ከ ፍቅሬ ጋር ተገናኘን በደስታ አበድን

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 10. 09. 2024

Komentáře • 1,4K

  • @eyobeltube
    @eyobeltube  Před 2 měsíci +541

    200 k ልንገባ ነው ሰብስክራይብ ያላረጋቹ ሰብስክራይብ አርጉ

    • @user-sr2rf6nn6n
      @user-sr2rf6nn6n Před 2 měsíci +22

      ኧረ ተው 7ቀን ተራርቆ ፍቅር እናንተ ደናናችሁ እኔ ከባሌ እርቄ ከኖርኩኝ 7አመቴ

    • @user-vd2nq4zf4d
      @user-vd2nq4zf4d Před 2 měsíci

      ​@@user-sr2rf6nn6nየኔ ቢጤ😢 ሀገራችነንም ሰላም ያድርግልነ እኛንም በሰላም ያገናኘነ🥰🥰

    • @BekikabBekikab
      @BekikabBekikab Před 2 měsíci +7

      እንኳን ደህና መጣችሁ እዮባ ረዱዬ ናፍቃን ነበር የኔ ፍልቅልቅ ❤❤❤❤በሉ አትጥፉ በርቱልን እመቤቴ ትጠብቃችሁ በጣም ነው የምወዳችሁ❤❤❤

    • @rakuae7634
      @rakuae7634 Před 2 měsíci +5

      ዛሪ መግቦት አለበት200ሺ

    • @fatumawase
      @fatumawase Před 2 měsíci

      ​@@user-sr2rf6nn6nደምረኛ

  • @user-hi7cd6zj7o
    @user-hi7cd6zj7o Před 2 měsíci +236

    አዮብ ለረዱ የሚሠጣትን ስጦታ ለማየት የጓጓ ማነው

    • @mikalmicheal
      @mikalmicheal Před 2 měsíci

      እኮ እውነት😢😢😢😊😊😊😊😊😊❤❤

    • @Rahima-pp5qf
      @Rahima-pp5qf Před 2 měsíci

      አልገዛምደ ስጦታ ጓጉቻሁ❤😂❤😢

    • @SHshDBhs
      @SHshDBhs Před 2 měsíci

      😂😂😂😂አልገዛላትም😂

    • @ZemzemMohammad-xb2uc
      @ZemzemMohammad-xb2uc Před 2 měsíci

      😂

    • @በቃ
      @በቃ Před 2 měsíci +6

      ስራአት ያዙ ሠው አላቅሙ ማዘዝ ነው እሚሆነው ሆ

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci +44

    አይ የሩቅ ፍቅር የሚያቅ ነው የሚያቀው በዚህ 6አመት ውስጥ ስንት ፈተና እንደተፈራረቀብን እኔና ድንግል ማርያም ነን የምናቀው ብቻ ተመስገን የማይታለፍ ነገር የለም ሁሉም ነገር አለፈ በቅርብ ወደ ሀገር እገባለው በፀሎት አትርሱኝ 🎉🎉🎉🎉ሀገራችን ሠላም ህዝቦቿ ሠላም ይሁንልን በእውነት 🎉🎉🎉🎉

    • @alemhi8570
      @alemhi8570 Před 2 měsíci +5

      የኔ ውድ እምሽን የምጋራሽ እኔ የአንችው እህት ሸቃሊት ነኝ እናልበዋለን አብሽሪ በሰላም ለሀገርሽ ያብቃሽ ምኖትሽ ን አይንፈግሽ ፈጣሪ አምላክ 🙏🙏🙏❤

    • @lidiyabayelign7726
      @lidiyabayelign7726 Před 2 měsíci +1

      Amen 🙏

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci

      @@alemhi8570 አሜን፫እታለሜ😘😘

  • @HtymiTuba5335
    @HtymiTuba5335 Před 2 měsíci +454

    ሩዱ የናፈቀቻችሁ እስኪ

  • @user-jx2xh5io5s
    @user-jx2xh5io5s Před 2 měsíci +115

    ረዱን የናፈቃቺሁ በላይክ በማርያም በጣም ደስ ነው ያለኝ ማርያምን❤❤🎉🎉 በዚያው የደስ ደስ 200kአስገቧቸው ረዱን ያላቺሁ እስኪ እንያቺሁ 🎉

