አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ ችግር ደህና ሰንብት የምንልበት በ 6 ወር 400 ሺህ ብር የምናገኝበት አዋጭ መላ kef tube business info

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 4. 09. 2024
  • አስደሳች ዜና ለኢትዮጵያዉያን በሙሉ ችግር ደህና ሰንብት የምንልበት በ 6 ወር ዉስጥ 400 ሺህ ብር የምናገኝበት አዋጭ መላ kef tube business info

Komentáře • 354

  • @keftube
    @keftube  Před 3 lety +59

    Kef tube whatsApp +251 9 53 98 88 21

  • @user-gg6sj6qv2i
    @user-gg6sj6qv2i Před 3 lety +76

    ጥሩ መረጃ ነው ማነው እንደኔ ብድር ሲሉት እራሱን የሚያመዉ እኔስ ከመበደር ማበደር እመርጣለሁ‼ 😁😁😁

    • @user-tv4rn1zz8u
      @user-tv4rn1zz8u Před 3 lety +2

      ወላህ እኔም አስር ብር እንክዋን ብድር ካልብኛ እንቅልፍ እሽይ አይልኛም 😀😀😀🤗🤗

    • @user-gg6sj6qv2i
      @user-gg6sj6qv2i Před 3 lety +1

      አንች እንደኔ ነሽ እኔም ሠላሜ ነው የሚነሳዉ🤔

    • @halemahzaleke2560
      @halemahzaleke2560 Před 3 lety +1

      ሳሕ

    • @user-ez6gd4cy6r
      @user-ez6gd4cy6r Před 3 lety

      እኔ እህትሽ ማርያምን በጣም ነው የሚያመኝ

    • @user-gg6sj6qv2i
      @user-gg6sj6qv2i Před 3 lety

      @@user-ez6gd4cy6r እሡ አያልቅበት አብሽሩ ፈጣሪ የምኞታችንን ይሠጠናል🌷🌷🌷

  • @user-pp9kj5dg4j
    @user-pp9kj5dg4j Před 3 lety +16

    እኔማ ብድር ሲሉኝ እራሴን ያመኛል መዳኒያለምን ነው የምላቹህ እንኳን እሔን ያክል ብር ከተበደርሁኝ ጭንቀት ይዘኛል በራሴ ባለችኝ ብሰራ ይሻለኛል ለኔ ከባድነው😭🙏🙏🙏

  • @josephsamkelo3079
    @josephsamkelo3079 Před 3 lety +4

    በእውነት በጣም ደስ የምል ዜና ነው እኔ በደቡብ አፍሪካ ነው እምኖሮ ደቡብ አፍሪካውያን በእንዲህ አይነት መንገድ አድጓዋሉ በእኛ አገር ከጀመረማ እርግጠኛ ነኝ በአጭር ግዜ መደግ እንችላለን

  • @besufkadgetahunegn9454
    @besufkadgetahunegn9454 Před 2 lety +5

    AWACH-SACCO
    አዋጭ የህብረት ስራ ማህበር

    • @adomyeshi5791
      @adomyeshi5791 Před 2 lety

      የአዋጭ ቁጠባና ብድር አድራሻ ላክልኝ

  • @adisadis5198
    @adisadis5198 Před 3 lety +6

    በጣም ጥሩ ትምህርት ነው ወንድሜ ደስ ይላል እናመሰግናለን በርታልን ❤❤

  • @user-eg9dp6vd3z
    @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety +4

    እናመሰግናለን የስደተኞች እባትነህ

  • @wolloethiopia8195
    @wolloethiopia8195 Před 3 lety +15

    እኔ አመስግናለሁ የምትስጠን ትምህርት አሪፍ ነው በርታ ወንድም

  • @meronmoges1777
    @meronmoges1777 Před 3 lety +14

    ቅን ልብ ስለሆንክ ብቻ ላይክ ይገባሀል!!!!

