የትርክት ዕዳና በረከት መጽሀፍ ላይ የተደረገ ውይይት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 11. 09. 2024
  • የትርክት ዕዳና በረከት መጽሀፍ ላይ የተደረገ ውይይት #news #EthiopianBroadcastingCorporation #ethiopiannews #newsdaily #Sport #dailynews #redsea #abiyahmed #ethiopia #ministryofeducation #NewsWaveNow #MediaPulseUpdate #CurrentAffairs #GlobalInsightHub #NewsVistaNetwork
    #InfoStreamUpdate #PressPlayReports #WorldViewUpdate #InfoBeaconChannel #NewswireExpress
    #NewsMindsToday #MediaEcho2023 #InsightLiveNow #GlobalNewsBeat #UpdateVibesNow #InfoSphereLive #CurrentPulseNet #WorldView2023 #ArtificialIntelligence #AI PM Speech

Komentáře • 88

  • @user-vk2wt3iz3b
    @user-vk2wt3iz3b Před 24 dny +5

    እናመሰግናለን ወንድማችን ዳኒ ❤❤❤

  • @misganawayele
    @misganawayele Před 22 dny +2

    ዳንኤል ክብረት ለኔ ኢትዮጵያዊነትን ከነ ፖለቲካው በቅኔ ያጎናፈጸኝ ምርጥ ባለዕውቀት ሃያሲ ነው።

  • @junefirst500
    @junefirst500 Před 24 dny +4

    I never been interested to listen Dicon Daneal. But now I want to have this book for reference beside other history books! I love to learn about my country!

  • @AFROTRAVELS1
    @AFROTRAVELS1 Před 21 dnem +2

    Too many brains in one room, luv and respect it. lets do this often pls.

  • @solomonkassa863
    @solomonkassa863 Před 21 dnem +4

    Thank you so much all!!!

  • @asratabebe-tw7ep
    @asratabebe-tw7ep Před 25 dny +8

    ተድያ መጸሀፋን እንዲህ ካደነቃችሁት ብዙተናጋሪ ባላቸው ቋንቋዎች ለምን ተተርጉሞ ለመን ተደራሽ አታደርጉትም ?ለምን እን መደመር መጽሀፍ በየቤቱ እንዲገኝ እንዲነበብ ለምን አታደርጉም?

    • @wegf6808
      @wegf6808 Před 22 dny

      መደመር የአብይ የቀን ቅዠት እና ማደናገሪያ ነው። ወጥነት ያለው ሀሳብ አይደለም ከተለያዩ ቀደም ካሉ ስራዎች ቀነጫጭቦ የግል ቅዠቱን ጨምሮበት እንደራሱ ስራ ያቀረበው ነው

  • @SamsonBulcha-v7e
    @SamsonBulcha-v7e Před 23 dny +2

    መጽሀፉን እስካነበው ቸኮልኩኝ ! በነገራችን ላይ በእንደነዚህ አይነት ሀሳብ ላይ መወያየት በየትኛውም ደረጃና ቦታ መለመድ አለበት ። መጪዋን ኢትዮጵያ ዲዛይን እንድናደርግ አንዱ መንገድ ይሄ ነው በርቱ። በነገራችን ላይ ቀጣዮ ጊዜ በጣም እየናፈቀኝ ነው

  • @tomk5529
    @tomk5529 Před 25 dny +5

    ጥሩ ውይይት ነው❤

  • @Gololsha
    @Gololsha Před 22 dny +2

    በትምህርት ተቋማት፣በየመስሪያ ቤቱ በመፅሃፉ ላይ ብንወያይበት ወደ መሃል ለመምጣት ያግዘናል ብዬ አምናለሁ።

  • @anwarmume2576
    @anwarmume2576 Před 25 dny +7

    really good conversation we will read it we proud on the written book and writer the country need such group shared Idea will be build the nation and country.