  • @AlAlmas-xf6vw
    @AlAlmas-xf6vw Před 2 měsíci +429

    በሉ እረዱ በመሞጣቷ ደስ ያላችሁ ላይክ ግጩኝ እኔ ደስ እዳለኝ❤❤❤❤

  • @burtikanmulu5958
    @burtikanmulu5958 Před 2 měsíci +17

    ጌታን ትዳር እሚባል አልፈልግም እል ነበር አሁን እናተን ሳይ ማርያምን ደስ የሚል ይመስለኛል በጉጉት ነው የምጠብቃቹህ እረዱ የምታሳሳ ልጅ ናት መጨረሻቹህን ሳ ያሳምረው❤❤🎉🎉

  • @heniandtsi
    @heniandtsi Před 2 měsíci +763

    ናፍቆቱን አልቻለውም ነበር ወንድሜ

    • @mpdhhd5459
      @mpdhhd5459 Před 2 měsíci +12

      ባይነፍቅነበር እጅ እሚገርመኝ ውዳ አገራችነን ሰላም ያድር ግልን ያረብ

    • @AlAlmas-xf6vw
      @AlAlmas-xf6vw Před 2 měsíci +26

      አንድ አመት ቢቆይ ጥሩ ነበር ብዙ ያዝንልን ነበር😂😂😂😂😂

    • @Teyvdfv
      @Teyvdfv Před 2 měsíci +8

      ባይናፍቅ ነበር የሚገርም

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +25

      በሰባት ቀን ናፈቀ 😂😅 አረብ ሀገር ያለነው ስንት ነገር እንደተሸከምን እዩልኝማ

    • @ሀብልተሻመ
      @ሀብልተሻመ Před 2 měsíci +5

      ክክክክ አየ እናተ እኛ በስደት ስት አመታችን በሉ በርቱሉን እንወዳቹሀለን

  • @نورهالدوسري-ظ6ر
    @نورهالدوسري-ظ6ر Před 2 měsíci +18

    እኔ ባሌ ሀገር ከገባ ሁለት አመት ናው እኔ ሁሌም እሄደለው እያልኩ አልሞላ ብሎኛል አለህ ለሁላችንም ምኞታችንን አሰክቶ በሰላም ለሀገራችን ያብቃን ማሻ አለህ እዮብ ተስማምቶሀል ሙቀቱ ናው ?😅 መናጽሩን ግን ሁሌ አትልበሰው አይንክ ይለምድብክና ለመተው ትቸገራለክ

  • @user-vd2nq4zf4d
    @user-vd2nq4zf4d Před 2 měsíci +154

    አረዱ በመጣችዉ የተደሳ👍👍

  • @emano5974
    @emano5974 Před 2 měsíci +18

    እዬባዬ እንኮን ወደ ቅድስት ሃገራችሁ በሰላም ገባችሁልን እና ስንቱን ችለናል ❤❤❤የሃገር ናፍቆት የቤተሰብ ናፍቆት እረስንቱ

  • @melonimarkon1813
    @melonimarkon1813 Před 2 měsíci +168

    እኛ የእመዳም ቅመሞች የቻልነው ጉድ እኮ ይለያል❤ ብቻ ፈጣሪ ለሀገራችን ያብቃን

    • @user-jo5de5kv8l
      @user-jo5de5kv8l Před 2 měsíci +1

      Ameen Ameen Ameen 🙏 ❤️

    • @በቃ
      @በቃ Před 2 měsíci +3

      ያልቻልንው የለም ብቻ ፈጣሪ በሠላም ይመልሠን

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Před 2 měsíci

      ❤❤❤አልሀምድሊላ ስንቱን ቻልንኽ አላህ በሰላም ላገራችን የብቃን አሚን❤❤❤

    • @alamalam9788
      @alamalam9788 Před 2 měsíci

      ​@@በቃአሚን በትክክል

    • @user-ew5fs6vl1t
      @user-ew5fs6vl1t Před 2 měsíci

      አሚሚሚሚሚሚን

  • @loveethiopia9901
    @loveethiopia9901 Před 2 měsíci +14

    እዮብ እንካን ደህና መጣህ ንግስትህን ከጎንህ አድርገህ ስላየንህ ደስ ብሎናል ረድየ እንካን ደስ አለሽ ውድ ስለመጣልሽ እየብ በጣም ቦሰትክባት😂😂 በጣም ታምራላችሁ እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ እውነተኛ ፍቅርን ፈጣሪ ያድላችሁ ተባረኩ💚💛❤️

