MK TV || ግብረ ሐዋርያት || ለሚጠፉት ነፍሳት ማነው ተጠያቂው ?

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024

Komentáře • 11

  • @Warknish-kz3gf
    @Warknish-kz3gf Před měsícem +4

    እግዚአብሔር ይመሰገን በእውነት ማህበር ቅዱሳን የቤተክርስቴያን የጀረባ አጥንትነው ❤❤እግዚአብሔር የአገልግሎት ዘመናችሁ አብዝቶ ይባርካችሁ❤❤❤😢የተመለሱትም በቤቱ ያፅናችሁ

  • @user-it2ge3so1i
    @user-it2ge3so1i Před měsícem +2

    እንኳን ደስ አላችሁ ወድሞቻችን እግዚአብሔር አምላክ ፍፃሜችሁን ያሳምርላችሁ /ማኅበረ ቅዱሳን እናመሰግናለን በጣም ጡሩ ሥራ ነው እየሰራችሁ ያላችሁት 🙏🙏

  • @eshetuwoldeyohannes7881
    @eshetuwoldeyohannes7881 Před měsícem +1

    እሰይ እሰይ ❤እንዲህ አይነት ማብራሪያ ሰምቼ አላውቅም ።በሁሉም እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤

  • @fikretesfaye5112
    @fikretesfaye5112 Před měsícem

    ማህበሩን እግዚአብሔር ይጠብቅልን

  • @EtsegenetMelaku
    @EtsegenetMelaku Před měsícem

    እንኳን ለዚች ቀን አድረሳችሁ ያገልግሎት ዘመናችሁ የተባረከ ይሁን❤❤❤🎉🎉🎉

  • @adaahchpatal5527
    @adaahchpatal5527 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመሰገን እልልልልልልልል
    በርቱ ወደ ገጠር ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @tewodrosxwubet
    @tewodrosxwubet Před měsícem

    Migerm nw , Egziabher yimesgen

  • @wudituhaile3822
    @wudituhaile3822 Před měsícem

    በርቱልን

  • @yisaktadese8837
    @yisaktadese8837 Před měsícem

    ስለሁሉም ነገር እግዚአብሄር አምላክ ይመስገን ማበሩም ይስፍ አሁንም በአራቱ ማዘን በገጠርታ በክርስቲያን ብሰራበት የጠፉትን ነብሳት መመለስይቻላል እግዚአብሔር አምላክ ጉልበታቹን ይባርካቹ❤❤❤❤❤

  • @NigestTesfaye
    @NigestTesfaye Před měsícem

    ኧረ በደንብ ስሩበእግግ

    • @NigestTesfaye
      @NigestTesfaye Před měsícem +1

      እግዚአብሔር ይርዳችሁ ከመቼውም ጊዜ በላይ የእናንተ ተጋድሎ ይጠበቃል በርቱልን