የሐዋርያው እስራኤል ዳንሳ በወቅታዊው ጉዳዮች ላይ የሰጠው መልስ23 October 2022

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 22. 10. 2022
  • divine Show
  • Zábava

Komentáře • 408

  • @danieltessema3316
    @danieltessema3316 Před rokem +8

    ወዳጄ አንተ በጣም የተባረክ ሰው ነህ ወዳጄ ለምን ትዋሻለህ ዕርሱና ያቀረብከው ነገር ይለያያል

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před rokem +4

    ሐዋርያው እስራኤል እኛ እንወደሃለን ❤❤
    አንተን የሚጠላ አጋንት ብቻ ነው

    • @lebaalfeligim2654
      @lebaalfeligim2654 Před rokem

      Me too Apostle we are lucky to have you, keep going my dear

  • @afomokbamichael6811
    @afomokbamichael6811 Před rokem

    በሃሳባቸው፣ በግንኙነታቸው እና በአገልግሎታቸው ዙሪያ ከሐዋርያው ​​እስራኤል ዳንሳ ጋር ያነጋገርካቸው የሁለት ወንድሞች እና የሌሎች ሰዎች ክስ ሰምተናል። የእግዚአብሔር ቃል እውነትን እንድንናገር ያስተምረናል። እኔ ሀዋርያው እስራኤል ዳንሳ መነጋገር እንደሚያስፈልገኝ አይሰማኝም። በቤተክርስቲያናችሁ ውስጥ ወይም እሱ ባያደራጀው ጉባኤ ውስጥ ለአገልግሎት ከጋበዙት በጣም አስፈላጊ እና ምክንያታዊ ይመስለኛል፡ አገልግሎቱ በትክክል ተገልብጦ ለመለኮታዊ ትርኢት ቀርቧል። ጌታ ይባርክህ ፓስተር።

  • @bessottamer3808
    @bessottamer3808 Před rokem +2

    የመጨረሻው ዘመን መምጫ ምልክት ሐሠተኛ ነብያቶች.......!!!

  • @ghenetogbai1716
    @ghenetogbai1716 Před rokem +2

    Apostl geta zemenh ybarek betam
    Nemwedh yemyakebrh ewneteja
    Egziabiher sew neh tebarek❤️❤️❤️🙏🙏🙏🙏🙏

  • @addisnet21
    @addisnet21 Před rokem +5

    🔴ድንዝዝ ሁላ የሾውም ባለቤት - እንግዳውም ያው ናቸው:

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 Před rokem

    Thank you Sofiy, I really appreciate you

  • @NomorehgdefEzgharya
    @NomorehgdefEzgharya Před 9 měsíci

    የማፌዎች ጠቅላይ ሚንስተር እስራኤል ዳንሳ ወደዝርፍያ እንዴት ገባክ የዝሙት መምህር በጣም ነው የተገረምኩክ ዝርፍያም እግዚአብሄር ሰጠኝ ይባላል ያንተ የሱስ በዝርፍያ ሚተዳደር ነው እንዴ😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂😂

  • @user-zf9gn6db5i
    @user-zf9gn6db5i Před rokem +3

    የኔ አንደኛዬ ነክ አፖስትል ፀጋውን ያብዛልክ አፖስትልን ብዙ አውቃለሁኝ ባልልም አንድ ጊዜ አግኝቼው 100 % ተጠቅሜያለሁኝ የኔ አንደኛዬ ነው ።

  • @elaelias
    @elaelias Před rokem +10

    ዳንሳ ምላጯ ኢሄን ህዝብ በደረቁ ላጨሺው አይቆጭሽም ይመችሽ አቦ 😂😂😂😂😂😂😂

  • @bini3399
    @bini3399 Před rokem +14

    እንዴ እንዴ ሶፊ ይሄ የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ?????

