በወንዶች እግር ኳስ ዘርፍ አሸናፊ ተጫዋች አቡበከር ናስር Etv | Ethiopia | News

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 6. 09. 2024
  • በወንዶች እግር ኳስ ዘርፍ አሸናፊ ተጫዋች አቡበከር ናስር
    #ebc #etv #news
    #EthiopianBroadcastingCorporation
    #ethiopiannews #newsdaily

Komentáře • 121

  • @adalafar7564
    @adalafar7564 Před 2 lety +40

    ማሻአላህ "ለአላህ ምስጋና ይገባው! አልሃምዱሊላህ" አለ... ጎበዝ አብኪ... አመስጋኝ ስትሆን አላህ በዛው ልክ ይጨምርልሃል!!!❤👌

    • @fatumaassefayoutube269
      @fatumaassefayoutube269 Před 2 lety +3

      ወላህ አላህ ይጨምርለት አቡበከር ሲል በቃ አለው እነዚህ አይጦች

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@fatumaassefayoutube269 ደምሪኝውዴዋበቅንነት

  • @nuraworku5101
    @nuraworku5101 Před 2 lety +44

    መብሩክ የኛ እቁ አላህ ካተጋ ይሁን አሏህ ይጠብቅህ

  • @kenzy5856
    @kenzy5856 Před 2 lety +9

    ጎበዝ ሀይማኖትህን አክብር ትከበራለህ ጀግናየ ሶላትህን አደራ አደራ በተረ ሁሌም ድለኛ ሁን

  • @umhamza6749
    @umhamza6749 Před 2 lety +15

    አቡኪ ወድሜ መብሩክ በጣም ደስ ብሎኛል አላህ ምኞትህን ሁሉ ያሳካልህ ትልቅ ደርጃ ድርስ

  • @ebrahimabdu8847
    @ebrahimabdu8847 Před 2 lety +23

    አቡኪ የወደፊት የኢትዮጵያ ተስፋ ካንተ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-zx4mt8dx6o
    @user-zx4mt8dx6o Před 2 lety +21

    አቡበከር መብሩክ ሁላችሁም ተሸላሚዎች እኳን ደስ አላችሁ ኢትዮጵያን ስለምታስጠሩልን በርቱ❤❤❤

  • @samriz9458
    @samriz9458 Před 2 lety +11

    አዳነ ስላየሁህ በጣም ደስ ብሎኛል እጅግ በጣም አከብርሀለሁ ወደፊት ለሀገራችን እግር ኳስ ብዙ እጠብቃለሁ ካንተ አቡኪ እንኳን ደስ አለህ ለወደፊትም መልካሙን ሁሉ እመኝልሃለሁ