  • @HaneHne
    @HaneHne Před 2 měsíci +12

    እዮባ በሳቅ ገደልከኝ የ7ቀን ዲያስፖራ አንጀብክባት ረዱዬን እንኳን መጣህላት ❤

  • @tenahewolde1062
    @tenahewolde1062 Před 2 měsíci +32

    የኡሩቂ ፍቅር ካባድነው ጌታ ይርዳን እንጅ 😢እንካን ባሳላም ማጣችሁ ጌታ ፍቂራችሁን ያብዛላችሁ ጌታ ማልካም ነው ዳስ ትላላችሁ

  • @KokiyeKebede
    @KokiyeKebede Před 2 měsíci +6

    እንኳን በሰላም ተመለሳችሁ ስለሙቀቱ የተናገራችሁት የእውነት ነው በጣም ከባድ ነው እናመሠግናለን ማን እደ እናት ኢትዮጵያ መልካም ቤተሰቦች ናችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ ከረዱ ጋር ትልቅ ቦታ ድረሱልን

  • @user-wl8vj7fm2u
    @user-wl8vj7fm2u Před 2 měsíci +231

    እዩባና ረዱን የምትወዱ እስኪ በላይክ አሳዩኝ ❤️🥰😍😍

  • @alemhi8570
    @alemhi8570 Před 2 měsíci +17

    የኔ ቆንጆወች በጥቂቱም ቢሆን መለያየት እንዴት እንደሆነ አስሜታችንን ስታወሩ አመማችንን የተጋራቹሁን ስለመሰለኝ ደስ አለኝ ❤ የምር እረዱን ስወዳት የሴት ልክ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 2 měsíci +40

    አቤት ከሜት22 ደቂቃ222 ኮሜት አቤት ችኮለ ለማንኛዉም እረዱዬዬዬዬዬዬ የኔ ቆጆጆጆጆ

  • @Samirah-tx4lq
    @Samirah-tx4lq Před 2 měsíci +7

    እዬብዬ ስለምክርህ እናመሰግናለን ደግሞ እረዱዬ በጣም ናፍቃንነበር የምትሉ በላይ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @fkfgkgk7222
    @fkfgkgk7222 Před 2 měsíci +25

    ፀዱን የመሰለ አግኝተህ ስጦታ ባታመጣማ ጉድ ነበር ስጦታ ይገባታል

    • @etenesh8056
      @etenesh8056 Před 2 měsíci +2

      ዳይመንድ ያርግላት ❤❤❤

  • @genetthaymanot2865
    @genetthaymanot2865 Před 2 měsíci +8

    በጣም ደስ ነው የሚትሉት ወንዲም እና እህት ነው የሚትመስሉት ትመሳሳላላቹ ኣብራቹ ጃጁ

  • @letshy
    @letshy Před 2 měsíci +43

    ረዱ ተናፍቀሻል የኔ ድብሽቡሽ🥰
    እዮባ ሳዓትህ ያምራል😊

  • @user-dq1pl4wt8p
    @user-dq1pl4wt8p Před 2 měsíci +6

    ትክክል እኛቅመሞች ዲካማችን ስቃያችን አላህብቻነው የሚያውቅልን ውድ እህቶቼ ወንዲሞቼ በስደት ያላችቹ አላህ ይጠብቀን ሁላችሁም ኑሩልኝ በሰላም ለአገራችን ያብቃን

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +34

    በመንገድ ስትሳለሙ ቤተክርስቲያንን በሀገራቹ ሆናቹ ውጪ ሀገር የለለው እሱም ይናፍቃለን እጅም ስራ ይሰራል አለ አርቲስት ነፃነት ወርቅነህን አስታወሳቹኝ ስትሳለሙ❤ ⛪❤

  • @tirsithaielgebrial5409
    @tirsithaielgebrial5409 Před 2 měsíci +6

    ስጦታ ሴት ብቻ አደለም የሚወደው፡፡ሴትም ብትሆን ከሀገር ከወጣች ለምቶዱአቸው ሰዎች ታመጣለች፡፡የፍቅር መገለጫ ነው፡፡እረዱ ደግሞ ይገባታል

  • @mftube5344
    @mftube5344 Před 2 měsíci +61

    እንኳን ደህና መጣችሁ ማነው እኔደኔ ሩዱ የናፍቀችው😢🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @የወርዳኖስ
    @የወርዳኖስ Před 2 měsíci +75