  • @alemwoloro7875
    @alemwoloro7875 Před rokem

    Yene abaatt nurilegni Le zelialem edimehin geta yanorihiiii ❤❤❤❤❤❤❤❤🙏🙏🙏🙏🙏

  • @godbalanceyoumabu4510

    ❤️❤️❤️❤️❤️❤️❤️tebareki be buzuuuuu 📖📖📖🍇🍇🍇💯💯💯💯💯🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇🍇

  • @bellaethio4426
    @bellaethio4426 Před 9 měsíci

    Betraqa hula, gim legim abreh azigim

  • @serkalemgebreyohanus3611

    አረ ተው በጣም የቆየ ነው
    እልቅስ የተቀየረ ነገር ስላለ ጥያቄ ብትጠቀው ይሻላል
    ሁለቱንም ሰዎች አባትና ልጅለየብቻ ጠይቃቸው

  • @darik114196
    @darik114196 Před rokem

    ይድድያ ጥሩ አጭበርባሪ ፈጠረልን እግዚአብሄር ይገስፀው ስንቱን ህዝብ አስገደሉት

  • @user-ii5nr1cv3j
    @user-ii5nr1cv3j Před 7 měsíci

    Sofe merxe naw barta❤❤❤❤❤❤

  • @degneshtakeledula7347
    @degneshtakeledula7347 Před rokem +2

    አሜንንንንን

  • @grandfor6092
    @grandfor6092 Před rokem +1

    ተባረኩ

  • @maffmaff2843
    @maffmaff2843 Před rokem +43

    እንዴ እንዴ ሶፊ ይሄ የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ?

  • @sarahaddis7338
    @sarahaddis7338 Před rokem +2

    ጌታ ሆይ ህዝብን አንተ ጠብቅ እባክህ አምላኬ

  • @btin1791
    @btin1791 Před rokem +4

    ለዳንሳ መሬት ብርና ብዙ ገንዘብ የሰጠህ ጌታ ምነው እኔን ረሳህ😢

    • @abinetbekele8410
      @abinetbekele8410 Před 8 měsíci

      ቸርች ክፈት፣ መፅሐፍ ቅዱስ ሸምድድና ነቢይ ሆነህ ይህን የዋህ ህዝብ ዝረፈው ሀብታም ትሆናለህ በሥጋ እያለህ ጥሩ ኑሮ ትኖራለህ በዘላለሙ ኑሮህ ግን በተራህ ትሰቃያለህ

  • @marthabirhanu696
    @marthabirhanu696 Před rokem +3

    ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው ማለት ነው

    • @frehiwotkidane2898
      @frehiwotkidane2898 Před 11 měsíci

      ጠያቂም ተጠያቂም ለማጭበርበሪያ አቅዳችሁ በክቡር ስሙ እየነገዳችሁ ነውና ራሱ ጌታ ስለ ስሙ ሲል በበቀል የሚወጣበት ጊዜ ሩቅ አይሆንም!

    • @frehiwotkidane2898
      @frehiwotkidane2898 Před 11 měsíci

      ወይ ክርስትና እንዲህ ባሉ አክተርች መጫወቻ ሆነ?

  • @diborahasen7595
    @diborahasen7595 Před rokem

    እስራኤል ትሁት የእግዚአብሔር ሰው ነው!!!!

  • @betelhembeyene6040
    @betelhembeyene6040 Před 9 měsíci

    Sewedh eko Prophet Israel Dansa ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤😂

  • @hibreworkbogale4370
    @hibreworkbogale4370 Před rokem

    "No justice No peace "LESS talks more actions, and Amhar is not disarming. Mr Abey and the regime should be able to court for genocide criminal justice in Ethiopia.

  • @taman4308
    @taman4308 Před rokem +1

    😍😍

  • @abyelove9263
    @abyelove9263 Před rokem +10

    Sofi, Do you think we have short memory?

  • @user-up8rq5tn5n
    @user-up8rq5tn5n Před 8 měsíci

    ❤❤❤❤ propat israyl Dansa nurln Geta zamnhn ybarkow!