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 25 dny +6

    Thank you All. Blessings 🙌 to Dn. Daniel and his family. GOD BLESS 🇪🇹. Zayid, one thing to be corrected - Orthodox as other Ethiopians proud of D. Daniel. Period.
    Dn Daniel is morally, and ethnically, intellectually blessed intellectual 👏

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 24 dny +3

    ዛድግ ... I love how he thinks ❤

  • @PeaceToAll5758
    @PeaceToAll5758 Před 25 dny +3

    @EBC - Keep it up 💯 👌

  • @user-pz5sf6gz5s
    @user-pz5sf6gz5s Před 25 dny +5

    ሁሉንም አጨብጫቢ ብቻ ከምታቀርቡ ለምን መፅሐፉን ከሚቃወሙት ጋር ክርክር እንዲያደርጉና ተመልካች የራሱን ዳኝነት እንዲሰጥ አታደርጉም?

    • @addistube35
      @addistube35 Před 24 dny +3

      ሁሉንም ነገር እኮ መቃመም የለብንም አንዳንዴ ሁሉንም መቃወም መልመድ እራስንም ወደ መቃወም ችግር ያመራል which is literally disease.

    • @mega8101
      @mega8101 Před 22 dny +2

      ለአህያ ማር አይጥማትም! ወሬውን ተውና መፅህፉን አንብቡ!

    • @user-df8io2mb3k
      @user-df8io2mb3k Před 20 dny

      I highly agree with you,other individuals who have different opinion,just making balanced thought

    • @temegeteye2840
      @temegeteye2840 Před 19 dny

      @@addistube35ስለመፅሐፉ አስተያየት የሚሰጡት በሙሉ ለመፅሐፉ ጥሩ አመለካከት ያላቸው በመሆኑ የሚያወሩት ነገር በሙሉ አንድ አይነት ነው ነገር ግን ስለመፅሐፉ ደካማ ጎን የሚነግረን ወይም የሚሞግት ቢኖር የበለጠ መፅሐፉን እንድንረዳው ያደርጋል።

  • @endalegmariam
    @endalegmariam Před 24 dny +2

    ማንበብ የግድ ይፈልጋል አሁን እንኳን ተረድተን እንከራከር እንወያይ ለዚህ መፍትሄው በተለያዩ የሃገራችን ቋንቋዎች ተተርጉሞ ቢሆን ደግሞ ጥሩ ነበር እንደምናውቀው መፀሐፉ የተፃፈው በአማርኛ በመሆኑ ትርክት ፈጣሪዎች አሁንም ሳንረዳው ቀድመው የሚሉት አይጠፋም እና

  • @RejoiceEthiopia
    @RejoiceEthiopia Před 24 dny +4

    አንድ 'ምሁር' ጓደኛዬ መደመር የሚለውን የዶክተር አብይን ሃሳብ ሲተች መጽሐፉን እንዲያነበው ለማዋስ ሀሳብ ባቀርብ 'የሱን ሰውዬ መጽሐፍ ከማነብ ብሞት ይሻለኛል!' አለኝ😮 this is it እንግዲህ 😮 most of our elits are like this መቸስ😂

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 Před 23 dny

      Mehaymnetu sayasafrew yemitech twelde balebet zemen yehen bilehe atgerem.

  • @yenukakiflu2718
    @yenukakiflu2718 Před 24 dny +2

    መቸም ሙአዘ ጥበባት ዳንኤል ክብረት ምን ያህል ዋጋ ከፍሎ እንደፃፈው እሱና ቤቱ ያውቃሉ ብዙ አላወራም ባጭሩ አመሰግናለሁ ይህ መጽሃፍ በውይይት ክበባት ለብዙሃን መወያያ ቢሆን የብዙዎቻችን ያደፈ አይምሮ ማጠብ ይቻል ይሆናል ብዬ አስባለሁና ቢታሰብበት ጥሩ ይመስለኛል

  • @mesefennegusi7468
    @mesefennegusi7468 Před 19 dny

    " ከአድር ባይ ብዕር ባዶ ወረቀት ብዙ ይናገራል "" ( በዓሉ ግርማ )

  • @adisudemere9994
    @adisudemere9994 Před 20 dny

    I didn't read the book yet. Dr Lapiso in the 1990ts also wrote about Ethiopian civilization from different angle(northern, southern, eastern and westrn ) all contributing to the current Ethiopia equally.

