bermel Georgis በሴቶች እፈተን ነበር አሁን ትዳር ሰጠኝ ተሰውሬ ብዙ ነገርም አሳየኝ | በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ ጥምቀት ታምር

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 18. 10. 2023
  • youtube.com/@-bietaboy5405?si...
    ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ሚድያ
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
    ለበለጠ መረጃ የማህበራችን አካውንት
    1000499786089 ኤልሻዳይ በጎ አድራጎትና መንፈሳዊ የጉዞ ማህበር ንግድ ባንክ
    ስልክ:-0941161616
    0943121212_በመደወል ወደ በርሜል ቅዱስ ጊዮርጊስ አብረውን መጓዝ እና ሀሳብ አስተያየትዎን በመስጠት የተለያየ የጉዞ መረጃዎችን በመጠየቅ አብረውን መጓዝ ይችላሉ።
    telegram :-t.me/mahbereelshaday16
    ቢሯችን መገናኛ መተባበር ህንፃ 4ተኛ ፎቅ 413 እንገኛለን
  • Zábava

Komentáře • 66

  • @gelawdiwoschanal3253
    @gelawdiwoschanal3253 Před 8 měsíci +24

    በእውነት ጌታ ለኛ ለኢትዮጵያውያን ያደረክልን ድንቅ ነው በሌላው አለም ያልታየ አቤቱ ደግሜ ለመምጣት ለደጅሕ ለመብቃት እለምናለሁ በዚህ ፀበል እመቤቴ ብዙ ድንቅ ነገር አድርጋልኛለች ለኔ የደረሰ ለናንተም ይድረስላችሁ አሜን።

  • @dq244
    @dq244 Před 8 měsíci +4

    መታደል💚🌸ቅዱስ ጅወርግስ አባቴ ለደጅህ አብቃኝ🥰🥰🥰🤲🤲🤲

  • @meseretgashaye7657
    @meseretgashaye7657 Před 8 měsíci +16

    ሰማሀቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ለእኝንም ለስደተኞች ልጆችህን ለበረከትህን አብቃን ተራዳይነትህን አይለየን አሜን 🤲 🥰 🙏🥰

  • @senaitgebremedhin7460
    @senaitgebremedhin7460 Před 8 měsíci +5

    ❤እግዚአብሔር ይመስገን ❤
    አሜን (3)ቃለ ሂወት ያሰማልን ክቡራን ወንድማችን🙏
    ሊቀ ሰማዕት ቅዱስ ጊዮርጊስ አባቴ ክብር ምስጋና ይድረስህ💐🌿🙏💐🌿🙏🌿💐🙏

  • @user-xx8iv1cy5e
    @user-xx8iv1cy5e Před 8 měsíci +4

    ዋው ብጣዕሚ ፅቡቅ ሰሎሞን ሓወይ❤❤
    ከልብ እናመሰግናለን ኤልሻዳይ ሚድያ #እኔ_ትግሬ_ነኝ_እውነት_ያለኝ_ጉጉት_ወደ_በርሚል_ቅዱስ_ጊዮርጊስ_ጉዞ_ልነግራቹ_ኣልችልም_ያለሁበት_ስደት_ኣገር_ሳውዲ_ነው❤❤

    • @-bietaboy5405
      @-bietaboy5405 Před 8 měsíci

      ኣምላክ ይመስገን ሰናይ እዩ

  • @xbgg5952
    @xbgg5952 Před 8 měsíci +2

    ስማእት ጊወርጊስ ሆይ ለኛ ሰደተኛች ለበረከትህን አብቃን ተራዳይነትህን ኣይለይን አሜን።

  • @danimagna1144
    @danimagna1144 Před 8 měsíci +3

    እናቴ አደራ ሰጣህ ያሳደከኝ የክርስትና አባቴ የልዳው ኮከብ ሰመአቱ ቅዱስ ጊዮርጊስ ሀገራችን ሰላሟን ስጣት እርስ በርስ ከመገዳደል በዘር መከፋፈሉ ጦርነት በቃቹ በለን እኛንም በስደት ያለነው ልጆህን አልሞላ ያለውን የህይወት ጎዶላችን ሞልተህ እንቆቅልሻችንን ቋጠሯችንን ፈተህን በስላም በጤና ለሀገር ምድራችን አብቅተህ ለደጅህ ከነ መላው ቤተሶቦቻችን አብቃን ከዳቢሎስ ከአጋንት ከሴጣን እስራት ፍታን ጠላታችንን ጥለህ አሳየን በምህረት ጎብኘን ❤❤❤