    ስጦታ ይዘህላት መሄድ ነበረብህ ትንሽም ነገር ቢሆን ሹሀዳ ምን ትጎርርባታለህ መነፅሩን እንኳን ብትገዛላት 😢😢 crazy boy 👦

  • @ዘይነብ-ቘ1ቸ
    @ዘይነብ-ቘ1ቸ Před 2 měsíci +87

    ትክክል ወንድሜ ያየ ነው የኛን ልፋት የሚረዳው ቤተሠብማ የብሩን መብዛት እንጂ የኛን መድከም ከምንም አይቆጥሩልንም 😢

  • @user-wp4cj1ud8p
    @user-wp4cj1ud8p Před 2 měsíci +9

    ትክክል ነህ የኔ አስተዋይ ወንድሜ እንኳን ደህና መጣችሁልን እረዱየ ተናፍቀሻል❤❤❤

  • @Hiywot5
    @Hiywot5 Před 2 měsíci +47

    ረዱዬ የኔ ተናፋቄ በጣም ተናፍቀሽ ነበር የእዮባ ንግስት❤❤❤

    • @seblet148
      @seblet148 Před 2 měsíci

      እዉነትም የእዬባ👑👑

  • @MimiMimi-gs9uo
    @MimiMimi-gs9uo Před 2 měsíci +6

    መጀመሪያ እንኳን በደና መጣችሁ ለረዱዬ በቃጣዩ ትልቅ ስጦታ እንጠብቃለን የምትሎ 👍🏻

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci +19

    እውነትም እማይናገረውን አይ እረዴት🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤ ስወድሽ በእውነት አምላክ ይጠብቃቹ🎉🎉🎉 ከአይን ከምላስ ያውጣቹ

  • @addisbeza9118
    @addisbeza9118 Před 2 měsíci +6

    ረዱ ቆንጆ ጠፋሽብን በጣም ናፍቀሽን ነበር እንኳ ደህና መጣሽ እዮባ አንተም እንኳ በሰላም ወደ ወዲቷ ሀገርህ ከነ ቤተሰቦች በሠላም ተመለሳችሁ በጣም ናናናናናና ፍቃችሁናል ዉዲዲዲ ነው የማረጋችሁ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @fkfgkgk7222
    @fkfgkgk7222 Před 2 měsíci +30

    ረዱን ስወዳት ረዱን አየሩ ሲቀዘቅዝ እሷንም ዱባይ ላይ አዝናናት

  • @makeya2128
    @makeya2128 Před 2 měsíci +6

    አረ ሁለት መቶ የሰሃል ምርጥ ፈሚሊ ስወዳቹ ሁላቹም ፍቅር የሆነቹ ቤተሰብ

  • @yeshumethiolove275
    @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci +138

    አዎ እናንተ በሰባት ቀን ሀገርና ቤተሰብ ፍቅረኛ ስትናፍቁ እኛ ደሞ አመታት ብቻ አለምን ሀገራችንን ሰላም ያድርግልን እና ከቤተሰብ ያገናኘን ነው❤

    • @GosaGona
      @GosaGona Před 2 měsíci +1

      ተባረክ

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci +3

      በጣም በእውነት ይሔው ከፈጣሪ ጋር ድፍን 6አመት ሆነኝ🎉🎉 በቅርቡ ወደ ሀገር እገባለው

    • @yeshumethiolove275
      @yeshumethiolove275 Před 2 měsíci

      @@user-tl6bw7qz9j በሰላም ግቢ እህቴ

    • @mylovelyfamilygg4000
      @mylovelyfamilygg4000 Před 2 měsíci +3

      እኔም ሃገሬ ከወጣሁ 11 ኣመት ሆኖኛል😢። 13-14 ኣመት እህት ወንድሞቼ ሆኖናል ከተለያየን።

    • @user-tl6bw7qz9j
      @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci +1