  • @teshometes
    @teshometes Před 21 dnem

    "ፓሎትካ ታሪክ ሲሆን አያጣላንም፤ ታሪክ ፓሎትካ ሲሆን ነው የሚያጣላን" የሚለው ሀሳብ የትርክት ዕዳና በረከትን መጽሐፍን በተገቢው ሁኔታ ይገልጸዋል።

  • @user-bn6vo1jc3s
    @user-bn6vo1jc3s Před 25 dny +1

    ዳኔልክብረት፣በየቤተክርስትያን፣ያለውንመርዝማንያስተካክለው

  • @yafilms2169
    @yafilms2169 Před 23 dny

    Incredibly eye opener discussion

  • @walellignmesele7705
    @walellignmesele7705 Před 22 dny

    ምን አይነት ነገር ነው ሙገሣ ብቻ
    ሙግት ሲባል ሙገሣ ብቻ ማለት ነው ?
    በዚህ ስብስብ ውስጥ የፀሃፊውን ስህተቱን የሚያሣይና ፀሃፊውን ጠቃሚ ሃሣቦች በመስጠት ተሟጋቾች ብዙ አጋዥ ሃሣቦች ሲወጣ ለማየት አልተስተዋለም::
    ስለ መፃፉ ወይም ስለፁሁፉ ወይም የጹሁፊ ሃሣብ ምንጩ ምን እንደሆነ ከየት ጋር እንደተቀዳ መጠየቅና ማስጨነቅ ሲገባን ማድነቅ ብቻ ይዞ የተነሣ ውይይት እንጂ ሙግት አይመስልም::

  • @solomonworkneh4632
    @solomonworkneh4632 Před 20 dny

    Where can I get the book?

  • @afdelethiopia
    @afdelethiopia Před 24 dny

    አህመድ ጀባል ለምን አታቀርቡት እሱ ቢቀር ይበልጥ የመሰማት ደረጃ አለው ብዙ ሰሚ አለው

  • @AliJarso-xp8qk
    @AliJarso-xp8qk Před 24 dny +1

    Please, we need this book of Daniel translation in English. Thanks

  • @Arrivo-tr6es
    @Arrivo-tr6es Před 22 dny

    መፅሃፉን ዬት ማግኘት ይቻላል

  • @semerederibe1163
    @semerederibe1163 Před 24 dny

    I fully concur on Zadieg's opinion. The writer has made u turn from his previous legacies.

  • @EthioCapture
    @EthioCapture Před 23 dny

    21:00 ሰርፀ ትክክል ነው ያወራህው ህወሓትን እናሸንፉለን ተብሎ ሲፎከር ነገር ግን አልሆነም። ያው ውስጡ ብትኖርም እንዳጠፉክ ማወቅክም ትልቅ ነገር ዛዲግም ይሄንን ቢረዳ መልካም ነው።

  • @amanueladisu562
    @amanueladisu562 Před 24 dny +1

    ሰርፀ የሚገርም ሰዉ😂❤

  • @user-pj1je4tn5i
    @user-pj1je4tn5i Před 25 dny +2

    ለአገር የሚፃፉ መፅሃፍት ካሉ ከፓለቲካ ቃላት በርቀት መራቅ አለባቸው። ጁታና ጃዊሳ እያልክ ለአለቃህ የጎበደድክበትን ግብር ለህዝብ የአገር ትርክት ነው ብትል እንኳን ሊሰራበት ቀድሞውኑ ሊያዳምጥህ ዝግጁ አይደለም። ይህ በጣም ቀላል ሎጅክ ነው ።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 25 dny +2

      Those words are not political words. Those words used to describe the actual facts. I can go to the details and explain the use of those words with thousands of evidences...
      I hope you will have at least 10% of Daniel's moral and ethnical integrity to stand up and tell the truth without fear. I hope you are not one of Egypt slave Shabia's agent who is going around spit its hidden agenda in great and powerful 🇪🇹.
      BLESSINGS TO ETHIOPIA , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤