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 7 měsíci

    አቤቱ ጌታየ እና አምላኬ ለዚህ ክብር አብቃኝ የጌታየ እናት እርጅኝ🙏❤🙏

  • @mariamkaliayu527
    @mariamkaliayu527 Před 8 měsíci +1

    ስለሁሉ ነገር እግዚአብሔር ይመስገን ቃለህይወት ያሰማልን ፀጋዉን ያብዛላቹህ አሜን

  • @user-ml7xt8mg9c
    @user-ml7xt8mg9c Před 8 měsíci +3

    ቃለ ሂወት የስመዕና 🎉ክቡራተይ በእውነት ትዕድልቲ እዩ ኣነ ክንድምንታይ እየ ዝሃፅፅ ዘለኩ በርሚን ጀወርግስ ክመጽእ እግዚአብሔር ስደትና የሕፅረና 🎉❤❤

    • @-bietaboy5405
      @-bietaboy5405 Před 8 měsíci

      ኣሜን ክትመጹ ኢኩም ጥራይ ለምሉ

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 8 měsíci +1

    ሰለሞን ወንድማች መልካምን አሳብ አስተማሪና ቋንቋን ለማያውቁ ኤርትራዊያን እህት ወንድሞቻችን በሚገባቸው ጥሩ መልክትን አስተላልፈካል ክብረት ይስጥልን ቀጥልበት አስተማሪ ነገሮችንም ነገር ያስተላለፍክ ቃለ ህይወትን ያሰማልን አሜን አሜን አሜን ❤💠🙏

  • @merhawitkeleta5905
    @merhawitkeleta5905 Před 8 měsíci

    ተመሰገን ኣምላክ ነዚ ዘብቃኣካ ኣነ ሃጣተና ከማካ የማሰለኒ ክቡርሃውና ብዛእባ እቲ ጸበል ሃበረታ ክትበኒ ተለፎን እባ ጽሃፈለይ ፍቃደና ተኮንካ ክከይድ ደልየ❤ 🙏🙏🙏

  • @meharisolomon8952
    @meharisolomon8952 Před 8 měsíci +2

    Deuteronomy 18 (ትግ) - ዘዳግም
    13: ኣብ ቅድሚ እግዚኣብሄር ኣምላኽካ ምሉእ ኩን።

  • @alganesharaya1558
    @alganesharaya1558 Před 8 měsíci +2

    ሰላም ሰሎሙን ከመይ አለካ ተሎፎንካ ጸሐፈለይ እግዚአብሔር ጸጉእ የብዝሐልኻ ሕቶ አለኒ በጃካ ሰላም።

  • @user-hs2ir2pu8o
    @user-hs2ir2pu8o Před 8 měsíci +1

    አተን የሰማ እኛንም ይስማን

  • @mherettsiduye5561
    @mherettsiduye5561 Před 8 měsíci +1

    በጣም ደስ የሚል ውይይት ነው እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ❤

  • @heleenheleen3936
    @heleenheleen3936 Před 8 měsíci

    እግዚያብሔር ይመስገነው ለሱ ምን ይሳንዋል የሰማህቱ አምላክ ይክበር ይመስገን የሰማህቱ በረከት ይደርብን ለደጁ ያብቃን አሜን አሜን አሜን🙏🙏💠💠💠🙏🙏

  • @tekateka7280
    @tekateka7280 Před 8 měsíci

    አሜን አሜን❤❤❤❤❤

  • @abrhammehari2531
    @abrhammehari2531 Před 8 měsíci

    Bereket nay kdus gorgeous ayfeleyena

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před 8 měsíci

    Elshaday media bertu..ketelu egziabher yagezachehu.