  • @banchibisu8352
    @banchibisu8352 Před 9 měsíci +1

    I love hem so much😭😭😭😭❤

  • @habtamuabebe3818
    @habtamuabebe3818 Před rokem +10

    ይመችህ ሶፊ አንድ እኩል ሆነናል ይች ፓስትማ የምርቃና ናት ከዛሬ ሁለት አመት በፊት የተቀረፀ ወቅታዊ ሁኔታ ተመችተህኛል ብሩክቲ ስራዋን ሰርታለች።

  • @mihiretmitiku
    @mihiretmitiku Před 9 měsíci

    ENEDELELOCHU besenesereat ateteyikem awo awo awo becha menedenew

  • @senaamesfen2441
    @senaamesfen2441 Před rokem

    አር ለዮቱቡ ቡር በልክ የቆየ video ሸም ነው?

  • @berhanumegra5661
    @berhanumegra5661 Před rokem

    Apostle Israel Love you .

  • @ProLifeMotivational
    @ProLifeMotivational Před rokem

    ድጋሚ የድሮ ነው ግን እስራኤል ዳንሳ ቢሰማ ቢሰማ አይሰለችም። እንዳድስ ነው ምሰማው።

  • @henokyitbarek9492
    @henokyitbarek9492 Před rokem +5

    ግዴለም ወይ እናንተ ወይ እኔ አብደናል

  • @lebaalfeligim2654
    @lebaalfeligim2654 Před rokem

    Apostle Israel dansa nobody knocked you down because God always with you

    • @urhse8613
      @urhse8613 Před rokem

      😂😂😂😂😂🤣🤣🤣🤣

  • @nowieus
    @nowieus Před 9 měsíci +1

    ሲዋሽ ቃላቶች ጉሮሮው ላይ ይተናነቀዋል:: ወስላታ ነው::

  • @abbeyteklu6977
    @abbeyteklu6977 Před rokem +4

    ሶፊ .... በርግጥ አሁን ማለት ነዉ .... ና ብትለው ማለት ነው ... ፍቃደኛ ሆኖ ይመጣል?..... ከርሱ ወሬ ማለት ነዉ .... ምንድነው .... አው አው አው የምትለው ....? በ 10 ደቂቃ ማለት ነዉ ከ32 ጊዜ በላይ አው ብለሃል .... ማለት ነው .....

  • @kiyatube7546
    @kiyatube7546 Před rokem

    Pastor, Where is part one?

  • @user-er1ov3em3c
    @user-er1ov3em3c Před rokem +2

    የተወደድክ የእግዚአብሔር ሰው ሐዋርያ እስራኤል ዘመንክ ይባራክ እኛ የምናወቅህ እንወድሃለን ገና ትቀጥላለህ ትሄዳለህ ምክንያቱም እውነትና እውነታኛው አምላክ ከአንተ ጋር ነውና ብሩክ ነህ💝💝💝💝💝💌💌💌💌💌💌💌💌💌

    • @lifespirit4426
      @lifespirit4426 Před rokem

      የአይጥ ምስክር ድንቢጥ!!! ማፈርያ የማጅራት መቺ አምላኪ

    • @user-er1ov3em3c
      @user-er1ov3em3c Před rokem

      እሽ ታባራክ!

  • @suzansuzan2700
    @suzansuzan2700 Před rokem +2

    ጴንጤ ሞርተኛ ነው 😢😢😢 ለሀገራችን ሰላም አሳጡን እናተ ሳመጡ ሰላም ነበረ በሽታ የሚረጩ የ666abal nachewu ጴንጤ አገር ከወረረጀምሮ ሰላም አጣን ሞርተኛ

  • @Munamekonenn-bq9sh
    @Munamekonenn-bq9sh Před 4 měsíci

    betam yasetelal

  • @alem7589
    @alem7589 Před rokem

    Gita yebarekh yeh teyake teru now gin be and teyaki temelseh yal teyekw ale,melse yal seteh sele wonberu serki malete now

  • @filayemirets2194
    @filayemirets2194 Před rokem +6

    ሶፍዬ ትንቢቱ እኮ እዉናት አይደላ ልብ ብለን ካሳብን ተፈጽሞሀል እኮ

  • @loveabulo3544
    @loveabulo3544 Před rokem +3

    Excellent Apostle ISERAL

  • @menelikhaile9718
    @menelikhaile9718 Před rokem +2

    የዘመኑ ያራዳ ልጅ ዳንሣዉ

  • @user-jp5nj9kv2e
    @user-jp5nj9kv2e Před rokem

    የቆየ ቪድዮ እኮነው የለቀከው ከ 2 አመት በፊት የለቀከውን ነው ደግመክ የለቀከው በሰላም ነው ፓስተር?