    • @user-pj1je4tn5i
      @user-pj1je4tn5i Před 24 dny

      @@PeaceToAll5758 Bro, listen, he’s trying to tell us that he wrote this book to lay out a blueprint for all Ethiopians to follow. I don't get his point at all. He wants to make everyone follow this destructive narrative he’s laid out. No way that’s gonna work, man. I think he's lost all respect, even from regular Ethiopians. We can see it happening right now. You know, ወያኔ never directly called out ጠባብ and ትምክተኛ in his main stream for specifc nation, but we all know who they were talking about. Daniel's doing the same thing, bro. It’s not gonna work. Building a national narration isn't about doing stupid stuff that hurts others, that's exactly what Daniel's doing. The standard difinition of stupidity is doing things that is not important for you and harm others.

  • @semagnezelelew1863
    @semagnezelelew1863 Před 22 dny

    አየ ወንድሜ አጉል ድካም አንድ በሆዱ የወደቀ ደካማ ሰው ዳንአኤል ክብረት ስለፃፈው ሰላሳ ካድሬ ተሰልፎ ቢያወራ አንድ ጠብ የሚል ነገር የለም ውሻ በበላበት ይጮሀል ነውና ሰሚ ባይኖርም ባዶ ጩኸታችሁን ቀጥሉ ነገር ግን አሳምሮ በመናገር ህዝብን ማሳመን እንደማይቻል የምትዘነጉ አይመስለኝም

  • @TamiruAlkie
    @TamiruAlkie Před 24 dny

    ashkabach hulu

  • @EnyewBegashaw-jr2cc
    @EnyewBegashaw-jr2cc Před 21 dnem

    ቡችላ ዳንኤል

  • @TewodrosAbush-if1yu
    @TewodrosAbush-if1yu Před 25 dny

    ሰርፀ ሙዚቃውን የት ጣልኸው፣ ሙዚቃ እንደዚህ አይነት አእምሮ ያፈራል እንዴ ? ሞዛርት በሂትለር ጉዳይ ገብቶ ነገር ሲያቀናብር እንደማየት ያህል ነው የተሰሠማኝ።

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Před 24 dny

    I am wondering what the reason behind this was because it seems Amharic language system has a tendency towards?!.

  • @shibabaw1083
    @shibabaw1083 Před 24 dny

    ዛይድ ስለተወለደበት አካባቢ ሲያነሳ ሙሀ ሌንጫ,በደና ለኮ የሚባሉ የአካባቢዉ የቦታ ስሞችን ሲጠቅስ ነበር ::በኦሮምኛ ሙሀ ሌንጫ የሚለው ቃል ሙከ ሌንጫ ከሚለው ጋር የሚቀርብ ይመስለኛል ::ሙከ ሌንጫ ካልተሳሳትኩ የአንበሳ ጫካ ወይም የአንበሳ እንጨት ማለት ይመስለኛል ::

  • @mulatubedada9153
    @mulatubedada9153 Před 24 dny

    መፅሐፉን ሳናነብ ተረካችትሳ!

  • @mengeshaasfaw6210
    @mengeshaasfaw6210 Před 24 dny

    እንግዲህ ከእንቅልፋቸው ሳይነቁ ዶ/ር ወይም ፕ/ር ተብለው በሚጠሩ ደናቁርቶች እየተመራን አንድ ፓለቲከኛ የፓለቲካ አይዲዎሎጂውን ለማስረፅ ሲፅፍ "ነው እንዴ? እኔን ነው?" ብለው በሚባንኑ እከዎች ነው የምንመራው። እንኳን ነቃችሁ እንኳን ተለወጣችሁ።

  • @factinfo24-
    @factinfo24- Před 24 dny

    “Conscious South vs Conscious North” New Coming Narration. The Next Generation war idea😂😂

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm Před 24 dny

      Ha ur mind is on the negative side huh. We don't want no pessimistic ppl in Ethiopia no more we tired of em...

