ሚኪያስ አዲስ ሙዚቃ mikiyas new ethiopian music 2011

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 21. 08. 2024
  • I created this video with the CZcams Video Editor ( / editor )

Komentáře • 406

  • @enatmesfin
    @enatmesfin Před 3 lety +1

    አ5 አመት በፊት ነበር የሰማሁት
    ዛሬ ነው የደስታ ቀንሽ ከሚወዱት ጋር መጫወት ደስ ይላል የእውነት ነውና የኛ ፍቅር ያምራል 4x ደስ ሲል

  • @user-wb2id9fx5b
    @user-wb2id9fx5b Před rokem

    I am from Eritrea 🇪🇷🇪🇷🇪🇷🌹🌹🌹♥️♥️🇪🇷🇪🇷🇪🇷

  • @zeharawucalewaiio1033
    @zeharawucalewaiio1033 Před 8 lety +4

    ወይኔን ሚኪየ ሁሉንም ሙዚቃህን በጣም እወድልካለው ግን ይሄን በጣም ውድድድድድድ

  • @neimaseid2308
    @neimaseid2308 Před 4 lety

    ከሚወዱትጋራ መጫወት ደሥ ይላል የውነት ነውና የኛ ፍቅር ያምራል A.Y ማሻ አላህ ሙዚቃህ ሁሉ በጣም ነው ደሥ የሚለው ሚኪያሥ

  • @user-jj2np4md4v
    @user-jj2np4md4v Před 7 lety +1

    ሚኪየ ማኛ በጣም ያምራል የዛሬን አያድርገው ና 2007ከምወደው ችኬ ጋ የጨፈረኩበት ሙዚቃ ነበር ኡፍፍፍ ያ ቀን ናፈቀኝ

  • @user-yf3xy3dq9j
    @user-yf3xy3dq9j Před 5 lety +1

    من 🇾🇪 اليمن احب ♥ 🇪🇹 اثيوبا

  • @user-bq9mg7lc4z
    @user-bq9mg7lc4z Před 7 lety +1

    ወይኔ ይሄ ሙዚቃ የትምሮ ትውስታየን ይቀሰቅሰዋል እህህህህህ ዛሬስ ስደት መረረኝ

  • @zeyenbzeyenb9611
    @zeyenbzeyenb9611 Před 6 lety +19

    ወይ ዘመን ወይ ግዜ የወደዱት ባይሙት ያመነቱ ባይከዳ ዳገት ቁል ቁለቱ ይሆን ነበር ሜዳ

  • @yenawud8858
    @yenawud8858 Před 4 lety

    ወይ ትዝታ ጊራና የዛሬ 7 አመት ስንት አለፈበት🤤😥

  • @user-rn4uv3vn5s
    @user-rn4uv3vn5s Před 4 lety

    በጠም የምገርመዉ ነገር እጮኛዬ አብሮ አደጌና የሰፈሬ ልጅ ነዉ እሄንን ዘፈን ይገብዝልኝ ነበር ኡፉፉፉፉፉ ስደት አስጠለኝ

  • @birkegetachaw1315
    @birkegetachaw1315 Před 6 lety

    እፍፍፍ ይህን ሙዜቃ ስስማ ትዝታ አለብኝ ሜኬ ውድድድድድድ ነው እማርግህ
    ከሜውድውት ጋራ መጫውት ደስ ይላል የውነት ከሆን የኛ ፍቅር ያምራል ሜኬ my sweet

  • @user-ht6ch8cg5j
    @user-ht6ch8cg5j Před 7 lety +1

    ሚካያስን እስከማይ ያላየሆት ዘፍኝ በቁጥር ነበር እስንም አላየሆትም ነበር ባዛር ድሬድሬ እያለሲዘፉን በ2007 አብሬ እስክስታ እያልን 18 ዘፍኛች ጋ 15ቀን ተጫወትን ስወደው ግን በዛቱ ወፉራል ብታዩት