  • @sebkbur6019
    @sebkbur6019 Před rokem +1

    እኔ ሚያሳዝነኝ ያ ምስኪን ህዝብ ነው በእንደነዚህ ጂቦች ብሩን ሲቆረጠም አሜንንን ይላል ፒፒፒ

    • @masartmissoo1160
      @masartmissoo1160 Před rokem

      Zim bali hizib misgin ayidelam ante naki misign hizib bayewAyinat now amen yamilut demo kalibacho kahona minm chigr yelam fatar telibachon yimolalachowal gin silalelagnawu firdu larasu injy so atizabarq

    • @sebkbur6019
      @sebkbur6019 Před rokem

      @@masartmissoo1160 ሂዝባ ማራካትቻ ጥጡጡጡ ጫጭእጭጭጭጭ

  • @kalebangaw7999
    @kalebangaw7999 Před rokem

    Baster dansaaaaaaa biseee newww👋

  • @msanker6768
    @msanker6768 Před rokem

    Sofi ere yehe yekoyè new

  • @KingdomPower-ro5hz
    @KingdomPower-ro5hz Před 9 měsíci

    360th comment

  • @user-ws4un4vf1n
    @user-ws4un4vf1n Před 11 měsíci

    በመረጀእነደምታገ
    ለግልይነገራል።ይህንንጠይቀው፡ሶፊ

  • @abexotube6240
    @abexotube6240 Před 7 měsíci

    በውስጥ መስመር ብንገናኝ ብዙ ምናገረው አለ

  • @abelemmanuel6714
    @abelemmanuel6714 Před rokem

    Jelese eyen video kezi befit yayehut meselegn

  • @danielbizuneh1221
    @danielbizuneh1221 Před rokem

    Smonun santem aterh dgame ymtakerbw
    I am not pro-Israel or others I am always standing for the truth .

  • @LODAMO
    @LODAMO Před rokem +4

    Ken saw naw Israel Dansa.

  • @yonatanberhe8437
    @yonatanberhe8437 Před rokem +2

    ሶፊ ጨዋ እያለ......የድሮ ቁንጅናውም እያሳየን ነው...........waw😂😂😂😂😂

  • @user-kk7ei7uv7u
    @user-kk7ei7uv7u Před 9 měsíci

    Atalay labsa esirayal.yesew bat afirash

  • @Hana-sw9if
    @Hana-sw9if Před rokem

    Way Sofi

  • @asefashgebreweldi8948
    @asefashgebreweldi8948 Před rokem +2

    Yhe sewyew kenezi yeafriqa tenqayoch yeteqelaqele new atmenew😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭

  • @danielneguse3241
    @danielneguse3241 Před rokem +1

    ሶፊ እባክህ እንደ ዘላለም መንግስቱ በሳል ጥያቄ ጠይቅ ዝም ብለህ ከተብታባ ጋር አትጃጃል ያንተ ሾው እንደ ቤቲ ጠንካራ ጥያቄ የሚነሳበት አይደለም !! መጥፎ ድራማ የሚሰሩ የሚሰሩ ሰዎች የሚቀርቡበት ነው፡፡

  • @letaguta5296
    @letaguta5296 Před rokem

    💘💖💗💓💓💞💞💛💛💯💯

  • @rahelamare9877
    @rahelamare9877 Před rokem

    ፖስተር ሶፎንያስ አንተም መኪና ስጦታ ተሰጠህ ሐሰሀኝ ያስጠረጥርሀል

  • @yenemar937
    @yenemar937 Před rokem +1

    አሁን ማለት ነው ከዛ ማለት ነው አንደገና ማለት ነው ጌታ ማለት ነው ዝባዝኬ ማለት ነው አርቲ ቡርti ማለት ነው ኮተት ማለት ነው ጋዜጠኛው ማለት ነው አዎ አዎ አዎ አዎ ያልከው ሰንት ጊዜ ነው????????