  • @tadessehabtie
    @tadessehabtie Před 25 dny

    እንዲህ ያለ መፅሐፍ ለትውልድ ለሀገር የሚጠቅም ከሆነ ለምን ውድ ሆነ? በ300 ወይም በ200 ብር ብትሸጡት ለሁሉም ወጣቶች በቀላሉ እንዲደርስ እና እንዲነበብ ቢደረግ. የኢትዮጵያን ታሪክ ማወቅ ጥሩ ቢሆን እንኳን በ1000 መግዛት እማይችሉ ይበዛሉ። ጸሐፊውን ለመርዳት ባይሆን ስፖንሰር አፈላልጎ ማገዝ ነው ወጭውን ለመሸፈን።

  • @solomnashagre8680
    @solomnashagre8680 Před 20 dny

    የ ሆድ አደሮች ስብስብ

  • @desalegnsherkabu8261
    @desalegnsherkabu8261 Před 24 dny

    የትርክት ዕዳና በረከት ብሎ ማን ፃፈ ብለን ስንጠይቅ ዳኒኤል ዛሬ ማነው ብለን ልንጠይቅ ግድ ይለናል? በቀደመ ስራው የተሸለመው ሙዓዘጥበባት የሚለው የማዕረግ ስሙ አሁን በምን ያህል ኦርቶዶክሳዊያን ዘንድ ቅቡልነቱን ሊያጣ ቻለ ብሎ መጠየቅ ግድ ይላል፡፡ ደግሞም ትርክት ሊያጫርሰን ጫፍ ላይ ደርሶ እያለ ስለበረከትነቱ ሊነግረን የፈለገው ጉዳይ ያለ ቢመስልም አሁን ላይ ከኢትዮጲያዊያን በተለይም ደግሞ ከአማራ ኢትዮጲያዊያን ሁሉም ሊባል በሚችል መልኩ በፀሃፊው የሚተረክን ተረክ ሊሰሙ ፈቃደኞች ሊሆኑ ያልቻሉበትን ኑባሬ ወደጎን መተው አይቻልም፡፡ ለምን ቢባል ዳኒኤል ይህን ተረኩን ሊዘራ የተነሳው በአማራኢትዮጲያዊያን ቁስል ላይ ኮምጣጤ በመነስነስ፤ ሰድቦም ለሰዳቢ እየሰጣቸው ተጣብቆ ባለበት የስልጣን መንበር ታግዞ ማስታወቂያ ችምር እየተሰራ ባቦ በስላሴ አንብቡለት እየተባለ እየተለመነ እንጂ አንድ ታሪክ ምሁር ሊከተላቸው የሚገቡ መሰረታዊ መርሆችን ተከትሎ ይፅፈዋል ተብሎ ስለማይጠበቅ ነው፡፡ ሲተቃለል ይህ የዳኒኤል ተረክ መደመር ቁትር 3 ቢባል እንጂ የራሱ የሆነ የቀደመው ዳኒኤል ተረክ ሊሆን እንደማይችል ግልፅ ስለሆነ በብልፅግና ወንጌል ጥሙቃን ቆራቢዎች ካልሆነ በስተቀር ሊነበብ የሚችልበት ዕድል አለ ተብሎ አይታመንም፡፡ እዚህ ላይ ዛዲግ ያቀረበውን ጥያቄ ተከትሎ በትርክት ዕዳና በረከት መፅሃፍ ላይ ተመስርቶ መፅሃፍ ሊፅፍ የሚወድ ኢትዮጲያዊ ምሁር ይኖራል ብሎ ማሰብ አይቻልም፡፡ ካለ ግን ቀደም ሲል እንደገለፅኩት ያው ከብልፅግና ወንጌል ጥሙቃን ቆራቢዎች አንዱ ነው ሊሆን የሚችለው፡፡ ስለሆነም የትርክት ዕዳና በረከት ሲጀመርም ሲጨረስም ከፖለቲካ እንጂ ከታሪክ ጋር ሚያገኛኘው ጉዳይ የለም፡፡

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm Před 24 dny

      Yante ena yemeselochih chigr hasabu lay sayhon hulem yehasabu balebet lay nw mitatekurut ya demo ke tebabochu gora yaselfhal....