  • @user-dc1us5ct5s
    @user-dc1us5ct5s Před 2 lety +14

    አቢኪማሸአላህእኳንደሥአላችሁዉዶቸ ሠላምለሀገራችን ያረብ💚💛❤🙏

  • @user-dw3bf3tp3c
    @user-dw3bf3tp3c Před 2 lety +8

    ማሻአላህ ወንድሜ ለአላህ ምስጋና ግደታችን ነውና

  • @user-tc3mt9ws4p
    @user-tc3mt9ws4p Před 2 lety +2

    ማሻአላ አቡኪ አላህ ይጠብቅህ ከጤናጋር እናትና አባትህንም እረጅምድሜ

  • @user-hu7yt2gd7l
    @user-hu7yt2gd7l Před 2 lety +3

    አላህ ካተጋር ይሁን ወዲማችን የውነት አልሀምዱሉላህ ሲል ውስጤ ነደስታ የለም አላህ ከዚህ በላይ ትልቅ ደርጃ ያርስህ ያርብብ

  • @user-fp4ey4iz6n
    @user-fp4ey4iz6n Před 2 lety +4

    መብሩክ አቡኪ የኛ ጀግና አላህ ይጠብቅህ በአለህበት ቦታ እንወድሀለን 🇪🇹🇪🇹🇪🇹👍💪💪

  • @sadiyayasin3941
    @sadiyayasin3941 Před 2 lety +10

    አሏህ ይጠብቅህ አቡክርዬ💞💞💯💯💯💯💯💯💞💞💞💞💞💞💯❤❤🌹🌹🌹

    • @user-ib2wh8vn5f
      @user-ib2wh8vn5f Před 2 lety

      አላህ ይጠብቅህ ወንድም ያርብብብብብ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 lety

      @@user-ib2wh8vn5f ደምሪኝውዴዋ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +8

    ወንድማችን አቡበከር እንኳን ደስ አለህ ማሻአላህ

  • @txm8826
    @txm8826 Před 2 lety +8

    አለህ ይጠብቅህ በርታ አለህምዱልላ ስትል። አለህ የበላጣ ይጨምርልሃል

  • @ansetube9912
    @ansetube9912 Před 2 lety +10

    አዳነ ሰወድህ አቡኪ በርታ ብዙ እንጠብቃለን

  • @user-iu2sj1wl6w
    @user-iu2sj1wl6w Před 2 lety +9

    ሚሻአላህ አልሀምዱሊላህ ለማለት ለሚያፍሩት እሱ ንገርልን የስኬት ምንጫችን አላህ ነው አላህ ይርዳህ

  • @shutup1682
    @shutup1682 Před 2 lety +15

    መልካም ስነ ምግባር ያለው ለስኬት ቅርብ ነው!

  • @asiyatube5507
    @asiyatube5507 Před 2 lety +6

    ማሻአላህ አቡኪ። አላህ ይገዝህ☝♥♥

  • @hgobd5546
    @hgobd5546 Před 2 lety +2

    ማሻአለሂ አልሀምዱሊላሂ ስትል እንዴት ዳስ እንደለኝ አለህ ምኞትህን ያሸከልህ

  • @beste7017
    @beste7017 Před 2 lety +4

    Allahmdulilah

  • @meskerem6234
    @meskerem6234 Před 2 lety +4

    Congrat Abuki!

  • @kadijafati9457
    @kadijafati9457 Před 2 lety +3

    Mashallah allahdurillah 🥰🥰👏👏🙏🙏🙏

  • @munanasir410
    @munanasir410 Před 2 lety +4

    አቡኪዬ አላህካንተጋርነው ኢድሙባረክ

  • @jujucanal2165
    @jujucanal2165 Před 2 lety +4

    አቡኪ ማሻ አላህ💖👐👐🇪🇹🇪🇹🇪🇹🐅

  • @user-uf5pq8nu7c
    @user-uf5pq8nu7c Před 2 lety +5

    አቡበክር ናሰር አላህ ይጠብቅህ

  • @hailaseid2220
    @hailaseid2220 Před 2 lety +5

    ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @medinamohmmed6096
    @medinamohmmed6096 Před 2 lety +2

    የኘ እንቁ የ አላህ ስጦታ የኢትዮ ጌጥ አላህ ይጠብቅህ

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Před 2 lety +3

    ማሻ አላህ የኔ ጀግና

  • @kadjalove3730
    @kadjalove3730 Před 2 lety +3

    ማሽአላህ አቡኬ ትልቅ ቦታ ደርሰህ አላህ ያሳየን

  • @seadaseraj9284
    @seadaseraj9284 Před 2 lety +3

    እንኳን ደስ አለህ አቡኪ

  • @emuabdurahman5151
    @emuabdurahman5151 Před 2 lety +1

    ማሻ አላሕ ተባረክ አረሕማን አላሕ ይጠብቅህ የኔ ወድም አላሕ ይጨምርልሕ

  • @zahraahmad721
    @zahraahmad721 Před 2 lety +4

    መብሩክአለይክ ጀግናየ

  • @Su4Su.T
    @Su4Su.T Před 2 lety

    አቡኪ መብሩክ ማሻ አላህ አላህ ይጠብቅህ ያሰብከውን ሁሉ አላህ ያሳካልህ መልካም ጉዞ ይሁንልህ በተረፈ እራስህን ጠብቅ ጉዞ ወደ ደ.አፍሪካ መልካሙን ሁሉ ተመኘንልህ