  • @Ashenafichacha
    @Ashenafichacha Před rokem

    አምትታው በከተማ እስራኤል ዳንሳ ይባላል

  • @ferihiwat8319
    @ferihiwat8319 Před rokem +1

    ምነው ሶፊ አዎ አዎ አበዛህ 😁😁😁😁😁😁😁

  • @mebrateful
    @mebrateful Před 11 měsíci +1

    Wsheatam leiba

  • @derejezewdu8069
    @derejezewdu8069 Před 8 měsíci

    ere enihin leboch eseruwachew

  • @user-yo3ct9rt8h
    @user-yo3ct9rt8h Před 25 dny +1

    Sophie dero astewaynbtehut yetergagah neberek

  • @Trure7Love
    @Trure7Love Před 9 měsíci

    👉🏾እንደው የፋራ መቀለጂያ እንሁን⁉️ለነገሩ ፋራ ደፋር ጨካኝ ነው። ለፈጣሪም የማይመለሱ‼️

  • @ramlakadir6471
    @ramlakadir6471 Před rokem

    ጌታ ይባርካክህ ጀግናው አፖስትል አንተን የሚጠላ ሰይጣን ቢቻ ነው። ሶፊ ግን ይህ ቪዲዮ የቆየ ነው ለምን ልትደግም ፈለክ ?

  • @sentayehumekonene236
    @sentayehumekonene236 Před rokem

    መፀሀፍ ቅዱስ የሚበላው ነብይ ጉዳይ ጠይቀው

  • @asnetufa1240
    @asnetufa1240 Před 9 měsíci

    ይኸው ፡ ሊጠቀምበት ፡ ነው ፡ አባት ፡ ያደረገው

  • @mulemule2357
    @mulemule2357 Před rokem +1

    የታየ መድገሙ ምናመጣው ስውን ግራ የምታጋባው

  • @yfantaye3977
    @yfantaye3977 Před rokem

    ቅራቅምቦ ሃዋርያ !!!!
    ከ 12ቱ በስተቀር ሌላ ሃዋርያ የለም ።
    2ቴ ፖስት ማድረግ ለምን አስፈለገ ???

  • @hundumakumera8839
    @hundumakumera8839 Před rokem +1

    እንዴ እንዴ ሶፊ ይሄ የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ ?This is the old interview from previous year 😂😂😂

  • @yonasg9246
    @yonasg9246 Před rokem

    YELABOH KEMEHET

  • @sismeskelu4572
    @sismeskelu4572 Před rokem

    Sofi bisness jemeerk ende yetaye vedio....

  • @benyamasgdom9182
    @benyamasgdom9182 Před 9 měsíci

    Ethiopia 🇪🇹 Blessing by a lot evils 😈 Esrael Dansa,Abiye Ahemed,Hayelemaryam Desalgn,Berhanu nega ,Habetam Ayele,Daneal kebret etc.God Help Tigray to split from Evils 😈 Ethiopia

  • @tomasgirma8336
    @tomasgirma8336 Před rokem

    Lemn doctor zebenen atakerbachwem yewnet sew negn kalk

  • @ruthm1310
    @ruthm1310 Před rokem

    Yehult amet vidio nw ck adergut egziabher hulachininim yerdan

  • @emyembet6241
    @emyembet6241 Před rokem

    Yabate brukoch Esrael tihitinaw yasdenkegnal demo tileyaleh Geta yibarkih!!!

  • @ruthsamuel4860
    @ruthsamuel4860 Před rokem +1

    I didn't except this from you Sofoniyas. This video was from long ago

  • @hanajesus7245
    @hanajesus7245 Před rokem

    inesuuuu yixefaluuuu esuu gin ehawuuuuu yeqexelenew

  • @user-yo3ct9rt8h
    @user-yo3ct9rt8h Před 25 dny +1

    So0hie yehenen akem melesew des yelala ezih lay areko asabi mehoneh yastawekal yeahuni keyet meta Sophie welfare new?