  • @user-wv3lm5ff2d
    @user-wv3lm5ff2d Před 5 lety +3

    እረ ዋውውውውው ደስ ሲል አይ ትዝታ

  • @nejunegnyeborenawa7727

    ብሰማው ብሰማው የማልጠግብህ ሚኪየ ውድድድ

  • @neimaseid2308
    @neimaseid2308 Před 4 lety

    ከሚወዱት ጋራመጫወት ደሥይላል
    የውነትነውእና የኛፋቅር ያምራል A .Y Love

  • @samirasamira1000
    @samirasamira1000 Před 6 lety

    ሚኪ ማራኪ በጣም ነው ድምፅህን ምወድልህ
    የማሥታውሠውኢምግሬሸን ሥመላል የሡልልታ መንገድ ያሥታውሠኛል አይይይይ

  • @hayatmuhatub7453
    @hayatmuhatub7453 Před 4 lety

    ወይሚኪዬ ባሌጋብዞኛል ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kg7xg4jp1o
    @user-kg7xg4jp1o Před 4 lety

    በጣም የምውዳት ልጂ ትዝ አለቺኝ ከልጅነቴ ጀምሬ አፈቅራታለሁ ግን አታውቅም እሷ ደሞ ዘመዴናትኮ ምንላርግ በጣም ጨነቀኚ

  • @hmahiealhej6810
    @hmahiealhej6810 Před 7 lety +1

    ትዝታ ጥሩ ነው ብዙ ያጫውታል

  • @giftanaconda8923
    @giftanaconda8923 Před rokem

    Love 😘 Ethiopian music 🎶

  • @user-jo2xl2ly6b
    @user-jo2xl2ly6b Před 6 lety +3

    ሚኪ አድናቂህ ነኛ ዜድ ነኛ

  • @reemkamil8757
    @reemkamil8757 Před 4 lety

    የበለይ ዛር ናኝ ሚነሚን የሚሉ ዘፋኞቹ ጫወታው ቀይሩት በውን ሰት እየባላን ነው ከዘፈናቹ ስለ ፊቅር ዝፈኑ ከልቻለቹ ተውት የበላይ ዘር ከሆናቹ ተገናጥለቹ ማኖር አለበቹ በታለይ የአማራ ዘፋኞቹ

    • @hope8944
      @hope8944 Před 3 lety

      ጥፊ ዱቄት አፈር ብይ

  • @user-jo2xl2ly6b
    @user-jo2xl2ly6b Před 5 lety

    ሚኪ ውድድድ ሙዚቃውችህ ሁሉ በካሴትና በስልኬ ሞልተዋል የሳያትና ያንተ አድናቂ ነኝ

  • @user-cz1zv7vs9p
    @user-cz1zv7vs9p Před 6 lety

    በጣም ደስ ይለኛል ስሰማው አልጠግበውም

  • @tigiestgedamu2313
    @tigiestgedamu2313 Před 6 lety +5

    ሚኬ ቆንጆ በጣም ትዝታ ውስጥ አስገባህይ uff መቼ ይሆን ክስድት ገመድ ምንወጣው

  • @user-lq5ys9ze6d
    @user-lq5ys9ze6d Před 5 lety

    ይሄን ሙዚቃ ስወደው

  • @eueu2643
    @eueu2643 Před 6 lety +6

    የሚገርም ከሙዚቃው ተመሳሳይ ህይወት ነበረኝ ወንድም እሆንሻለሁ ቀርቦኝ አፈቀረኝ እኔም ደስ ይለኝ ስለነበር...ቤተሰብ ልክ እንደወንድሜ ያዩት ስለነበር ምንም አይጠረጠሩም ግን ተጣላን እሩቅ ቦታ ሄደ በጣም ብዙ ችግር ደረሰበት በእኔ የተነሳ ይሄው እኔም በፍለጋ ላይ ነኝ እግዚአብሔር ብሎ ባገኘው እና ይቅርታ ብጠይቀው እሺ ቢለኝ አብረን ብንኖር ምኞቴ ነው