  • @temkinatemkina1610
    @temkinatemkina1610 Před 2 lety

    ማሻአላህ የኛ ጀግና ብታመሰግኑ እጨምርላችሆለሁብላል አላህ ይጨምርልህ እርጋታህስ

  • @birtukansamman9244
    @birtukansamman9244 Před 2 lety +1

    Masha Allah Tabarakallah berta Allah yagizi Abuki

  • @keriwuloyewa3030
    @keriwuloyewa3030 Před 2 lety +2

    ማሽአላህ

  • @alialax4188
    @alialax4188 Před 2 lety +1

    ማሻ አላህ አልፍ መብሩክ አቡኪ እንኳን ደስስስስስ አለህ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +3

    ዲንህን አጥብቀህ ያዝ

  • @user-jg9bo4xf7f
    @user-jg9bo4xf7f Před 2 lety +5

    አብክ እንከን ደስ አለ😍😍😍

  • @user-cr7kh8db7y
    @user-cr7kh8db7y Před 2 lety +2

    መሸለሂአቡኪ

  • @nuruseid4535
    @nuruseid4535 Před 2 lety +1

    Masha allah abuki yigebahal...

  • @suleymanmedia3958
    @suleymanmedia3958 Před 2 lety

    ማሸአላህ መብሩክ የኛጀግና ገናተብዙ እጠብቃለን መብሩክ እኳንደስአለህ አቡኬ

  • @wazircell4191
    @wazircell4191 Před 2 lety +1

    አባኪ

  • @nirakml9385
    @nirakml9385 Před 2 lety +2

    አቡክ እንከን ደስ አላህ

  • @manexofficial9006
    @manexofficial9006 Před 2 lety +1

    Abuki mashallla yileyal

  • @TheFuthure
    @TheFuthure Před 2 lety +3

    🟢Abuke Medrek lay yaleh ye dinih confidence
    Betam tlq kbr alegn bertaln 🟢

  • @abag9805
    @abag9805 Před 2 lety +3

    አቡኪ ድንቁ
    የጉቶው እንቁ

  • @diniahmed1564
    @diniahmed1564 Před 2 lety

    Aboobuker Nasir African Nemar superstar.

  • @Sami-zf1zc
    @Sami-zf1zc Před 2 lety

    አቡኪ ማሻአላህ ጀግናችን

  • @user-xm2lz6si6h
    @user-xm2lz6si6h Před 2 lety +1

    አላህ ከሴረኞች ይጠብቅህ

  • @abdirahim1408
    @abdirahim1408 Před 2 lety

    Manshlah

  • @kadijahassan5580
    @kadijahassan5580 Před 2 lety

    Mashallah

  • @user-pz8co5ey7i
    @user-pz8co5ey7i Před 2 lety +2

    አቡኪ

  • @user-bm9iq8do2h
    @user-bm9iq8do2h Před 2 lety +1

    ማሻአላህ አቡ በከር አንበሳው 👍👏

  • @alhamdulilah8206
    @alhamdulilah8206 Před 2 lety

    Masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah masheallah

  • @afwtta6660
    @afwtta6660 Před 2 lety +1

    መብሩክ

  • @sadasada6586
    @sadasada6586 Před 2 lety

    አባኪ፡አላህ፡ይጠብቃ

  • @mere2460
    @mere2460 Před 2 lety

    King abuki

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +2

    አላህ ይርዳህ

  • @user-vx6xy7hq9m
    @user-vx6xy7hq9m Před 2 lety +1

    ማሻአላህህህህ

  • @omaradnan9845
    @omaradnan9845 Před 2 lety +1

    አሏህ አክበር

  • @mohammedanwar2244
    @mohammedanwar2244 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቅህ

