ካንተ እንጠብቃለን
    በርታልኝ አባቴ።

  • @user-le1kl4ow1z
    @user-le1kl4ow1z Před 6 měsíci

    አሪፍ ጅማሬ ነው መልእክቱን ግልጽ ብታረጉት መልካም ነበር....እኔ እኮ ግርም የሚለኝ አዲስ ሀሳብና አዲስ ፈጠራ ለመፍጠር ሲሞከር ተቺው ብዙ ነው የውጪ ፊልም ቢሆን ግን አድናቂው ብዙ ነው ..... ስለዚህ አስተያየት ስንሰጥ መልካም እና መጥፎ ጎኑን በመልካምነት ብንገልጽ ባይ ነኝ ..... ኢትዮጵያዬ ኑሪልኝ

    • @saddamnegeso3376
      @saddamnegeso3376 Před 6 měsíci

      Thank you❤ ሀሳባችን ከነ ስህተታች ገብቶሀል/ሻል

  • @ayulove2027
    @ayulove2027 Před 6 měsíci

    እኔ ግን ምኑም ደስ አይልም ሳይገባኝ ነው ያለቀው ለመጀመሪያ ግዜ ፊልም ምን እንደሆነ ሳይገባኝ ያለቀው

  • @denizbiniyam1014
    @denizbiniyam1014 Před 6 měsíci +1

    እጆን ታስራ እግሮንአጣጥሮ ተቀምጣለች የታገተ ሰው እደዚነውዴ አይ የኛገር ፊልም

  • @manasbshara2793
    @manasbshara2793 Před 6 měsíci

    እራሱ እየደበደባት እራሱ ያለቅሳል እኔ ምኑም አልገባኝም ይመስለኛል በ6ኛ ክፍል እያለች ሲያፈቅራት የነበረ ነው መሰለኝ ትዛዙ ማለት ከዛ በጣም ከታመመ እና በእሷ የተነሳ ያበደ እና ታማሚ በዛውም መንፈስ የተዋረሰው ይመስለኛል በኋላ ልጅቱን እየተበቀላት መሰለኝ ደግሞ ሲጋራ የሚያጨሰውና የሚጠጣውን በማስቀየሟ እና ጥላ በመሄዷ የተናደደባት ነው የሚመስል የገባኝም እንደዛ ነው

  • @bellawondimu6946
    @bellawondimu6946 Před 6 měsíci +1

    Wow!! Selamisha… great job 👏!! Best acting!! There is going to be a part 2 for sure!!

  • @Elsa-tl3vv
    @Elsa-tl3vv Před 5 měsíci +1

    መልዕክቱ ምንድነው ???

  • @zelalemdemise3631
    @zelalemdemise3631 Před 6 měsíci +1

    ተሳስቶ እንኳን እማይገባ ፊልም

  • @AynalemArgaw-nt7jn
    @AynalemArgaw-nt7jn Před 6 měsíci +2

    በዉነቱ በጣም ቆንጆ ስራ ነዉ እናመሰግናለን ነባ

  • @TigistTigist7
    @TigistTigist7 Před 6 měsíci

    ጌዲዬ በጣም ደስ ብሎኛል በርታልኝ ኮርቼብሀለው አንበሳዬ

  • @user-ve1ql1dl3n
    @user-ve1ql1dl3n Před 6 měsíci +2

    Betam yemidebr film new yewnet🤮

  • @frewenigobeze9797
    @frewenigobeze9797 Před 2 měsíci +1

    Besemabe mene aynhte filem new yhkani ymysethmer new eh egzabhr agrahene seleme enedone enelhmenalen benhthhu enedhzh athseru ymyzenhnh seru egzabhre atsekymu egzabhre selamune ywredelen

  • @kidsettesfya4645
    @kidsettesfya4645 Před 6 měsíci +1

    እውነት በጣም ደስ ይላል

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-jn7xf9tq1tMstawal
    @user-jn7xf9tq1tMstawal Před 2 měsíci

    ወወወወወወወወሸሸሸሸ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @TigeetTegest
    @TigeetTegest Před 6 měsíci

    ልጅታ ምርጥ ትወና ይገርማል❤

  • @user-io8vv1df1x
    @user-io8vv1df1x Před 6 měsíci +1

    በጣም ለማየት ይከብዳል

  • @aliyanabiruk4532
    @aliyanabiruk4532 Před 6 měsíci

    እንደው እውነት ግን ይሄን ፊልም ነው ብላችሁ ነው የሰራችሁት😂😂😂አዪዪ

  • @user-ny6py4yd9h
    @user-ny6py4yd9h Před 6 měsíci

    Cool❤

  • @FatimaFatima-fg1bq
    @FatimaFatima-fg1bq Před 6 měsíci

    ጥሎብኝ ኮሜትማበብወሥጤነወ😂 እና ሁሉምኮሜት ሣያሥፈራ ሣያሥፈራትላሌቸሁ ይቅረብኝአልየወ 😢 እኔ የማያሥጨነቀነገረ እኳኝአይቸ ዝምብዬ ሣያቀዠኝነወየሚያደረወ😢😂