    • @user-wc8pv3lx7q
      @user-wc8pv3lx7q Před 5 lety

      አወ አለ ገጠመኝ በመቀራረብ የተነሳ ብዙ ሰው ከኔው ጀምሮ ውስብስብ ካለ በተሰብ ማሀል ሆነብኝ

    • @user-ko8co2um8j
      @user-ko8co2um8j Před 5 lety

      Fetary yefkr amlak yagenagachihu

  • @bezaendalei8922
    @bezaendalei8922 Před 8 lety +8

    ሚኪ ምርጥ ሰው ዋው ተመቸኸን ይመችህ

  • @solomonjohn394
    @solomonjohn394 Před 6 lety

    ሚኪ ምርጥ ሰው ዋው ተመቸኸን ይመችህ!!

  • @afghanafghanfgt2021
    @afghanafghanfgt2021 Před 6 lety

    ውስጤ ነው ይህሙዚቃ

  • @bherya4699
    @bherya4699 Před 7 lety +2

    ዋው በጣም ደስ ሲል ሚኪ

  • @hawamuhammed3601
    @hawamuhammed3601 Před 9 lety +10

    ውውውው እንኩዋንም ሀበሻ ነህ አቦ

    • @ssaadahpikku8908
      @ssaadahpikku8908 Před 8 lety +1

      እውነት እናትክ ወለዱክ ከልብ የተፈጠርክ ልጅ ነክ አቦ ይመችክ ሆዴ ተመችቶኝል ሚኪ ያገሬ ልጅ.ነፃነት ነኝ ከዱባይ ሚኪዬ እወድካለው

    • @user-cj2lz1ft1n
      @user-cj2lz1ft1n Před 6 lety +1

      Hawa Muhammed Wwwwwwwwww💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💘💋💘💘💘💘💘💘💋💋💘💘💘💘💘💘💋💋💘💘💘💘💘

    • @sadiasabboontuujimmajimma2241
  • @worldtoday1331
    @worldtoday1331 Před rokem