  • @henanhenan3893
    @henanhenan3893 Před 2 lety +1

    አቡኪ መብሩክ

  • @saraandsara2822
    @saraandsara2822 Před 2 lety

    Mashaa Allaah Allah Yitebikeh Teleq Bota Diresilen Yane Mar

  • @user-vk1uu6bl7t
    @user-vk1uu6bl7t Před 2 lety

    ቦከርየ ማሻአላህ አላህ ይጠብቅህ

  • @lubitwollo5959
    @lubitwollo5959 Před 2 lety

    አላህ ይጠብቅህ አቡኪ

  • @islamispeaceforme4636
    @islamispeaceforme4636 Před 2 lety +1

    አልሀምዱሊላህ

  • @user-xm2lz6si6h
    @user-xm2lz6si6h Před 2 lety +1

    ግርም የሚለኝ ሙስሊም መድረክ ላይ ሲወጣ የክርስቲያኖች ኮሜንት አይኖርም

  • @user-my1kh5oj3n
    @user-my1kh5oj3n Před 2 lety

    Aduki masha alahe beretalen alahe yetebkeh

  • @brbr3257
    @brbr3257 Před 2 lety +2

    Andenga abuki

  • @HibaHiba-te5hc
    @HibaHiba-te5hc Před 2 lety

    Abuke yagna ayinafar jagnachn enwadhalannn❤❤

  • @emanaaa733
    @emanaaa733 Před 2 lety

    አልሀምዱሊላላህ እንኳን ደሰ አላቹ

  • @zainabhussein7317
    @zainabhussein7317 Před 2 lety

    ማሻአላህ መበሩክ

  • @hayati1840
    @hayati1840 Před 2 lety

    እንሿ አላህ

  • @samira4471
    @samira4471 Před 2 lety

    Habibi

  • @zeburamohammed463
    @zeburamohammed463 Před 2 lety

    ማሻአላህ አላህ ስላመሰገት ደስ ትለኛለህ አላህ ይከተለህ

  • @temreali6430
    @temreali6430 Před 2 lety

    የኔ አይናፍር

  • @user-xg3tt4ib9q
    @user-xg3tt4ib9q Před 2 lety

    Mendnew

  • @ommohmed1843
    @ommohmed1843 Před 2 lety

    መብሩክክክክ አቡኪ

  • @ethioplazalelamitanure3757

    Enkwani dass aleha

  • @abdulayazb6893
    @abdulayazb6893 Před 2 lety

    abshir abuke

  • @user-rx3jp4uu1h
    @user-rx3jp4uu1h Před 2 lety +2

    ወልቂጤ ተጫዋች መሆኑን ለምን አልተናገርክል ጋዜጠኛው

  • @natnaelabera2925
    @natnaelabera2925 Před 2 lety +2

    እዚህ ቤት የምስራች ሰምተዋል ኢየሱስ ክርስቶስ ይወዳችኋል

    • @yasinyimam7
      @yasinyimam7 Před 2 lety +1

      አላህ ይወዳሀል የእየሱስ አምላክ

    • @TheFuthure
      @TheFuthure Před 2 lety +5

      በጣም ነው የምንወደው ግን የ ሱንም የነቢዩ ሙሐመድንም ሰለዋቱላሂ ኣለይሂ ወሰላም ፈጣሪ የሆነው አንድም ኣጋሪ የሌለው አላህ ብቻ እናመልካለን

    • @meskerem6234
      @meskerem6234 Před 2 lety

      Nonsense!!

    • @user-vx6xy7hq9m
      @user-vx6xy7hq9m Před 2 lety

      @@TheFuthure ሳህ

    • @zeburamohammed463
      @zeburamohammed463 Před 2 lety

      እኛም እንወደዋለ የተከበር አላህ ነብይ ነው በእሱ ነብይ ነት አለመ ሙስሊም አይደለም እናቱ በስሞ የቁረአን የተጠቀሰች ብቸኛዋ ሴት ናት

  • @semutueb1304
    @semutueb1304 Před 2 lety

    Abeuki yega jeGna1000 mebruk

  • @AbdulkerimBaharu
    @AbdulkerimBaharu Před rokem

    መመመ

  • @Mohamedali-fk9gx
    @Mohamedali-fk9gx Před 2 lety

    አሏህ ከጎንህ ይቁም ማሻአሏህ ወንድሜ

  • @meeyaad12
    @meeyaad12 Před 2 lety +1

    Kkkk ማን ላይ አግብተው ነው የሚሸለሙት?? ራሳቸው ላይ

  • @user-ho4bw1hw8p
    @user-ho4bw1hw8p Před 2 lety +1

    ማሽ አላህ

  • @nohaabdii2051
    @nohaabdii2051 Před 2 lety

    ማሺአላህ