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte Před 6 měsíci

    ሲያስጠላ ፊልም አደል ከመጀመሪያው እስከመጨረሻው በቀል የተማርኩበት የለኝም ሰቀቀን😢 ብቻ

    • @Hananmybestlive
      @Hananmybestlive Před 6 měsíci +1

      ጭራሽ አይገባም ምን ለማሰተማር እኔደፈለጉ በአገራችን የምናየው ደም አልበቃ ብሎ ማርተኞች

    • @saddamnegeso3376
      @saddamnegeso3376 Před 6 měsíci +1

      😂😢

    • @user-pw4bx2ek4hbirte
      @user-pw4bx2ek4hbirte Před 6 měsíci

      @@Hananmybestlive በጣም እንጅ በቀል ያስተምራሉ ሰው በቀል በቻ ሆነ ስራው

  • @HhHh-vl6lx
    @HhHh-vl6lx Před 6 měsíci

    እረ በስማም እዴት ነው እሚያስፈራው😢😢

  • @bdjkddhdjjd8300
    @bdjkddhdjjd8300 Před 6 měsíci

    ወይ ነባ ኢተረቴመንት ነብሴ ተጨንቃ ልቤ ባፊ ልወጣ ነበር በግድ ጨረስኩት ወይ ታሬኩ አልገባኝ ግራ እደተጋባሆ አለቀ ቀኝ ሳይገባኝ😂

  • @NardosYimam
    @NardosYimam Před 6 měsíci

    በሰቀቀን አለቀ ግማሹን እያሳለፍኩ አሁን ከዚህ ምን እንማር😢

  • @beezabet7533
    @beezabet7533 Před 6 měsíci

    ገና እየጀመርኩ ነው ግን ይጨንቃል

  • @rgthfgyhm3858
    @rgthfgyhm3858 Před 6 měsíci

    በህልሜ መጣብኝ ስያስፈራ 🥺😢

  • @nitart4949
    @nitart4949 Před 6 měsíci +1

    Enatehen ere ,tezazu Gera agabagne any ways yihun

  • @Fozimuhe-br6rt
    @Fozimuhe-br6rt Před 6 měsíci

    Menim sayigebagn yacaraskut film😂😂

  • @abigailyegeta9975
    @abigailyegeta9975 Před 6 měsíci

    መጨረሻው የገባው? ትዛዙ ለምን እንዲህ ሆነ? ማለት እንዲህ ጨካኝ የሆነበት ምክንያት ይቅርታ ይፕናፋቂ የሆነው? ???? የሆነ ነገር ሊያደርግ እንደሆነ ቢያስታውቅም ፖሊሱን ምንድነው ያደረገው? እሷስ መጨረሻ ላይ ዋትስ አፕ ላይ ምንድነው ያሳየችውና የደነገጠው?

  • @user-lb8kg9bp6c
    @user-lb8kg9bp6c Před 5 měsíci

    የማይመስል ነገር አትስሩ እንዴት አንድ የህግ ሰው ከወንጀለኛ ጋ እንደዛ ተጠግቶ ይቆማል

  • @Eduentertinment
    @Eduentertinment Před 6 měsíci

    ያምራል

  • @EdigeArado
    @EdigeArado Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍

  • @user-mt4be7kq6p
    @user-mt4be7kq6p Před 6 měsíci

    waw gerame ena asiferi new

  • @WaduckoFactsBlog
    @WaduckoFactsBlog Před 6 měsíci

    ዘጋኝ

  • @alemzerfzeleke2907
    @alemzerfzeleke2907 Před 6 měsíci

    waw nice movie

  • @WaduckoFactsBlog
    @WaduckoFactsBlog Před 6 měsíci

    ምንዲነዉ ተንዛዛ

  • @user-qf3ie3kr8f
    @user-qf3ie3kr8f Před 6 měsíci

    😢አረ እኔ ቀኙም ግራውም አልገባኝም አጀማመሩም አጨራረሱም አልገባኝ 😳🤔🤣

  • @Haymchooo19
    @Haymchooo19 Před 6 měsíci

    Wow selamina miret sera new🙏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @MeazaKebede-kj8cv
    @MeazaKebede-kj8cv Před 6 měsíci

    ቀለብም ዱላም ከራሱ 😂😂😂

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 6 měsíci

    ኪኪኪ መጨርሻ ላይ ጀምስ ቦንድ ደርስ 😂😂😂😂😂

  • @eheheheh502
    @eheheheh502 Před 4 měsíci

    ❤❤❤❤😢😢😢😢😢

  • @saratessema9064
    @saratessema9064 Před 6 měsíci +2

    This movie is a west of time!