      @@mylovelyfamilygg4000 አይዞን ሁሉም ነገር ያልፋል

  • @Selam-uc1gr
    @Selam-uc1gr Před 2 měsíci +6

    እውይ እረዱየ ነው እምወዳት ድደጋግሜ እማያት ፍቅር የሆነች ናት

  • @user-tl6bw7qz9j
    @user-tl6bw7qz9j Před 2 měsíci +29

    ውይ እርጋታዋ በስላሤ 🎉🎉🎉 የኔ ልዩ

  • @eyerugebeyehu1238
    @eyerugebeyehu1238 Před 2 měsíci +3

    ምን አመጣህላት በሻጣ ሙልተህ እንኳን ያንሳታል እረዱዬ አንተንም እወድሀለሁ አምላክ ይጠብቃችሁ ።❤❤❤❤❤

  • @fatuma-qd8ss
    @fatuma-qd8ss Před 2 měsíci +70

    ረዱየ የኔፍልቅልቅ እንደት እንደናፋቅሽኝ ነበር ነጋነጋ ልቀቁልን የምትሉ ላይክ❤❤❤❤

  • @tigisttamiru5213
    @tigisttamiru5213 Před 2 měsíci +54

    እኔ 3አመቴ አሁን 1ወር ነው ይቀርኝ አገሬን ልገባ መልካም ምኙታችሁን ተመኝልኝ❤❤

  • @Tigsit282
    @Tigsit282 Před 2 měsíci +33

    ሩዱ የናፈቀቻችሁ እሰኪ🙌👍

  • @Dasuyebirhanu5472
    @Dasuyebirhanu5472 Před 2 měsíci +19

    የመዳም ቅመሞች ሺህ አመት ኑሩልኝ ክፉ አይንካችሁ 😢❤❤❤❤❤❤👍

  • @ቲጂጎጃሜዋየደብረወርቆን

    😮😮😮በረዱ ነው እሚያምረው መነፀሩ፡እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ😢እረዱየ የኔ ናፍቆት፡የሙቀቱን ነገር ያላየ እንኮን አየልን😢

  • @Elsi-mp9qj
    @Elsi-mp9qj Před 2 měsíci +2

    ይሄን ቪዲዮ ያየውት ረዱን ስላየዋት ነው እዛ ሄዳችው የለቀቃችሁትን አንዱንም አላየውትም ይሄንን እራሱ ረዱዬን ስላየዋት ነው ላይክ አድርጌ ያየውት ረዱዬ ተናፍቀሽ ነበር ስላየውሽ ደስ ብሎኛል የኔ ውድ ❤❤❤❤❤

  • @sdetegawnegnbetesebochennafaki
    @sdetegawnegnbetesebochennafaki Před 2 měsíci +10

    እንኳን ደህና ገባችሁ ይብላኝ ለኛ ለስደተኞቹ😢😢እረዱዬ ናፍቀሽን ነበር❤❤እዮባዬ ከረዱዬጋር ስለመጣችሁ በጣም ደስስ ብሎኛል❤🎉

  • @GenetTadese-ig3fy
    @GenetTadese-ig3fy Před 2 měsíci +12

    ረዱዬ የኔ ፍልቅልቅ ስወዳችሁ የኔ ተናፋቂ

  • @user-pm4ow8yi9n
    @user-pm4ow8yi9n Před 2 měsíci +16

    ውይ እረዱ ስታምሪ የኔጨዋ እኳንበሰላም መጣቹ❤❤❤

  • @niema8807
    @niema8807 Před 2 měsíci +4

    አይይይ እናንጒተ ለአንድ ሳምንት እኛስ ምን እንበል አዎ የእርቀት ፍቅር በጣም ከባድ ነው 😢😢😢 በጣም ለመልካም ምኞታችሁ እናመሰግናለን ያረብ አንተ ለሀገራችን ለቤተሰቦቻችን አብቃን

  • @mesitube8396
    @mesitube8396 Před 2 měsíci +57

    እነዚህን ጥዳች የምትወድ👍👍👍👍 ደምሩኘ 😢

  • @mohila123e7
    @mohila123e7 Před 2 měsíci +2

    እረዱ ቆንጆ ከናፍቀሻል🌹🌹🌹 እዮባ ሰለሰደት ያለውን ነገር ስለተረዳኸን እናመሰግናለን👍👍👍

  • @SaadaAlhosani
    @SaadaAlhosani Před 2 měsíci +10

    አሜን እዮባ ❤❤❤እናተን አላህበፍቅር ያኑራችሁ

  • @leylatube7153
    @leylatube7153 Před 2 měsíci +19

    እኛ ስት አመት ተቀቀልን ለማዳም ቅመሞች ትልቅ ክብር ይገባናል ብዙ ስቃይ እና መከራ ነው የምናሳልፈው በዛላይ የሚረዳን የለም እኳን አያቹልን የኛን ህይወት 😢😢😢😘😍😘😍

