በ10 አመት ውስጥ ሀገራት ላይኖሩ ይችላሉ | Getnet Aseffa iCog CEO | EP 02
Vložit
- čas přidán 18. 05. 2024
- This episode of Mereb podcast dives into the future of work! We chat with Getnet Aseffa, CEO of the AI startup Icog Labs, about how AI is impacting businesses and transforming specialized fields. Get ready for a thought-provoking discussion!
Business podcast mebezat alebt bertu my brother's
እንግዳው እየተናገረ በየሰከንዱ እእእ የሚል ድምጽ የሚል ድምጽ ከአቅራቢዎች ይሰማል በጣም ይረብሻል
Eshi yastekakilal
Well done bro
Very wonderful podcast. it gives new expericance. Thank you Getnet for your awesome insight.
32 ደቂቃ ላይ ነኝ... የኮድና ኢንፍራ መዋቅሩ እንዲህ ዝብርቅርቅ ያለ ከሆነ አስቸጋሪ ነው.... አዘጋጆቹ እ እ እ ከማለት በዘለለ እባካችሁ የሀሳብ ፍሰቱን በተገቢ ጥያቄ ቅርፅ እንዲይዝ አድርጉልን።ከአንድ ሀሳብ በአንዴ ወደ ሌላ አዪዪ
Very insightful
ere benatih eeeeeeeeeeeeee beza
that's great endeavor and a great leap forward.....
Enjoyed it , if you guys bring him again , mention this points , ll nlps in Ethiopia, llm from Africa for Africans, shouldn't ai products we consume should be from Africa or Africans, why was icog labs not able to do nlps and other ai products with out large language models because as he said his interns were not affordable for that , icog could've developed machine and deep learning models or used already done models to train for their projects , I know AGI needs more engineers more models but how come no simple ai products like nlp , image/video recognition etc ... Accordingly to our Ethiopian(African) cultures and lifestyle, or is he hiding something that he was not comfortable sharing
በርቱ
እእእ አትበል ልጁን እንስማበት አሪፍ ነው
የ Meri Podocast Copy 😮
ለምንድን ነው ሁሉም ነገር ከሆስቶቹ ብዛት ፣ ሁኔታ ወዘተ copy ነው
ሁሉም አሁን Podocast podocast ……እያለ እያደረቀን ነው ፣ ለምን አትፈጥሩም ?
አሰልቺ !!!!
It is ok if they become many or take ideas. They educate Us.
የ Meri Podocast Copy 😮
ለምንድን ነው ሁሉም ነገር ከሆስቶቹ ብዛት ፣ ሁኔታ ወዘተ copy ነው ትንሽ እንኳን አትቀይሩም ?
ሁሉም አሁን Podocast podocast ……እያለ እያደረቀን ነው ፣ ለምን አትፈጥሩም ?
አሰልቺ !!!!
@blue-bird-sky if you are not intrested alemayet new dont discourage people who are trying to make a difference .
icog lab የቤቴልሄም ደሴ አይደለም እንዴ ... ስለሱ መጀመሪያ ማንሳት ነበረባቹ ..
adelem
iCog-Acc new yeswa
ለመተቸት አትቾክል
@@Xena_Lilyo አረ ተው .. ከ10 ቀን በዋላ ነው የምትመልስልኝ .. እሱንማ እራሷ ተናገረች
@@mensurseid9850 አትቸኩል ማለት .. አትጠይቅ ነው .. አልገባኝም .. ቀድመው ቤቲን ነበር ማቅረብ የነበረባቸው .. ጌትነትም በደንብ ታስተዋውቀን ነበር ከዛ በሚቀጥለው podcast ጌትነትን ማቅረብ ይችሉ ነበር .. she is so famous they could have used the opportunity to introduce their podcast .. ሌላ ደሞ ፖድካስት አዘጋጆቹ በልምድ ከተስተካከሉ ነው እንጅ አሁን ላይ ቀዝቀዝ ያሉ ናቸው
የ Meri Podocast Copy 😮
ለምንድን ነው ሁሉም ነገር ከሆስቶቹ ብዛት ፣ ሁኔታ ወዘተ copy ነው ትንሽ እንኳን አትቀይሩም ?
ሁሉም አሁን Podocast podocast ……እያለ እያደረቀን ነው ፣ ለምን አትፈጥሩም ?
አሰልቺ !!!!