  • @justdoit4845
    @justdoit4845 Před 3 lety +3

    በጣም ይመጥነናል ወንድማችን ኑርልን እኖድሀለን

  • @helentsehaye88
    @helentsehaye88 Před 3 lety +2

    ጌታ ይባርክህ መልካም ቅንነት አለህ ይብዛልህ ።

  • @netsanetspiritualtube6118

    በጣም አሪፍ ነው እኔ ተመችቶኛል መበደር እፈልጋለሁ ከ አዲስ አበባ ነኝ

  • @endalktame8763
    @endalktame8763 Před 2 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ዛሬውኑ እሄዳለው

  • @mekdesabebe9172
    @mekdesabebe9172 Před 3 lety +7

    ድርጅቱ ሐጋዊ ከሆን ለምንድነው ሥሙን መደበቅ ያሥፈለገው ? ሠው ሢበደር ባንኩም የጠቀማል ሠውም የጠቀማል

  • @tsehayneshgurachcha3689
    @tsehayneshgurachcha3689 Před 3 lety +5

    ደስ ደስ ይላል ሁሉጊዜ አስተያት አህኛው ደሞ እጅግ ✅️✅️✅️✅️✅️✅️✅️🙏ተባርክ

  • @hiwetg.michael142
    @hiwetg.michael142 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይመስገን

  • @bezebeze2553
    @bezebeze2553 Před 3 lety +1

    ወንድሜ ሰላም ደስ የሚል መረጃ ነው እናመሰግናለን አገላለፀህ እርጋታ እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @ayalalhosani6914
    @ayalalhosani6914 Před 3 lety +1

    እመሰግንሀለን ወንድማችን እግዚአብሔር ይጠብቅህ አስተሳሰብህ ሁሉም ጥሩ ነው

  • @azebnegash2354
    @azebnegash2354 Před 3 lety +2

    Kef, you're the best! Go even higher!!!

  • @birhaneabdeta9909
    @birhaneabdeta9909 Před 3 lety +1

    እኔ በጠም አመሰግነለሁ እውነት የምትሰጥ ትምህርት አርፍ ነው ወንድሜ በርታ

  • @user-bx9tz4ey6r
    @user-bx9tz4ey6r Před 3 lety +1

    እናመሠግናለን ወንድማችን በጣማ ጥሩ ነበር እስኪ ፈጣሪ ይጨመርበት

  • @joseybefikadu8637
    @joseybefikadu8637 Před 2 lety +1

    አሪፍ ነበር እድሉ ለሁለት ሀገር ብቻ ሆነ ወደሌላ የኢትዮጵያ ክፍሎች ቢሰፋ ጥሩ ነው

  • @lovegrace1303
    @lovegrace1303 Před 3 lety +2

    እግዚአብሔር ይባርክህ

  • @user-df3mi6pd8n
    @user-df3mi6pd8n Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን ካፍዬ ጥሩ መረጃ ነው በርታ

  • @ayenaalam8161
    @ayenaalam8161 Před rokem

    በእዉነት እግዚአብሔር ይባርክህ እመሰግናለዉ

  • @danielkemma8448
    @danielkemma8448 Před 2 lety

    እጅግ በጣም በጣም እናመሰግናለን እግዚአብሔር ይስጥልን

  • @habeshethio8777
    @habeshethio8777 Před 3 lety +1

    በጣም እናመሰግናለን ወንድሜ በጣም ጥሩ ምክር ነው

  • @nitserehailemariam1996

    በጣም አመሠግናለሁ

  • @nolawitbalcha9012
    @nolawitbalcha9012 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርህ እናመሰግናለን ወንድም