  • @samig1932
    @samig1932 Před rokem

    Achberbari leba

  • @azmeratesfazgi1159
    @azmeratesfazgi1159 Před rokem

    Mskin betam ko kn sew new eunet zm blew new yemiwashu eunet

    • @egezabhairyemesgen4258
      @egezabhairyemesgen4258 Před rokem

      ያልተነካ ግልግል አያውቅም አሉ ስላል ደረሰባችሁ ነው

  • @edentasew8077
    @edentasew8077 Před rokem

    Demo nesu yehone telalehe ende sentune zerfehe sentune aslekeseh egziabher eko hulune yayale egziabher ayeshewedem yezerefkachewn melselachew esrael dansa

  • @abebeleta5293
    @abebeleta5293 Před rokem

    Menew sofi Isreal dansa layi sehoni afi teyaza

  • @justicshtmood5733
    @justicshtmood5733 Před 9 měsíci +1

    ye wesht mekina hastgna

  • @Fasildes
    @Fasildes Před rokem

    14 በመቅደስም በሬዎችንና በጎችን ርግቦችንም የሚሸጡትን ገንዘብ ለዋጮችንም ተቀምጠው አገኘ፤
    15 የገመድም ጅራፍ አበጅቶ ሁሉን በጎችንም በሬዎችንም ከመቅደስ አወጣቸው፥ የለዋጮችንም ገንዘብ አፈሰሰ ገበታዎቻቸውንም ገለበጠ፥
    16 ርግብ ሻጪዎችንም፦ ይህን ከዚህ ውሰዱ፤ የአባቴን ቤት የንግድ ቤት አታድርጉት አላቸው።

  • @yimammohammed5099
    @yimammohammed5099 Před rokem

    Yhn saw mdr irasua alemewatua, yasaznal be hizb techawtu

  • @getuAMK
    @getuAMK Před rokem +6

    Appostle Israel, your ways are really the way of love and humility. As you have been doing for the past six years, keep on following your ways of love; focus on Jesus and the mission He gave you! You are man of God and Apposle of Jesus mightily called to reveal His power to this world and save souls for Jesus. We love you and pray for you. They might come to you in one way but be scattered in destruction in seven ways. No evil can stop you! God is with you!!

  • @misrakwednah1143
    @misrakwednah1143 Před rokem +1

    ይሄ መልስ አይደለም ከ 2 አመት በፊት የተቀረፀ ነው ልብሱ እንኳን ያስታውቃል ፣ግን በቃ የሚጠይቀው የለም ማለት ነው በብዙ ክስ አለበት፣ከአገልጋዮቹም ከምዕመናንም፣እኔም በአካል አይቼዋለሁ ሰውን በብልጠት ነው የሚያገለግለው፣በየቦታውም ተከፈቱ ከሚባሉት አጥቢያዎች አንዱን አይቻለሁ ልጆቹ እንደተናገሩት ነው ባዶ ግቢ ነው ስም ብቻ፣ግን ያሳዝናል ሰው እ/ርን በመፈለግ ነው የሚሸወደው፣ለኔ ትምርት የሆነኝና ሌሎችንም በቀጥታ አንዳላምንና እንድመረምር አርጎኛል፣በአይምሮ እውቀት ይመስለኛል የሚሰራው፣ደሞ ሲነቃ እንኳን ኧረ ሼም፣

  • @samiRediAmaniTekeshAlazar

    አልግጥ ነክ በጣም ፣ ሰው ሞኝ ታረጋለክ እንዴ ከአመት በፊት የሰራከውን ፕሮግራም ደግመክ እያቀረብክ....

  • @NaoAfrica70
    @NaoAfrica70 Před rokem +1

    ጀዝባ

  • @thenation8839
    @thenation8839 Před rokem

    የቆየ ቪዲዮ አይደል እንዴ ሶፊ

  • @tadelchlemiwhaanaa7050

    Menalebata bentata masfa qudese atetatu ayelem

  • @misrakyilima9115
    @misrakyilima9115 Před rokem

    የቆየ ቪዲዮ ምን ይስራል የ2ዓመት እንደ አድስ ይገርማል አትሸውደን እንጂ ሶፍ