  • @anteygetachaw2470
    @anteygetachaw2470 Před 25 dny

    Ethiopian yafersan

  • @Yar-bp8qe
    @Yar-bp8qe Před 25 dny +3

    የኢትዮጵያ ቴሌቪዥን ስልጣን ላይ ለተቀመጠ ሁሉ ወጥቤትነት ገረድ መሆኑን ታሪኩ ይገልፀዋል ።
    ስንትና ስንት መፅሐፍ በሚታተምበት ሃገር እንዲህ ለዳንኤል ጭራችሁን ስትቆሉ አታፍሩም ?
    ምነው የሌላውን ኢትዮጵያዊ መፅሐፍ ፕሮሞት አታደርጉም ?
    ለሃይለሥላሴ ለደርግ ለመለስ ይኸዉ አሁን ደግሞ ለአብይ

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 25 dny

      Shabia, please go away to your tiny house. Hope you will have at least 1% of Daniel's moral and ethnical integrity before jumping into conclusions.

    • @user-vi4ni8bh6h
      @user-vi4ni8bh6h Před 24 dny

      በፊት የተቃወምነው ከፋፋ ሐሳብ ስለሚያሰራጭ ነው። አሁን አንድነት አብሮ መኖርን ስለሚናገር መፅሐፍ የበለጠ እንዲታወቅ ማረጉ ይበረታታል።

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm Před 24 dny

      Lemn hasabun ende hasabnetu atayewm yemiyawerut hasab ensmama entarek ende tilk hager yemiyasketl amelekaket engenba nw abzagnaw ye wiyytu yizet metsihafum endesu endehone nw eyegeletsu yalut silezih yihnn lemns hageru eyadedegech wedemelkam endted yemifelg hager wedad yehone sew likawem yichlal..
      Ena demo bizu metsihaf bemitatembet balkew lay egni ezi kerbew yemtayachew sewoch manbeb metsihaf mgbachew yehonu sewoch nachew silezih sile metsihaf ewketu silalachew nw eyadenekut yalut zmblew agbesbash anbabiyan aydelum....

    • @meskeremabebe1735
      @meskeremabebe1735 Před 23 dny

      Denqoro.

    • @walellignmesele7705
      @walellignmesele7705 Před 22 dny

      ስንትና ስንት ከምትል የመጽሃፉን አርስት መግለፅ ነው ሳታነብ መተቸት መንደርተኝነት ነው::
      ደግሞ ጹሁፉን ለመተቸት ሞክር ስውና ፀሃፊ አይተችም

  • @tesemayeruq4920
    @tesemayeruq4920 Před 24 dny

    ስለ ኦሮሞ ጽፏል ወይ?

  • @barisoballa6795
    @barisoballa6795 Před 24 dny

    I don’t consider myself a fan interesting?!.

  • @legesse8909
    @legesse8909 Před 24 dny +1

    ብዙ ነገር መቅረብና መዳሰስ የነበሩ አንገብጋቢ ጉዳዮች እያሉ ለአንድ መናኛ መፅሀፍ ይህን ያህል ትኩረትና ሽፋን መሰጠቱ በእጅጉ የሚያሳዝን ነው። በሃገራችን መፅሃፍ ያሳተመ የሌለ ይመስል በመንግስት ደረጃ እንዲህ መራገቡ ጅላጅሎች መሆናቸውን ያሳያል። ኧረ ጎበዝ እንደው ምን አይነቶቹ ጉዶች ናቸው። Ignoring the elephant in the room,

  • @jj2024-s1d
    @jj2024-s1d Před 25 dny +1

    ዋናው የትርክት ዕዳ አምራች የሆነው ሰውዬ: ጃዊሳ, ጁንታ... ሲለን ከርሞ አሁን ደግሞ ትርክት ዕዳ ነው ሊመክረን መጣ!!! አይ ኢትዩጵያ!!!!