  • @sada7318
    @sada7318 Před 3 lety +2

    አሯሯሯሯ ቁጠባ ሥሙ ደሥ ይላል እንደዛው ደሥታን ይሰርቃል ወረ ወዲያያያያ

  • @hannahona9710
    @hannahona9710 Před 3 lety +4

    ያልገባኝ ነገር አለ ሠው ያለው አዳማና አዲስ አበባ ነው ለላው ሀገር ተበድሮ አይከፍልም

  • @thecolossaldudeepic1999
    @thecolossaldudeepic1999 Před 3 lety +1

    Thank you so much God bless you 🙏🙏🙏

  • @sihinwubeshet125
    @sihinwubeshet125 Před 3 lety +2

    ውይ ወንድሜ ቆይቼ ቢሆን ማውቅህ ስንት ስራ ሰርቼ ነበር አሁንም አረፈደም እንሞክራለን

  • @fatimafatima6987
    @fatimafatima6987 Před 3 lety +1

    በድር አልዎድም ግን ዉለድ ባይኖ ረዉ አሪፍ ነበር በኛ ወለድ የተቀበለዉም። የሰጠዉም ነዉ ክልክል የሚሆንበት እና ያን የሀጢያት በር ይዤ ብሞት ቅጣቱ ከባድ ነዉ የግድ ሁኖ ወለድ አለበት በክ በር ስታስቀምጥ። ለዱን ወይ ትተን ነዉ ወይ ለችረኛ ነዉ የምንሰጠዉ በጣም ክልክል ነዉ። እና ለች ለጠፊ አለም ብየ እሳቴን አልሰበስብም ይልቅ ወለድ። የለለዉ ካለ ጠቁመን

  • @abderzaqe1232
    @abderzaqe1232 Před 3 lety +2

    ለምትሠጠን
    ትምርት አመሠግናለሁ
    ግን ከወለድነፃ ቢኖር ጥሩ
    ነዉ

    • @user-yr5rm3ey7c
      @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety

      ትክክል💯💯✅✅👏👍👍👍🇪🇹👍💪✅✅

  • @askalechdagne3655
    @askalechdagne3655 Před 3 lety +3

    እናመሰግናለን ወንድም አለም ጥሩ መረጃ ነው እኔ የምልህ ከፍ ትዩብ የዛሬ አመት ለቀህ የነበረውን የጸጉር ቤት እቃ ዘንድሮስ እንዴት ነው ብዙ የጨመረ ይመስልሃል ፕሊስ እና አንዳንድ ለጸጉር መስሪያ የሚሆኑትን እቃ ይዤ ብመጣ ቀረጥ እከፍላለሁ ወይ አመሰግናለሁ ቼክ አድርግልኝ ካላስቸገርኩህ ተባረክልኝ

  • @prophetmesfinseifu7283

    አመሰግናለሁ

  • @berhanuworkye6476
    @berhanuworkye6476 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ የሚል አጋጣሚ ነው

  • @tizitaayegetalijcrmv4087
    @tizitaayegetalijcrmv4087 Před 3 lety +1

    እግዚአብሄር ይባርክ ወንድሜ

  • @tsegeradagebru898
    @tsegeradagebru898 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ውንድሜ

  • @sisaytotse2991
    @sisaytotse2991 Před 2 lety +1

    በጣም ደስ ይላል ተባረክ

  • @tig2246
    @tig2246 Před 2 lety

    እናመሰግናለን

  • @marysmith4741
    @marysmith4741 Před 3 lety +1

    Thank you 🙏🏽

  • @rahmanura1988
    @rahmanura1988 Před rokem

    Yeti bank

  • @munarumana3553
    @munarumana3553 Před 3 lety

    ከፍ ስለመረጃህ ከልብ አመሰግናለሁ በርታልን

  • @zerihunmulgeta4459
    @zerihunmulgeta4459 Před rokem

    ኦን ላይ በሰማሁት መሠረት የጨው ማሽን ለመግዛት ልቤ ጓጉቶ እናት ባንክ ቡክ ካወጣሁ በኋለ ምንም የለም ዘምዘም ባንክ እንደዛው ሆነብኝ እዚ የሚነገረውና ስደርስ የሚሆነው ተቃራኒ ሆነብኝ የት በትክክል እባክህ ንገረኝ

  • @selamgirma3997
    @selamgirma3997 Před 3 lety +1

    ዋውውውውው አመሰግናለው ከፍ መልካም ሰው ስወድህ

  • @davidbelay7423
    @davidbelay7423 Před 3 lety +1

    እግዚአብሔር ያክብርሕ ቀጥልበት

  • @netsib.1923
    @netsib.1923 Před 2 lety +1

    Egezehabeher yiseteh, genezeb yalenem, ye lelelenem,
    Ewoketu ye lenem. Thank you.