  • @kibinishdagu4575
    @kibinishdagu4575 Před 8 měsíci +1

    Amen amen amen sagale jireenyaa sii haa dhagesisu waqayyoo

  • @rahelbelete9283
    @rahelbelete9283 Před 8 měsíci

    Amen

  • @ftawwftwww2822
    @ftawwftwww2822 Před 5 měsíci

    አሜንንንን😢😢

  • @user-or7cd1eq6g
    @user-or7cd1eq6g Před 8 měsíci

    አቤቱ ጌታሆይ ማረን ይቅር በለን ለንስሀ አብቃን😭😭😭

  • @netsanetbisrat6633
    @netsanetbisrat6633 Před 8 měsíci +1

    Kale hiwet yasemlen bedma betana yetbklen nurlen ❤

  • @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc
    @TizitaAndaregeGmichael-bl3lc Před 8 měsíci +2

    መቸ ነዉ ጉዞ የሚጀመረዉ
    እኔ ለመሔድ እንደጓጓሁ እንደዚህ
    ሆኖ ቀረ😢😢

  • @amanuelmehari3624
    @amanuelmehari3624 Před 8 měsíci

    ቃለ ሂወት ያሰማልን ወንድሞች።ተለፎን ማግኜት ይቻላል።

  • @yordanosweldense7346
    @yordanosweldense7346 Před 8 měsíci

    Egzabiher kal hiwet yesmalna selemon hawna egzabiher naka zbetsihe ybtshana 🙏🙏🙏

  • @lemlemyitbarek3195
    @lemlemyitbarek3195 Před 8 měsíci

    Ye egziabher beteseboch endemn senebetachuh.
    Bermil gdus gyorgis tekefete wey?

  • @Weltemariam
    @Weltemariam Před 8 měsíci +1

    Tseblu tekftual jemrual?

  • @frezersegen280
    @frezersegen280 Před 8 měsíci

    Meche new guzo yimejemerew

  • @addisteshom5793
    @addisteshom5793 Před 25 dny

    Ye selomon CZcams man ybalal 👍

  • @lemlemyitbarek3195
    @lemlemyitbarek3195 Před 8 měsíci +1

    Hawey mearey enkai adeymaryam haseb libka asmeretlka

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před 8 měsíci

    Please put the name of Solomons youtube media here. Or the link. Thank you!

  • @dngleyadefkri5866
    @dngleyadefkri5866 Před 8 měsíci +1

    Egzabher amlak ab betu yexneka neana kea kdus giorgs nab betu nmrgax yebqana ab sdet zelena bselam hagerna yergxena amen 🙏 kabnay kdus giorgs ziabi teamr kea yelen ezi kulu tiamr eu slezi tiamr niamn ena kulu gize eko teamre mariam betekrstiana tinegr eya ab kemana deqi seb eu

  • @diboraethiopia.793
    @diboraethiopia.793 Před 8 měsíci

    አሁን መንገድ ክፍት ነው?እባካችሁ መንገድ ክፍት ከሆነ እና አገልግሎት ከሠጠ ንገሩን።

  • @tsigereda-rose5534
    @tsigereda-rose5534 Před 8 měsíci

    Hawena enqwa abzi abtsehaka. Heji mengedi selam deyu?

    • @meharisolomon8952
      @meharisolomon8952 Před 8 měsíci +1

      ሰላም ክከውን እዩ ይበሃል ኣሎ

    • @-bietaboy5405
      @-bietaboy5405 Před 8 měsíci

      ኣብ ቀረባ ግዜ ክክፈት እዩ።

  • @phonezouk5082
    @phonezouk5082 Před 7 měsíci

    ❤❤❤❤❤💒💒💒☦🤲🙏

  • @alextakele
    @alextakele Před 8 měsíci +1

    ይሄ ልጅ በውቀቱ ስዩምን አይመስልም?

  • @truth2232
    @truth2232 Před 7 měsíci

    ሲጀመር የሚሰጣቸው ቁምጣ የተመተተበት የተጠነቆለበት ነው

    • @emebetbogale2925
      @emebetbogale2925 Před 7 měsíci

      Abate yhe eko ye Orthodoxoch channel new lemn wederash channel athedm egna kamenn aybekam ende

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před dnem

      Ara bafatarash yafatarashen yametaweke kahone zeme baye

  • @truth2232
    @truth2232 Před 7 měsíci

    ትንሿን ባታ አየሻት 😂 ጥሩ የአጋንንት መጫወቻ ሆናችሗል ህዝቦቼ ንቁ እባካችሁ አዳኝ ከሰማይ በታች እየሱስ ብቻ ነው

    • @SelamawitGod-gl2we
      @SelamawitGod-gl2we Před dnem

      Eyasose enaneta atenagronem kachalachew tawen Orthodox atawekotem zeme balo