ጉባኤ ሐዲስ ኪዳን (መልእክተ ይሁዳ ክፍል ስድስት)

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በ መጋቤ ሐዲስ ነቅዐ ጥበብ ከፍያለው በየሳምንቱ ዓርብ የሚሰጥ ተከታታይ የሐዲስ ኪዳን ትምህርት
    ቦታ ፦ ቦሌ ገርጂ ደብረ ገነት ቅዱስ ጊዮርጊስና ቅዱስ ገብርኤል ካቴድራል
    ዕለት ፦ ዓርብ
    ሰዓት ፦ 11፡30 እስከ ምሽቱ 1፡00

Komentáře • 26

  • @Meba12
    @Meba12 Před 5 měsíci +2

    ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤

  • @Forgiven369
    @Forgiven369 Před 5 měsíci +2

    አሜን ቃለሕይወት ያሰማልን።

  • @user-qt1gk3fz1w
    @user-qt1gk3fz1w Před 5 měsíci +1

    መምህራችን ቃል ህይወት ያስማልን

  • @Leykun2840
    @Leykun2840 Před 2 měsíci

    መምህራችን ቃለ ሕይወት ያሰማልን።

  • @SelamAe-hb1xr
    @SelamAe-hb1xr Před 5 měsíci +3

    ቃለ ህይወት ያሰማልን። ይህን ጉባኤ ቁጭ ብለው የሚማሩት በእውነት የታደሉ ናቸው።

  • @user-vu1sc3oy7v
    @user-vu1sc3oy7v Před 4 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ያሰማልን መምህራችን አሜን፫

  • @user-hq9qx2un4c
    @user-hq9qx2un4c Před 4 měsíci

    በእውነት ለመምህራችን እግዚአብሔር የኣገልግሎት ዘመናቸው ይባርክልን::

  • @TesfayeGetu-qq7be
    @TesfayeGetu-qq7be Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን ፀጋውን ያብዛልን በዕድሜና በጤና ያቆይልን የአገልግሎት ዘመንክን ይባርከው መምህር አሜን

  • @Yakt5G-ci1zv
    @Yakt5G-ci1zv Před 5 měsíci

    በእውነት ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህራችን በእውነት እረቂቅ ነው

  • @rutmillion4634
    @rutmillion4634 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመንህም ይባርክ ።

  • @user-md8pc3lw1o
    @user-md8pc3lw1o Před 5 měsíci

    በእውነት ቃል ህይወት ያሰማልን ኩቡር መምህር ❤️
    የመድሓንኣለም ምህረቱ ያብዛልን 🤲

  • @user-vt9ib5hk3o
    @user-vt9ib5hk3o Před 2 měsíci

    ቃለ ህይወት ያዋርስልን

  • @yalemworkbayou2377
    @yalemworkbayou2377 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን መምህር

  • @demesewmereid9147
    @demesewmereid9147 Před 2 měsíci

    ድንቅ ውስጥን የሚሰረስር ነው በቸርነቱ ይጠብቅልን ያፅናልን።

  • @samueltewahdo2721
    @samueltewahdo2721 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን

  • @ANEZEKIRSTOS
    @ANEZEKIRSTOS Před 5 měsíci

    አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን አሜን አባየ ❤

  • @Merhosenay-kr5sp
    @Merhosenay-kr5sp Před 5 měsíci

    ቃል ህይወት ያሰማልን መምህራችን ፀጋውን ያብዛልን ኣሜን።❤❤❤❤❤❤

  • @meazateklu3458
    @meazateklu3458 Před 4 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ውድ መምህር ።

  • @HiroutNanesa
    @HiroutNanesa Před 5 měsíci

    ቃለ ሕይወትን ቃለ በረከትን ያሰማልን ያገልግሎት ዘመን ይባርክልን ጸጋውን ያብዛልህ ተስፋይቱ መንግስተ ሰማያትን ያዋርስልን የዋርሰን አሜን
    መምህር ፈትፊተው እኮ ነው የሚያጎርስልን በእውነት

  • @user-rn4ye1zz9u
    @user-rn4ye1zz9u Před 5 měsíci +1

    መምህር ቃለ ህይወት ያሰማልን!! የሰማነውን በልባችን ያኑርልን አሜን!

  • @fanta7567
    @fanta7567 Před 5 měsíci +2

    አሜን አሜን ቃለ ህይወት ያሰማልን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @helenmesfin9027
    @helenmesfin9027 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን ። ከ ሚካኤል በመቀየሮት አዝነናል !