    Dear mickey ♥️ 🎤 love your 🎶

  • @user-bl2np8wu4g
    @user-bl2np8wu4g Před 4 lety

    ከዛሬ ስምት አመት በሀላ እደዳስ ስስማው እፍግግ

  • @kirosbeyene2902
    @kirosbeyene2902 Před 4 lety

    Miki The Ferst

  • @user-ef2px5jv6k
    @user-ef2px5jv6k Před 8 lety

    ሚክያማ ምኪስ ነው ያምራል ያምራል

  • @ethopialove8536
    @ethopialove8536 Před 6 lety +2

    ♥♥♥♥♥♥ያምራልያምራልያምራ

  • @reemkamil8757
    @reemkamil8757 Před 4 lety

    ሚኪ የለበት ቦታው
    ጦቁሙኙ ለናገራው ኔሃ ሚኪዬ የንታው ዛፉን ይለያል እደ ቴዲ የማንደር ዙፋን አትዛፍንም

  • @abar123lakao7
    @abar123lakao7 Před 6 lety

    ሚኪ በጣም ያምራል😍😍😍

  • @bederyaseid4106
    @bederyaseid4106 Před 6 lety

    ውውውውውይይይይይይትዝታአለብኝበዚህሙዚቃእህህህህህ

  • @lobabahmuhammad4190
    @lobabahmuhammad4190 Před 7 lety +2

    wawew yemchi abo offfffff

  • @blenlija2731
    @blenlija2731 Před 8 lety +2

    zam baye ewdheluo😍😙😙

  • @ganatkasahun8502
    @ganatkasahun8502 Před 8 lety

    very very very nice mikie song . ilike it . go head

  • @alamazamegsh2999
    @alamazamegsh2999 Před 4 lety

    ሚኪ ዉድድድድድድድ ይመቺክ

  • @abdulrhmanee7855
    @abdulrhmanee7855 Před 5 lety

    ዋዬ 2003 አቤት ፊቅር

  • @kewnyaseid2044
    @kewnyaseid2044 Před 7 lety

    ሚኪ ምርጥ ሠው በጣም ደሥ ይላል

  • @samsnyenenew3113
    @samsnyenenew3113 Před 6 lety +4

    ሚኪ በእውነት በጣም የምወድህ ልዩ ሰው ነክ ዋዉዉ

  • @azezaabegaze8015
    @azezaabegaze8015 Před 6 lety +1

    ውስጤ ነው

  • @zuzulove7942
    @zuzulove7942 Před 7 lety +5

    እኔ እሄን ዘፈን ስሳመ አለቅሰለሁ ለምን እንዴ ሆነ አላቅም ኡኡኡፍፍፍ

  • @lakechmekonen7834
    @lakechmekonen7834 Před 7 lety

    አርፍ ነው ሚኪ ዋው

  • @ethiomeaza4176
    @ethiomeaza4176 Před 5 lety

    የውነት ነው እና የኛ ፍቅር ያምራል

  • @fatamaahmmad9874
    @fatamaahmmad9874 Před 8 lety +23

    😉😘😚👍👏👏💃💃💃💃💃 ሚኪ ማራኪ. ያምራ ያምራልኝ

  • @manbaratadest5876
    @manbaratadest5876 Před 6 lety

    ሚኪማራኪ ያምራል ያያምራል

  • @kato9219
    @kato9219 Před 6 lety

    ዋው ሚኪ ማኛው

  • @AAAA-ye4ec
    @AAAA-ye4ec Před 7 lety

    ዋው በጣም ያምራል

  • @lemigaultigray6335
    @lemigaultigray6335 Před 4 lety

    wawww mikey yena konjo ye 2004 amet mehert teztaye New yehenen zefnehe betam new mewdeh fetri selameh yabzaweu

  • @ganatkasahun8502
    @ganatkasahun8502 Před 6 lety

    Mikiy z best of all song ethiopian ....top of top

  • @user-bd6nc3of1q
    @user-bd6nc3of1q Před 8 lety

    wooooow temachehign yegare liji batihon yikochagn naber

  • @mohsanmohsan8497
    @mohsanmohsan8497 Před 6 lety

    ውስጤ.ነው

  • @edenlove8260
    @edenlove8260 Před 7 lety

    በጣም ያምራን ሚኪ

  • @arnaoutcell742
    @arnaoutcell742 Před 6 lety

    አሪፍሙዚቃእሱያለለታያስቡትይሆናል

  • @gonder7738
    @gonder7738 Před 6 lety

    ዋው በጣም ያምራን

  • @tafotafo2595
    @tafotafo2595 Před 6 lety

    ሚኪ ማኛ

  • @ethopialove8536
    @ethopialove8536 Před 6 lety

    በጣምያምራል

  • @user-ic4mv5zw2c
    @user-ic4mv5zw2c Před 9 lety

    fatuma.ሚኪበሀበሻነትህ.እኮራለሁ

  • @ethopialove8536
    @ethopialove8536 Před 6 lety

    ዋውውውውውውውውውውውውውያምራል

  • @user-fm7rt3kf7y
    @user-fm7rt3kf7y Před 6 lety

    ወድሜ ነው ብየ ዋው ያምራል

  • @KoolKool-dj8zu
    @KoolKool-dj8zu Před 6 lety

    ሚኪያስ.ዋውውው

  • @ilovemom-mf3rt
    @ilovemom-mf3rt Před 5 lety

    yamiral yign yamiral.💖💖💖💖💖💖💖💖💘💘💘

  • @brtukangubsa3655
    @brtukangubsa3655 Před 7 lety

    big like mikuuuuu
    yegna fkir yamral kafekeru ayker neya neyaaaaaa

  • @likegetachew8782
    @likegetachew8782 Před 8 lety

    ያምራል የኛ ፍቅር ያምራል desssssssssss sile!!!!!!!!!!!!!