  • @natanemu9304
    @natanemu9304 Před 2 měsíci +20

    ሰጦታዋን ደሞ ማየት እንፈልጋለን

  • @TgtaMal-ky4kl
    @TgtaMal-ky4kl Před 2 měsíci +2

    ውይ ረዱዬ እንኳን ደህና መጣሽ ስላየውሽ ደስ ብሎኛል❤❤❤❤አንተ እዮባ ቀለበቱን አፍጥነው❤❤❤❤❤

  • @መሬው
    @መሬው Před 2 měsíci +10

    አሰይ አረዱ መጣች አንዴት እንደናፈቅሽን ብታይ እንኳን ደህና መጣሽልን።

  • @Aeimzenenbe-2321
    @Aeimzenenbe-2321 Před 2 měsíci +9

    ማርያምን እረዱትለያለች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ

  • @ስብራቴ
    @ስብራቴ Před 2 měsíci +19

    ራዱየ ያኔ ቆንጆ ሴቶች በሱወ ታመሩ እስኪ ❤❤❤

  • @gievfieg2297
    @gievfieg2297 Před 2 měsíci +3

    እዩባ የሳአቱ ነገር ❤ ኧር እይለት በደንብ በሙድ እያሳየሺ እኮ ነው. አይ የልጅነት ነገር ትዝ አስኛህኝ😂😂

  • @Mesart-mr9sr
    @Mesart-mr9sr Před 2 měsíci +11

    የኔ ማሮች ❤እኳን በሰላም ተገናኛችሁ ፈጣሪ ይጠብቃችሁ❤❤❤❤

  • @user-ny4bw2nw7d
    @user-ny4bw2nw7d Před 2 měsíci +7

    የእውነት እረድ ናፍቃኝነበር
    ስላየኋት ደስብሎኛል ❤❤❤

  • @lubabaseid808
    @lubabaseid808 Před 2 měsíci +5

    ስትስቁ አብሬ የማገጠው ነገርስ ረዱየ የኔ ፍልቅልቅ

  • @aliciazeriu1810
    @aliciazeriu1810 Před 2 měsíci +1

    ፍቅራቹ ደስ የሚል መሞዘዝ ያልበዛበት ልክ እህትና ወንድም ነው የሚመስሉት በነገራችን ላይ ለረዱ ጊፍት የለም እንዴ በነገራችን ላይ ውጭ የምንኖር ልጆች መነፅርን ለፀሀይ መከላከያ እና የአይን ችግር ያለብን ሰዎች ለማንበብ ነው የምንጠቀምበት አገራን ግን ለፉሽን የምንጠቀምበት ነው የሚመስላቸው

  • @user-st8wu3cl4d
    @user-st8wu3cl4d Před 2 měsíci +21

    እሰይ ንግስቷ መጣች❤❤❤❤

  • @ayedaayeda-kr9nk
    @ayedaayeda-kr9nk Před 2 měsíci +7

    ውይ እረዱየ ስላየሁሽ በጣም ደስ ብሎኛል በጣም ናፍቀሽኝ ነበር ❤❤❤❤❤❤❤

  • @gosd4545
    @gosd4545 Před 2 měsíci +15

    እረዱየናፍቃኝነበር በመምጣቷደስያላችሁብቼ👍❤❤

  • @wubitethiopia1113
    @wubitethiopia1113 Před 2 měsíci +6

    እዮባ ሰአቱን አይተነዋል ያምራል😂😂 ረዱ እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤

  • @SaraMulatu-xf1jm
    @SaraMulatu-xf1jm Před 2 měsíci +10

    እዮባ ለምድነው የምለቀበትን ሰአት አማታስተካክለው እይታ እዲኖርህ 11 ሰአት ጀምሮ ልቀቅ

  • @ZeynebFesasso
    @ZeynebFesasso Před 2 měsíci +9

    😂😂😂😂ረዱ በመነፅሩ መወልወል ሙድ የያዝሽበት ነገር ተመችቶኛል😅😅😅😅😅 እዮባ ደግሞ ሰአቷን ዝምምምምም ብለህ አታሳየን😅

    • @gjyvng738
      @gjyvng738 Před 2 měsíci +1

      ስአቷዱባይነውመሠልየተገዛችው😅😅😅

  • @HirutMaru
    @HirutMaru Před 2 měsíci +15

    ረድ ቆንጆ ተናፍቀሽ ነበር ❤️❤️❤️

  • @user-rg2dl2sv1j
    @user-rg2dl2sv1j Před 2 měsíci +8

    7አመትከልጀ ከእናቴ ከተለየው ይባስብሎ እንዳባት እማየውን ወንድሜን ተረደው ብዙየምወዳቸውን ሰወች አጥቸብቸየን እያወረው አለው 😢😢😢😢😢😢