  • @woubiamlak8003
    @woubiamlak8003 Před 5 měsíci

    ልደታ ለማርያም
    የወራችን መባቻ መግቢያ በር በዕለታቶቹ ሁሉ
    ትመስገኛለሽ
    ስላም ለዕለተ ዕሁድ
    መሬት እሳት ንፋስ
    ረቂቃን ጉሩማኖች
    ቅዱሳን መላዕክቶች ለተፈጠሩባት ቀን
    የመላዕክት እህት የሆነችው መላዕክት አመስግንዋት የማይጠግቧት ቅድስት
    ንፅህትን እያስብን በቅዱሳንመላዕክት ምስጋና የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት እንድናመስግናትም ስለተፈቀደልን ክብርና ምስጋና ለልዑል አምላክ ይድረስው::
    ስላም ለዕለተ ስኞ
    በዚች ዕለት እግዚአብሔር ውሃን ጠፈርን ፈጠረ ስማይ ብሎም ጠራው
    ስማያት ቅድስት እናቱን ያመስግኗታል
    ስማያትን የፈጠረውን በማህፀኗ ተሽክማልችና የእሷማህፀን ስማይ ላይ የተዘረጋውን መንበርመስሏልና
    ስማያት ያመስግኗታል
    ስላም ለዕለተማክስኞ በሶስተኛው ቀን እግዚአብሔር ምድር ታብቅል አለ
    ምድርም የተስጣትን ሁሉ ልምላሜ አበቀለች
    ምድርም ድምፇን ከፍ አድርጋ ታመስግናታለች
    በደብረ ሊባኖስ ስትወለድ ምስጋናዋን አስተጋብታለችና
    የምድር ሁሉ ናፍቆትየሆነችቱን እመቤት አይታለችና
    ዛፍ ቅጠሉ አዝርዕት አበባው
    በምስጋና በማዕዛቸው ቅድስትን ያስጌጧታልና
    ስላም ለዕለተ ረቡዕ በአራተኛው ቀን እግዚአብሔር ፀሐይን ጨረቃን ከዋክብትን ፈጠረ
    እንደ ፀሐይ ደምቃ የወጣችውን
    ምስራቃችን ፀሐይ ፅድቅን የወለደችልንን
    እመ ብርሃንን እናመስግናታለን
    የብርሃናት ሁሉ እመቤት ናትና::
    ብርሃናትሁሉ ያመስግኗታል
    በአምስተኛው ቀን በዕለተ ሐሙስ እግዚአብሔር በስማይየሚበሩትን
    በውሃ የሚኖሩትን በምድር ያሉትንእንሰሶችሁሉ ፈጠረ
    ለተጠማው ውሻ ውሃ ያጠጣችው ሪህሪት ድስት እመቤት ልጇን ጌታችንን መድሃኒታችንን ስትወልድ በእስትንፋሳቸው አሞቁት
    ፈጥረታቱ ሁሉ ያመስግኗታል
    እኛም ለሁሉ የምትራራውን እናታችንን እያስብን እናመስግናት
    በዕለተ ዓርብበ6ተኛውቀን
    እእግዚአብሔር ስውን በአምሳያው አድርጎ ፈጠረ
    እርሱም የእኛን ስጋ ለብሶ
    ከስጋዋ ስጋ ከነፍስ ነፍስ ክደሟ ደም ነስቶ
    ከቅድስት ድንግል ማርያም
    ተወለደ
    ሊያድነን ሊፈውስን ሊያወጣን ሊያበራልን ሊምረን
    አቤት ስውን እንፍጠር ካልክባት ዕለት በተፈጠረውየስው ዘር በሙሉ ምስጋና ይድረስህ
    ለስው ልጅ መዳኛ ምክንያት የሆነችውን እናትህን ስለስጠኸን
    ባለፉትም በለነውም በሚመጡት ሁሉ ምስጋና ይድረሳት
    የመዳኛችን መገኛ ይህቺቅድስት
    ይህቺ ንፅህት ናትና
    አበው አባቶቻችን የናፍቋትን የተጠነቀቁለትን በቤተልሔም በእቅፏ ያሳየቻቸው
    ነብያት የተነበዩለትን ትንቢት እውነቱን ያሳየቻቸው
    ሐዋርያት እንዲመረጡ ምክንያት የሆነቻቸውየስበኩትን የስጠቻቸው
    ስማዕታት የሚጋደሉለትን ያስገኝች
    መነኮሳት ዓለምን ጥለው የሚመነኩሱለትን የስጠቻቸው
    ባህታውያን በብትውና እርሱን ብቻ እያመስገኑ እንዲኖሩ ወልዳ ያሳየች
    የቅዱሳን ሁሉ መጠግያ የሆነች እርሷ ቅድስት ድንግል ማርያም ናት
    እርሷብቻ እናቱ
    እርሱ ብቻ ልጇ
    በሁሉ ስም ምስጋና ይድረሳት
    በሁሉ ፍጥረታት የምትመስገነውን እኛም እናመስግናት ዘንድ ስለፈቀደልን ክብርና ምስጋና
    ዛሬም ዘወትርም ለዘለዓለም አሜን
    የማያልቅ ምስጋና አላትና
    ምስጋናዋ ብዙ ብዙ ነው!
    ይቆየን!
    ሚያዚያ 1 2016
    ልደታ ማርያም
    ታማልደን ትለመነን!

  • @ethiodangbduie2942
    @ethiodangbduie2942 Před 5 měsíci +1

    ቃለ ህይወትን ያሰማልን የዛሬው ትምህርት ድንቅ ነው መምህር ለምንድነው በስቅለቱ ግዜ 500 ሙታን ለምን ተነሱ ለምን አልበለጡም ወይም አላነሱም እናመሰግናለን ተባረኩ 🙏

  • @tsigenugusi8073
    @tsigenugusi8073 Před 5 měsíci

    ቃለ ህይወት ያሰማልን🙏🙏🙏🙏🙏🙏አሜን