  • @barrybarry1179
    @barrybarry1179 Před 8 lety

    mikiyas very good 👍👍👍👍👍👍👍👍

  • @dreamlight2312
    @dreamlight2312 Před 6 lety

    ዋውውውውውውው ያምራልልልልልልልልልልልልል

  • @medilove7692
    @medilove7692 Před 6 lety

    ኡፍፍፍፍ ስወድህ

  • @shopsaher4045
    @shopsaher4045 Před 6 lety

    ዋውበጣምደሥይላል

  • @mhmdjammal2411
    @mhmdjammal2411 Před 6 lety

    Wowww.mikiye.siyaamir.berta.yi.mechih🖒🖒🖒💋❤❤❤❤🎧🎧📣🎤🎻🎺

  • @aynalemaynalem1818
    @aynalemaynalem1818 Před 8 lety

    ዋው ያምራል የኛ ፍቅር በጣም ደስ የሚል ነው

  • @ethiopianourkou3436
    @ethiopianourkou3436 Před 8 lety

    የኛፍቅር ያምራል

  • @abkafa8212
    @abkafa8212 Před 4 lety +1

    Kiyaa

  • @trhastrhass2614
    @trhastrhass2614 Před 7 lety +1

    Wawwww yamral mikye

  • @ra7elra7el8
    @ra7elra7el8 Před 8 lety

    wow betam yemaral

  • @HAhmed-oq4xr
    @HAhmed-oq4xr Před 7 lety

    ከሚወድትሠውጋርመጫወትያምራልያምራልየየኛያምራል

  • @user-ep3bb7wq9i
    @user-ep3bb7wq9i Před 6 lety

    ሚከየ😘😘😘👍👍💋💋💋

  • @saralove7453
    @saralove7453 Před 5 lety

    wow nice song

  • @milkimucaakaayyoo539
    @milkimucaakaayyoo539 Před 7 lety

    waw ethoipian wonderful Adnakih nagn
    Betam des yilal

  • @genetyamane3832
    @genetyamane3832 Před 6 lety +1

    Mekiya yene mert

  • @somsam3647
    @somsam3647 Před 9 lety +1

    wow nic

  • @masaytasfay7193
    @masaytasfay7193 Před 6 lety

    ዋውምርሙዚቃ

  • @fekadugebremedihen6433

    yena mrt betam new emiyamrew ketlbet

  • @sadsr4453
    @sadsr4453 Před 7 lety

    mikiyas muckawech hu betam new des yemilug yena konjooooo

  • @user-bp7kf5we5e
    @user-bp7kf5we5e Před 6 lety

    ♥♥♥♥♥♥♥ያምራል

  • @user-dk3ip7fe9h
    @user-dk3ip7fe9h Před 8 lety

    ያምራል

  • @meldseshtu1609
    @meldseshtu1609 Před 7 lety +3

    sewadekhi sweet eko naki 👍👍👍👍💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖💖mekdes Eshetu from Saudi Arabia

  • @hikmamusma2175
    @hikmamusma2175 Před 6 lety +1

    mik mirt sewu😘

  • @meriibestbest6958
    @meriibestbest6958 Před 7 lety +1

    woww mikiyas konjo😘😘😘

  • @hhhhxvx4722
    @hhhhxvx4722 Před 8 lety

    የኔ ውድ ውድድድ ድድድድድድድድድድ

  • @eyobetg5870
    @eyobetg5870 Před 8 lety

    የኔ ፍቅር ይምራልልልልልልልል

  • @hadiyaya5560
    @hadiyaya5560 Před 6 lety

    ማሻአላ

  • @user-ng5fq4gw4c
    @user-ng5fq4gw4c Před 2 lety

    enekes eneka afenca seneka ain yaleksal leka 🤩🤩😅

  • @kidistsiyoum1761
    @kidistsiyoum1761 Před 8 lety +4

    miki wow i like thise song thanks