    • @zemenaybaye7457
      @zemenaybaye7457 Před 2 měsíci

      አይዞሽ እህቴ😢

    • @user-rg2dl2sv1j
      @user-rg2dl2sv1j Před 2 měsíci

      @@zemenaybaye7457 😭😭😭

    • @SuSu-dn6vx
      @SuSu-dn6vx Před 2 měsíci

      አይዞሽ የኔ ዉድ አላህ ከአንችጋር ይሁን 😢😢

    • @sof-bq8tk
      @sof-bq8tk Před 2 měsíci

      አይዞሽ:እህት:ቢያስኮ:እነትነ:ልጂሽጋ:በሰላም:ያገነኝሽ:እኔም:የምወዳቸዉን:ሁሉ:አጥቸ:አለሁ:ምን:ማርግ:ይቻላል😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ምን:ቃል:ያበርታነል:ተመስገን:እበል:ብቻ:የሻዉሰሪ:ፈጣሪነዉነ:ምንም:ማርግ:አቺል❤❤

    • @user-rg2dl2sv1j
      @user-rg2dl2sv1j Před 2 měsíci

      @@sof-bq8tk እሸእህቴ ምንአደርጋለው ትቸው እንዳልሔድ ቀሪወንድሞቸን ዙሬልገድልነው ምክኒያቱም አባትየለንም እናቴደክማለች ስለዚህ እያረርኩኝ ቢያንስ የሚማሩትን ማስተማር አለብኝ 😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭😭ብቻይከብዳል አንችንምእግዚያብሔር ያፅናሸ😭😭😭😭😭

  • @tigistabebe5566
    @tigistabebe5566 Před 2 měsíci +4

    ረዱዬ ምንፅሩን እዳታወልቂው በጣምአምሮብሻል❤

  • @Tube-us4fc
    @Tube-us4fc Před 2 měsíci +3

    ቃልዬ ናፍቀሽናል ነይልን ሁለተኛ ልጅ ውለጂ ድንግል ማሪያም ትጠብቅሽ

  • @HhddHdhd-pz6zf
    @HhddHdhd-pz6zf Před 2 měsíci +14

    ኧረዱ የኔ ውበታም ናፍቀሽኚ ነበር❤❤❤❤

  • @user-ye9me3ds9z
    @user-ye9me3ds9z Před 2 měsíci +5

    የኔውዶች❤❤❤😂😂የሳቅምጮት😁እዳልኩአለቀቪድዬው እንኳንአያችሁልን ስቃያችንን😢ማንምአይረዳን

  • @user-kd3lo6by4v
    @user-kd3lo6by4v Před 2 měsíci +8

    ስታምሩ። እግዚአብሔር መጨርሻችሁን ያስማሪላችሁ

  • @ekramali3222
    @ekramali3222 Před 2 měsíci +2

    አሜን አሜን እዩባየ😢 በጣም ታምራላችሁ ❤እንኳን በሰላም ተገናኛችሁ❤❤ረዱዬ💚💚💚💚💚💚💚💚💚💚

  • @user-gm3dw6zj8k
    @user-gm3dw6zj8k Před 2 měsíci +8

    ክክክክክክክክክክክ ያለ ጊዜው መጥታችሁ. ማለቴ በሙቀት ሰአት. አሁን. ጊዜው አልነበረም እዮባ. ንግስትዋ ናፍቃን ናለች. ❤

  • @user-mq2os1lb4p
    @user-mq2os1lb4p Před 2 měsíci +1

    ምርጥ ጥዶች ፍቅራችሁን እደምድር አሸዋ ብዝዝት ይበልልኝ እየብና እረዱ❤❤❤❤🎉🎉

  • @user-il6if4vc6u
    @user-il6if4vc6u Před 2 měsíci +10

    እረዱ፣ተናፈቀሻል፣የኔ፣ቆጆ

  • @user-os7gr7ym6b
    @user-os7gr7ym6b Před 2 měsíci +1

    እውነት ነው የኔ ውድ አይዞሽ እረዱ መድሃኒአለም መጨረሻውን ያሳምርላችሁ በጣም ነው የምታምሩት፡፡

  • @አላሀምዱልላ
    @አላሀምዱልላ Před 2 měsíci +6

    ለርዱ. ሲጦታ ምን አመጣህላት እሰክ ንገርኝ ዳሲፖራ ባዶ እጅ አመለስም ይገለፂልን

  • @ሀለሐመ
    @ሀለሐመ Před 2 měsíci +11

    ረዱዬ እንዴኔ የናፈቀሽው በላይክ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @user-fg2mf6bg9i
    @user-fg2mf6bg9i Před 2 měsíci +3