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety +6

    ወለድ ያለው ነው እንዴ ለሙስሊሞች ወለድ ሀራም ነው ከወለድ ነፃ ካለ ሹክ በለን

    • @meronmoges1777
      @meronmoges1777 Před 3 lety

      ውሬ አለብሽ ወለድ ለክርስቲያን ይፈቀዳል ያለሽ ማነው ?

    • @Tube-rl5ir
      @Tube-rl5ir Před 3 lety

      አዎ ሙስሊሞች መጠቀቅ አለባቹ ወለድ ሀራም ነዉ

    • @kedimyaleewuket8582
      @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety

      @@meronmoges1777 aliwotagnim wudi kesidibu yilik mkr yishalali

    • @user-eg9dp6vd3z
      @user-eg9dp6vd3z Před 3 lety

      @@meronmoges1777 እናካልተፈቀደ ለምን ባክብራችሁንእስቀምጣችሁ ወለድትበላላችሁ እውነትነው ሙስሊም ወለድ እይበላም ክርስቲያንም እይፈቀድም ግን እተገብሩትም እፍለመክፈት እትሩጪ

    • @meronmoges1777
      @meronmoges1777 Před 3 lety

      @@user-eg9dp6vd3z ፋራ ሰገጤ ብሩን ባንክ ያስቀመጠ ሁላ ወለድ ይበላል ማለት ነው? መጀመሪያ ተማሪ ሳታቂ አትቀባጥሪ ከክርስቲያን ላይ ወረድ በሉ

  • @birhanfanta3354
    @birhanfanta3354 Před 11 měsíci

    Thankyou

  • @meklitalemayehu4653
    @meklitalemayehu4653 Před 3 lety

    እናመሰግናለን ወንድሜ ።

  • @user-vj4zo8mt9s
    @user-vj4zo8mt9s Před 3 lety +1

    Good job 👏 Thank you for sharing 😋

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Před 2 lety

    ቀድሜ ቁጠባውን ብከፍል ቶሎ አይሠጡኝም ወይ

  • @GenetLove
    @GenetLove Před 3 lety

    ከፍዬ መልካም እናመሰግናለን😘

  • @user-eb7yc2po2d
    @user-eb7yc2po2d Před 3 lety +1

    እንኳን።ደህናመጣህ።ሠላምህ።ይብዞ

  • @sefanitayalew1023
    @sefanitayalew1023 Před 2 lety

    ምንያሕል ጋራንትአለው እነዴት ያበድረኛል ግልጽወግ

  • @gemachisdugasa8945
    @gemachisdugasa8945 Před rokem

    ምንው ምስጢር አደረከው.. አንድን የንግድ ድርጅት?? ነው ወይስ ችግር ድርጅት ነው??

  • @my_foundation
    @my_foundation Před 2 lety +2

    Can I get the address please ? I learned so many things from you. Big respect

  • @mohammedawoltube4422
    @mohammedawoltube4422 Před 3 lety

    awo yimetinal enameseginalen.

  • @user-ky4ts7mm7e
    @user-ky4ts7mm7e Před 3 lety +1

    ደስብሎኝንነብር

  • @edenaltaye
    @edenaltaye Před 3 lety +3

    ኧረ ክፍለ ሀገር እንኳን ህጋዊ ህገወጥ ቦታ እንኳን አይገዛም

  • @maggiepapazian7468
    @maggiepapazian7468 Před 3 lety

    Thank you brother

  • @andinetbacha7962
    @andinetbacha7962 Před 2 lety

    Thank you bro

  • @arifahmed2778
    @arifahmed2778 Před 2 lety

    በጣም ተመቺቶኛል ግን ክልሎች ላይ በምን መልኩ ነው

  • @user-vx4mf9qy9y
    @user-vx4mf9qy9y Před 3 lety +1

    እናመሰግናለን
    ሀገር ቤት ልገባ ወረ ነው የቀረኝ እና ስንት ብር መያዝ ያቻላል ስለኮረና ማቆያቤት አለመቆየት ሲፈለግስ እንዴት ተደርጎ ነው እስኪ ንገሩኝ ወገኖቸ

  • @haleluyaunversalchurch4831

    Betam enamasaginalen egzabiher yistilin melkam sew nek .