  • @moneeraal-faodai5319
    @moneeraal-faodai5319 Před 6 měsíci

    Mnm Asteyayet Yeleghm😢😢😢😢

  • @amanhailemicael2594
    @amanhailemicael2594 Před 6 měsíci

    😮😮😮በጣም የሚያስጠላ ፊልም

  • @yemariam7250
    @yemariam7250 Před 6 měsíci

    ትርጉም የሌለው film ነዉ

  • @AynalemArgaw-nt7jn
    @AynalemArgaw-nt7jn Před 6 měsíci

    ዋው

  • @asnakutigabu4301
    @asnakutigabu4301 Před měsícem

    የገባው አለ ? ምንስ እንማር ከዚህ ፊልም ?
    ከዛስ ???
    እረ ይደብራልልልል ኑሮው ራሱ ሆረር ፊልም ሁኖብናል እንኳን እንዲህ አይነት ፊልም ተጨምሮበት

  • @shalommitiku6047
    @shalommitiku6047 Před 6 měsíci +1

    ያስፈራል በጌ ዉይ በየሱስ ስም

  • @zelalemdemise3631
    @zelalemdemise3631 Před 6 měsíci

    ተጀምሮ እስኪያልቅ ተሳስቶ እንኳን እማይገባ ፊልም

  • @wendsenabate2813
    @wendsenabate2813 Před 6 měsíci

    ፊልም መስራት ቢቀርባቹ ይሻላል

  • @user-yl8uj4ml9v
    @user-yl8uj4ml9v Před 6 měsíci +1

    ውይሳስፈራ ያህያሰጋነው መሰል የበላችው

    • @temiryimam9115
      @temiryimam9115 Před 6 měsíci

      Yesewu sganewu yabelat😂😂😂😅😅

  • @user-qm7hi3hr5q
    @user-qm7hi3hr5q Před 6 měsíci

    ነባ ድራማ አሰረኝ

  • @chuchumike3286
    @chuchumike3286 Před 6 měsíci

    ውይ ጀምስ ቦንድ ተመታ 😂😂😂😂

  • @Hananmybestlive
    @Hananmybestlive Před 6 měsíci

    የሚያሰጠላ አገራችን የምናየው ደም አልበቃ ብሎ ኤጭ

  • @yaredgadisa8107
    @yaredgadisa8107 Před 6 měsíci

    ድምፅ አልባ ምታደርጉት ነገር ሲደብር

  • @milliemedia7965
    @milliemedia7965 Před 6 měsíci

    ድንቄም Scary movie

    • @saddamnegeso3376
      @saddamnegeso3376 Před 6 měsíci

      hahahahah hasabu gebtohal wanaw kes bekes enalamdachuhalen

  • @amaamm4474
    @amaamm4474 Před 6 měsíci +1

    ውይ ሲስፈራ

  • @user-sc9vx8ur5u
    @user-sc9vx8ur5u Před 6 měsíci

    😮😮😮

  • @RorEth
    @RorEth Před 6 měsíci

    ❤️❤️👍

  • @endiendi2772
    @endiendi2772 Před 6 měsíci

    በስመአም ምንድነው የምታሳዮን ጭራሽ ሰው የሚበላ ሰውዬ ምኑም ደስ አይል

  • @Lidialidu4335
    @Lidialidu4335 Před 6 měsíci

    የናንተ ስራ ሰርታቹ ንኡ ፊልሙ የግድያ ሞሆኑ ኣውቄ ኣላየሁትም ጀምሬ ኖው ያቃረጥኩት😁

  • @Ashuget9229
    @Ashuget9229 Před 6 měsíci

    ሠሊና አሪፍ ትወና ነው ትችያለሽ !!!...

  • @omfatimatube276
    @omfatimatube276 Před 6 měsíci +1

    ወይኔ ሳስፈራ

  • @temiryimam9115
    @temiryimam9115 Před 6 měsíci

    Mechereshawu algebagim😢

  • @phili-mon519
    @phili-mon519 Před 6 měsíci

    Gedi bro Yimecheh✌️

  • @user-pw4bx2ek4hbirte
    @user-pw4bx2ek4hbirte Před 6 měsíci

    ያስፈራል መሰል😢

  • @ilahikoo
    @ilahikoo Před 6 měsíci

    filmu mnm alegebagneme mecershaw mnde new tezezu mn hono new endi yehonew

  • @user-ej3rx3fx6b
    @user-ej3rx3fx6b Před 6 měsíci +2

    ነባ እኔማ 1000 ሰልኪ ኖሮኘ ለይኪ በደርጊ የኔ ዉድ ሰዉድ እኮ ❤❤❤💘💘💘💘💋💋💋

  • @mubarc3211
    @mubarc3211 Před 6 měsíci

    ምኑም ሣይገባኝ አይቸ ጨርስኩት

  • @user-kp9bi3kq6l
    @user-kp9bi3kq6l Před 6 měsíci

    የተጃጃለ ፊልም መሆኑ ነዉ

  • @Hanna-nl6ry
    @Hanna-nl6ry Před 6 měsíci

    በፍቅረኛው ተከድቶ ነው እዚህ ላይ የደረሰው

  • @GhjiGhji-gb4ys
    @GhjiGhji-gb4ys Před 6 měsíci

    በጣም ያስጠላል ምድነዉ