    ረዱ ዋው ተናፍቀሻል አረቡን መስለካል እዮባ🎉🎉🎉🎉

  • @kubranurye-ky3fk
    @kubranurye-ky3fk Před 2 měsíci +2

    ረዱዬ እንኳንበሰላም መጣሽልን የኔ ዉድ እዮባ ዛሬ ረዱስላመጣህልን እናመሰግናለን በተረፈ እወዳችኃለሁ❤❤

  • @MuluMulu-d6e
    @MuluMulu-d6e Před 2 měsíci +4

    Enkwan beselam gebachuu tnafekachu neberee❤❤❤❤legnam lemadami qimamochim enkwan ayaachulin sideti kebadi new

  • @kokebkokebcooko9019
    @kokebkokebcooko9019 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደናመጣቹልን ዉድ እዮባ ና ሩዱዬ ይመቻቹ እወዳቹ አለዉ ፍቅራቹ ከማቅብር በላይ ያርግላቹ
    ፍቅር እስከ መቃብር

  • @kopreesa8674
    @kopreesa8674 Před 2 měsíci +4

    እውይይይይ እንኳን ደህና መጣችሁ ተወዳጆቹ❤❤❤ ረዱ ናፍቃን ነበር የኔ ቆንጆ🎉❤❤

  • @Zebiba-pk7oj
    @Zebiba-pk7oj Před 2 měsíci +1

    ረዱየእንኳንደስአለሽ ስለተረዳሽንእናመሰግናለንተራርቆፍቅርህመምብቻነው

  • @user-xg2ke1ji4s
    @user-xg2ke1ji4s Před 2 měsíci +8

    ስታምሩ እኮ እዬባየ ረዱየ🥰

  • @drr8432
    @drr8432 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጣችሁ ፈጣሪ ፍቅራችሁ ያብዛላችሁ ደስ ትላላችሁ❤❤❤❤❤

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci +21

    አገራችን አየሩ ወተት ነው እኛ ቤት ውስጥ እየሰራን እራሱ ተቀቅለን ነው እኳንም አያቹልን ❤❤❤ ክበሩልን አሜን ወድሜ

  • @hilluTube
    @hilluTube Před 2 měsíci

    ❤❤❤ረዱ የኔ ቆንጆ የተሰማሽን ነገር ስትናገሪ የድሮዋን ንፁዋን እኔነቴን አስታወሽኝ። ረዱዬ በጣም ንፁህና ግልፅ ሴት ነሽ❤❤❤❤❤

  • @mekdestens4401
    @mekdestens4401 Před 2 měsíci +4

    እንኳን ደህና መጣችሁ እዬባዬ

  • @aboujoudaboujoud8389
    @aboujoudaboujoud8389 Před 2 měsíci +1

    እስቲ ሳሚው ለምንድነው ያልሳምሽው አንተም ለምን አልሳምካትም ❤ግን አንቺ ነበርሽ ጥምጥም ብለሽ ጉንጩን መሳም ያለብሽ ቃል ❤❤

  • @user-fz2bt6br9c
    @user-fz2bt6br9c Před 2 měsíci +4

    እረዱን ሳይ ዘልየ ገባሁ ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @muluabate4574
    @muluabate4574 Před 2 měsíci +1

    በጣም ታምራላችሁ ፍፃሜአችሁን እግዚአብሔር ያሳምርልን ❤❤❤❤

  • @user-nt4oq4uj4j
    @user-nt4oq4uj4j Před 2 měsíci +6

    ረዱዬ የኔ ቆንጆ

  • @Fatimaakter-pq4ou
    @Fatimaakter-pq4ou Před 2 měsíci +2

    ተባረክ አተአደኛነህ ስደቶኞችን ያሳዘነህ ገናአተን አየሁ