  • @hirutgobene1662
    @hirutgobene1662 Před 3 lety +1

    You are really very good person not like others play for business .very helpful information you bring us .may God bless you .keep up we love you lesson for others greedy you tuber

  • @seblehaylu5844
    @seblehaylu5844 Před 3 lety

    እናመሰግናለን 🙏

  • @beletuteshome6603
    @beletuteshome6603 Před 3 lety

    Selam kef ejigi turu mikir new bartalin kamadam chuwat galagelkegni babakule🙏🙏🙏🙏😍😍😍😍

  • @tesfaneshyekedyalehg7897
    @tesfaneshyekedyalehg7897 Před 3 lety +1

    ሀሳቡ አሪፍ ነው ግን ብድር ለዛውም ከባንክ ብድሩ እስኪያልቅ በሰቀቀን ነው ምሞትብህ ይቅርብኝ ጎመን በጤና ከፍ ትዪብ ህ

  • @medhanekibreab5792
    @medhanekibreab5792 Před 2 lety

    Awach yebalal derjetu

  • @kedimyaleewuket8582
    @kedimyaleewuket8582 Před 3 lety

    ለመረጃህ በጣም እናመስግናለን

  • @ahmedseid5787
    @ahmedseid5787 Před 3 lety +2

    ምክሩ በጣም አሪፍ ነው።
    እኔ ግን ከምበደር ማበደር ይሻለኛል

  • @danilemengistu2249
    @danilemengistu2249 Před rokem

    ዋስትና ለኔ እግዚአብሔር ነው

  • @tigatig457
    @tigatig457 Před 3 lety

    Enamsgne alne kef

  • @Hhhtrt83
    @Hhhtrt83 Před 2 lety

    ከ1ዓመት በፊት አየር ላይ ያዋላችሁትን አሁን ማቅረባችሁ አላማው ምን እንደሆነ ግልጽ አይዶለም። እውነተኞች ብትሆኑ ኖሮ የወቅቱን ትክክለኛ ዋጋ ታቀርቡ ነበር። ታዘብኳችሁ!!!

  • @danielnugusie
    @danielnugusie Před 2 lety

    Awach microfinance

  • @user-yr5rm3ey7c
    @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety +5

    እኛ ሙስልሞች ወለድ አይፈቀድልንም።

  • @gebibarakat7062
    @gebibarakat7062 Před 3 lety

    Betem turu new inamsginalen tebareki

  • @ekramhussen8929
    @ekramhussen8929 Před 2 lety +1

    ለሙስሊምች ሀራምነውጂ አሪፍ ነውለክርስቲያኖች ጠካራ ለሆነ ሰው መለወጥ ይቻላል በዚህ መንገድ ያለ ብድር የሚሆን ይሰራልን ብድር ለማይፈልግ ፖሊስ ወንድም ሀገር ገብቸ ምንልስራ ተጨንቄያለሁ እስከ አስራሁለት ተምሬያለሁ ግን ምንም አይጠቅመኝ ገብቸ ለመማር ይከብዳል በሀሳብ ልምት ነው