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 25 dny

      Those words used to describe the actual facts. I can go to the details and explain the use of those words with thousands of evidences...
      I hope you will have at least 3% of Daniel's moral and ethnical integrity to stand up and tell the truth without fear. I hope you are not one of Egypt slave Shabia's agent who is going around spit its hidden agenda in great and powerful 🇪🇹.
      BLESSINGS TO ETHIOPIA , THE LEADERS, THE DEFENSE FORCE AND THE PEOPLE ❤

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Před 24 dny

      ወይ መቀባጠር😮

  • @firezerasefa8197
    @firezerasefa8197 Před 24 dny +1

    "575 አካባቢ የሚጠጉ ገጾች...''
    ምን ማለት ነው?

    • @davehm1825
      @davehm1825 Před 20 dny

      ከዚህ ሁሉ ውይይት ይቺን ብቻ ነው የተረዳኽው?

    • @firezerasefa8197
      @firezerasefa8197 Před 20 dny

      @@davehm1825 አይገርምህም!
      ይህን ከመሰለ ድንቅ ውይይት ይህችን ብቻ 🙃

  • @yakobtsegay1710
    @yakobtsegay1710 Před 25 dny +1

    I read it all in all but every narration he narrates falsely that gives a strong fiction.
    ሁሉንም አንብቤዋለሁ ግን እሱ በሐሰት ከሚተርከው እያንዳንዱ ትረካ በስተቀር ጠንካራ ልቦለድ ነው።

    • @PeaceToAll5758
      @PeaceToAll5758 Před 25 dny

      Daniel is one of the most disciplined, ethical intellectuals without fear. So, did you read even 1 page? We know you dear. It's 2024/2016.

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před 25 dny

      ዝም ተብሎ ያለ ምክንያት ሓሰት ነው ማለት በጥላቻነት መሆኑ ያሳብቅብሃል። ያደሞ የእውቀት ማነስ ይባላል።

    • @FuaFeki
      @FuaFeki Před 24 dny

      1 page alanebebkim erigitenga nengi

    • @Tube-xs8tz
      @Tube-xs8tz Před 23 dny

      ጅልነትህ እዚህ ላይ ያስታውቃል? በዳንኤል ወቅታዊ አቋም አልስማማም ብቻ ሳይሆን አስከፍቶኛል!። ነገር ግን መጸሐፉ የታሪክ ሳይሆን ስለታሪክ አተራረክ ነው የትኩረት ማዕከሉ። fiction ለማለት contextu በራሱ አያስኬድም

  • @workub7229
    @workub7229 Před 23 dny

    በሕዝብ ሚዲያ የአንድን ማህበረሰብ የሚኳስስ ሲገመገም ያሳዝናል

  • @alexmekonen5116
    @alexmekonen5116 Před 25 dny

    Daniel Kibert kemote koye yemikeberew zemede ateto new....lezih sewuyyy yalegn kibre kafe yale nebre 1.2 Million ye tigray wotate yasecherewen saseb.Ahune demo ye Amhara hizeben eyechefechefe yale nefisebela new👈Daniel kiseret lefirde yekerebal 100%👈

    • @getachewnekere1980
      @getachewnekere1980 Před 25 dny

      በአእምሮ ህመም የምትሰቃይ ያልሞተውን ሰው ሞተ ይላል። ደንቆሮ።

    • @tesemayeruq4920
      @tesemayeruq4920 Před 24 dny +1

      አቶ ዛዲክ መቀባጠር ጀመርክ?

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 24 dny

      @@getachewnekere1980 yemoten begide litasenesawu new kemote mote new ke hizeb libe wuste yewotahulu ende mote kuterew👋

    • @AgerYd-en1lm
      @AgerYd-en1lm Před 24 dny

      ​@@alexmekonen5116be hizb lib wist motual alk afhn molteh hizb mn endehon yemtawk yimesl ... Endet sew silemayawkew neger endi belbemulunet yaweral dinqurna nw enji

    • @alexmekonen5116
      @alexmekonen5116 Před 24 dny

      @@AgerYd-en1lm Daniel kibert bezih seat ke Addis Abeba weteto 1 ken menore ayechelem 100%eregetegna negn yehe yemiyasayew be hizeb mewodede new...endante cadre bicha kalehone besetekere yesum metehafe manem ayanebem 1000%eregetegna negn🫵yezekete yekolo temariy lijoche kalute lenesu aferalehu endezih yalew worada abate silalachew🫵