️ዱኩካ// የፍቅር ጥጉ የትይሆን? /ልብ የሚነካ ትረካ/AMHARIC NARATION

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 04. 2022
  • ዱኩካ/የፍቅር ጥጉ የትይሆን? /ልብ የሚነካ ትረካ/AMHARIC NARATION /ደራሲ፡- ዳንኤል ወርቁ/ተራኪ፡- የእሰይነሽ ልጅ
    For more videos #Subscribe our Channel SEGENET MEDIA ሰገነት ሚዲያ and #Click The Bell Button
  • Zábava

Komentáře • 26

  • @hannhyilma4416
    @hannhyilma4416 Před rokem +2

    በጣም ግሩም ትረካ ተባረክ

  • @user-mp8st3ku1g
    @user-mp8st3ku1g Před 8 měsíci +1

    እውነት አሪፍ ትረካ ነዉ አይደ ደዱከ 😢😢

  • @አሌክሰ
    @አሌክሰ Před 4 měsíci

    እጅግ ግሩም ትረካ ነው

  • @tsedalegmariam9806
    @tsedalegmariam9806 Před 2 lety +1

    Dess ylal dnamesegnalen

  • @Betelo760
    @Betelo760 Před rokem +1

    ዋው በጣም አሪፍ 👌ትረካ ነው

  • @misraktesfay5518
    @misraktesfay5518 Před rokem +1

    Good job I me joy

  • @AlamAlam-wg9qg
    @AlamAlam-wg9qg Před rokem +1

    wowwwwwwwww

  • @asmaremeshesha9886
    @asmaremeshesha9886 Před rokem +1

    መልካም መዝናኛ ሰገነት!!!::

  • @seadageshew863
    @seadageshew863 Před rokem

    ፈጣረ ይጠብቅህ ምርጥ አቀራረክ ነው የሀገራችንን ፍቅር እንድህ አይነት ንጹህ ቢረግልን ምነዉ

  • @tgmarewimarewi3795
    @tgmarewimarewi3795 Před rokem

    ❤❤❤❤❤

  • @abebahabte8469
    @abebahabte8469 Před 2 lety +1

    ዱኩካ ,

  • @jameelajamee577
    @jameelajamee577 Před 2 lety +4

    በጣም ምርጥ እና ማራኪ አተራረክ ስልት አለህ ሁሉም ትረካዎችህ ማራኪ እና አዝናኝ ናቸው

  • @giopeesan3855
    @giopeesan3855 Před rokem +1

    🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kz3he8ln9v
    @user-kz3he8ln9v Před rokem +1

    ትረካዎችህ በጣም ማራኪ ናቸው😍

  • @mastewalamsal9282
    @mastewalamsal9282 Před 2 lety +2

    ፍቅርን ይሰጠን ደስ የሚል ነበር እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን

  • @user-xg1zf4og7j
    @user-xg1zf4og7j Před 2 lety +2

    ወይኔ ስያሰዝኑ😢😢

  • @Wildrose_16
    @Wildrose_16 Před 2 lety +1

    ምንአለ እንደሕጻናት ያለ ንጹህ 🥰ፍቅር ቢሰጠን ድንቅ አቀራረብ እናመሰግናለን

  • @Samura2008
    @Samura2008 Před 2 lety +1

    እናመሰግናለን! ..ታላቅ ደራሲ ከምንም ነገር ተነስቶ ይጽፋል። የ"ቁራጭ ክር" ታሪክም እንደዚሁ ነው።

  • @ephremgadissa626
    @ephremgadissa626 Před 2 lety +1

    Good job!!!!

  • @meronabera5082
    @meronabera5082 Před 2 lety +1

    Betam leg hogn yanebebkut des yelal 💯

    • @amen558
      @amen558 Před 2 lety +1

      90's nan malat naw

  • @ethiopia5038
    @ethiopia5038 Před 2 lety +1

    የልጆቸ ፍቅር እንዴት እንደሆን አስታውስከኝ

  • @user-uo8uy1ll3v
    @user-uo8uy1ll3v Před 2 lety +1

    ሚስኪን እኳን ተገኘች አሣዝናዉኝ ነበር

  • @fhhv1552
    @fhhv1552 Před rokem +1

    እረጅም እድሜ ይስጥልን ወድማችን ሁሉንም ትረካወች ነው የምከታተልህ በጣም ልዩ እና ማራኪ ናችው ከውብ ድምፅ ጋ እናመሰግናለን በርታልን

  • @user-xg1zf4og7j
    @user-xg1zf4og7j Před 2 lety +2

    ወይኔ ዱኩካ እንከንም ታገኜች❤❤❤❤❤