    • @Aynalem-em5dw
      @Aynalem-em5dw Před 8 měsíci

      ክርስቲያን ወለደ ይፈቅዳል ያለሽማነው ኦርቶዶክስ አምላካችን ወለደ የምድር አይወደም

  • @eta6852
    @eta6852 Před 3 lety

    በጣም ዴስ የምል ሜረጃ ነው

  • @liyaseferi3676
    @liyaseferi3676 Před 2 lety

    ስሙን ስትናገር አልሰማውም እኔ እራሴ 4ወር ሆነኝ ስቆጥብ እና ቆጨኝ በሁለት ሰው ስም በጀመርኩ ብዬ

  • @tueb3097
    @tueb3097 Před 2 lety

    ሠላም ሠላም ውድእና የተከበራችሁ ውድየሀገሬ ልጆች በያላችሁበት ሠላማችሁ ይብዛ እግዚአብሔር ለሀገራችን ያብቃን መከራም ሥቃይም ይብቃን ሥደትም ይብቃን እሢ ለቤተሠቦቻችን ያብቃን ሀገራችንን ሠላም ያድርግልን ዎናው የሀገር ሠላምነው አሜን 🙏🙏🙏

  • @senaitdesalegn885
    @senaitdesalegn885 Před 3 lety

    Betam teru new desa yelale anemaseganelan

  • @samrawitalemu3069
    @samrawitalemu3069 Před 3 lety

    Waw betam arfnew berta wendmchn

  • @solomonsolly7522
    @solomonsolly7522 Před 2 lety +1

    ብሩን እርግጤኛ ከሆንክ በዘመድ በኩል መቆጠብ ይቻለል ወይ ; ስልክ በሄት መገኝት እቻለሌው

  • @Tube-rl5ir
    @Tube-rl5ir Před 3 lety +1

    በኢስላም ወለድ አይፈቀድም
    ለመረጃህ እናመደግናል

    • @user-yr5rm3ey7c
      @user-yr5rm3ey7c Před 3 lety +1

      ትክክል👍💯👏✅✅💯👍🇪🇹👍💯💯👏✅✅💪💪💯💯👏👏👏✅👏👍👍💪💯👏✅✅

  • @paulosdagnaw2997
    @paulosdagnaw2997 Před rokem

    man bank nw yihn kuteba ena bidr agelglot yemiset

  • @user-hf6mk8dl7m
    @user-hf6mk8dl7m Před 8 měsíci

    ሰልከ ቁጥርህ ደግመህ ንገረን

  • @edengirma8467
    @edengirma8467 Před 2 lety

    ከፍዬ ከስድስት ወር በፊት ብከፍልና ብድሩን ቢሠጡኝ አይቻልም?

  • @atykatyk3480
    @atykatyk3480 Před rokem

    ወለድ አለው አይደል ወይስ ከወለድ ነፃነው?

  • @janetjanet5642
    @janetjanet5642 Před 3 lety

    Tenxs

  • @hiwotassefa5538
    @hiwotassefa5538 Před 2 lety

    tebareke betam tekame mereja new enamesegenalene

  • @d12345c
    @d12345c Před 2 lety

    SIMUN

  • @sisaysisay8026
    @sisaysisay8026 Před 3 lety

    ወድማችን እባክህን ቁጥርህን ከታች አስቀምጥልን

  • @kmloveadamaa8214
    @kmloveadamaa8214 Před 2 lety

    እሺ ወንድም ይህ ብር. እጁላይ ያለው. የስራ አይድያ. ንገረን እባክህ እባክህ. አሁን ተወዱአል. ስራ. አይሰራም. እያሉ. በስደት ቀረን

  • @sabaabakalagalata9301
    @sabaabakalagalata9301 Před 3 lety

    እንደኔ ያለ ነው ወይ ሠርቼ አልጨረሥኩ ወይ አልሸጥኩት ሜዳላይ የቀረሁት

  • @aminacomedy50
    @aminacomedy50 Před 3 lety

    እነመሰግነሌን ዎንድም

  • @mebubamebuba2312
    @mebubamebuba2312 Před 2 lety

    እሽአንተየምታቀሪብልንሁሉበጣምአሪፊነውግን እሄንንቁጠባ በአንዴ ከፊዬየፈለኩትን ያበዲሩኛል ማክና መግዛትስለምፈልግ በአላ መልስልኝ