ሰፈር የመጣው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church |

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 5. 06. 2024
  • ሰፈር የመጣው | ፓስተር ፍፁም ኤርሚያስ | Pastor Fitsum Ermias | Halwot Emmanuel United Church | #2024
  • Hudba

Komentáře • 38

  • @Nanikidane
    @Nanikidane Před 14 dny

    Thank you Jesus for taking my place and drawing me closer to yourself 😭😭😭😭😭😭😭

  • @user-dq3mh3qq9i
    @user-dq3mh3qq9i Před 27 dny

    አሜን አሜን አሜን ❤❤❤❤❤🤲🤲

  • @liyagemeda2368
    @liyagemeda2368 Před měsícem +5

    አባብዬ አይቼዋለሁ 🙏❤ አይቼዋለሁ ጌታን ብዙ አበቁ ባልኳቸው ቀኖቼ ፣ ተዘጉ ተሰበሩ ባልኳቸው በሮች ጣልቃ ስትገባ እረ መቼ ነው ካላንተ የተሻገርኩት ሁሉ በአንተ ነው ተባረክ። አሁንም አንተ ቀድመህ ውጣ አንተ ብቻ ያዘው ነገሬን 🙏 . የሚገርም መልክት ነው ተባረኩ።

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem +3

    እየሱስ ከህግ አርነት አውቶናል አሜን❤❤❤❤❤❤

  • @astertekle8945
    @astertekle8945 Před 27 dny

    Man of God, you are a blessing not only for Ethiopian for us for Eritrean also

  • @eminetbegeta4743
    @eminetbegeta4743 Před měsícem +3

    ይሄን በመሰለ አወዛጋቢ ዘመን ዘንዬን ፍፄንና ጥሌን መሪና መጋቢ አድርጎ ትክክለኛ ወንጌልን እየሰበኩ ክርስቶስን ብቻ እንዲያሳዩን ለነሱም ጥበብንና አለኝ የሚሉትን ሁሉ ሰጥቶ በነሱ ውስጥ የሚሰራ ልኡል አምላክ እግዚአብሔር ክብሩን ሁሉ እሱ ጠቅልሎ ይውሰድ
    ሊያያቸው የሚተጋ የጠላት አይን የፈሰሰ ይሁን።
    አሜን🙏🏾🙏🏾

  • @habeebmudeer9903
    @habeebmudeer9903 Před měsícem +1

    amen zamenik tabaraik yabata beruik xaga yebzalik❤❤❤❤❤

  • @eyobalemu7615
    @eyobalemu7615 Před měsícem +1

    አሜን ማራናታ ጌታ ኢየሱስ ሆይ ቶሎ ና ❤❤❤

  • @emebettsegaye5940
    @emebettsegaye5940 Před měsícem +1

    ፍፄ ጌተ ይባርክህ🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @desalechkuma-vm8rm
    @desalechkuma-vm8rm Před měsícem +1

    አሜንንን

  • @user-lh9zj7xs4i
    @user-lh9zj7xs4i Před měsícem

    ኢየሱስ እኮ ልዩ አባት ነዉ

  • @user-ml3is2pi1j
    @user-ml3is2pi1j Před měsícem +1

    አሜን 🙏

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ፍፄ

  • @SenyMarkos
    @SenyMarkos Před měsícem +1

    Amen

  • @kibneshkabo
    @kibneshkabo Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤👍👍👍👍👍

  • @OCHA1988
    @OCHA1988 Před měsícem +13

    ፍጼ፣ ጥሌ፣ ዘኔ፣ ማሙሻ፣ አብርሃም፣ ሄኖክ (ስንጋሌ)፣ ሄኖክ JPS TV በጣም እወዳችኃለሁ። ኢየሱስን ነው ያዩት እነሱ አብርሃምም ያየሁ ክርስቶስን ነው።

    • @eminetbegeta4743
      @eminetbegeta4743 Před měsícem +3

      አብርሀምን ነው የማላውቀው እግዚአብሔር ግን በዘንዬ በፍፄና በጥሌ ጌታ ጨፍልቆ እንደገና እየሰራኝ ነው በሄኖኬና በፍ ፄ ደሞ ቃል መቶልኛል ምስክርነትም አለኝ
      ስለሁሉ የሁሉ ባለቤት ልኡል እግዚአብሔር አምላክ ክብሩን ሁሉ ይውሰድ !!!

    • @OCHA1988
      @OCHA1988 Před měsícem

      @@eminetbegeta4743 ዶክተር አብርሃምን ለማለት ነው። ስለእነሱ፣ ስላንተም ጌታ ኢየሱስ ይባረክ።

  • @hannahannna4092
    @hannahannna4092 Před měsícem

    haleluya🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉

  • @mesk_erem
    @mesk_erem Před měsícem

    ዘመንህ ይባረክ ያባቴ ልጅ

  • @WubalemYeGetaLiji
    @WubalemYeGetaLiji Před měsícem

    Amen 🙏 fitsumiyee abate geta tsagawun yabizalk ❤❤

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před měsícem

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen hallelujah 🙌

  • @lovelovertube507
    @lovelovertube507 Před měsícem

    Amen amazing and powerful preaching stay blessed 🙏

  • @user-yisak
    @user-yisak Před měsícem +1

    Glory to God 🙏

    • @mamealseef430
      @mamealseef430 Před měsícem

      Good bless you tebarek bbiz Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤❤❤💞💞💞🤲🤲🤲

  • @lemlemwoldegerima2784
    @lemlemwoldegerima2784 Před měsícem

    እግዛብህር ቃሉ ከሰማይ እንደወረደ እየስተማራችሑን ያላችሁ ክርስትያን ወንድሞቻ ች ን እግዛብህር ይባርካች ሁ ::❤️❤️❤️

  • @user-kz8om3gy9o
    @user-kz8om3gy9o Před měsícem

    Ameeen ameeen ameeen ameeen ameeen 🙏🙏🙏🙏❤️❤️❤️❤️

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    አሜን

  • @bizuyetube371
    @bizuyetube371 Před měsícem +1

    ይሄ ስብከት በደንብ ውስጣችሁ እንዲገባ ዘለዋዊያንን አንብቡ ወገኖቸ ኢየሱስ በስጋ መጥቶ ከምን ጉድ እንዳወጣን ሀሌ ሉያ👏

  • @samuelhailu7705
    @samuelhailu7705 Před měsícem

    Amen ∞

  • @YirgalemJuses-bo9pg
    @YirgalemJuses-bo9pg Před měsícem

    Iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus iyasus yene getaa sim yibarkh

  • @merawiyakob9136
    @merawiyakob9136 Před měsícem

    Amen amen❤❤❤❤❤

  • @hassanuddan8788
    @hassanuddan8788 Před měsícem

    amen amen tebarek❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @WubalemYeGetaLiji
    @WubalemYeGetaLiji Před měsícem

    Ameeeeen ameeeeen tebareki ❤❤

  • @BekiBereket-lc6xp
    @BekiBereket-lc6xp Před 27 dny

    ኢየሱስ🥹🥹

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    ኢሳያስ 8 ላይ ያለውን ቃል አሜን ብዬ ወስጃለሁ

  • @hanaephrem539
    @hanaephrem539 Před měsícem

    እግዚአብሔር ይመስገን ተባረክ ፍፄ

  • @musiehabte6871
    @musiehabte6871 Před měsícem

    Amen