የክርስቶስ ምፅዓት እና የነገረ-ፍጻሜ ት/ት | ምልክቶች (ክፍል-6) በመጋቢ ተኩ ከበደ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 13. 09. 2024
  • ይህ ትምህርት በመጋቢ ተኩ ከበደ የተዘጋጀ ሲሆን ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ) እና ስለ ነገረ-ፍጻሜ (Last Things) በስድስት ምዕራፍ (30 ክፍሎች) ተከፋፍሎ ይቀርባል።
    ፟- ስለ ፍጻሜ ዘመን እርግጠኝነትና ምልክቶች (End Time Proofs & Signs)
    - ስለ ቤተ ክርስቲያን መነጠቅ (The Raptue of Saints)
    - ስለ ሰባኛው ሱባዔ ታላቁ መከራ (The Seventieth-Seven Tribulation Period)
    - ስለ ክርስቶስ ዳግም ምፅዐት (The Advent of Jesus Christ)
    - ስለ ሺህ ዓመት (The Millennium Age)
    - ስለ ዘላለም መንግሥት (Eternal Life) እና ሌሎችም የመጨረሻው ዘመን ትምህርቶች ተካተውበታል። የአገልግሎቱ ተካፋይ እንዲሆኑ እንጋብዝዎታለን። ጌታ አብዝቶ ይባርካችሁ!!

Komentáře • 24

  • @melkammelkamphone161
    @melkammelkamphone161 Před 4 lety +1

    Abate geta yibark tsegahun yabzalik

  • @addisuwolde
    @addisuwolde Před rokem

    መጋቢ ተኩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን

  • @russomgebremikael1110
    @russomgebremikael1110 Před 7 měsíci

    ኣባቴ መምህር ተኲ በጣም የሚገርም መገለጥ ነው ❤❤❤

  • @hellaseyum2746
    @hellaseyum2746 Před 2 lety

    Blessings to you and your family

  • @meserettemabo9462
    @meserettemabo9462 Před 4 lety +4

    Pastor Geta yibarikot lalisemut asemalew

  • @tsehayhailemariam7106

    እግዚአብሔር ይመስገን ስለ አንተ እግዚአብሔር አብዝቶ ይባርክህ አሜን በዚህ ዘመን በሽተኞች የሆንን በሐሰተኛ ነብያቶች የእግዚአብሔርን ቃል ጥለን እንደዚህ ያሉትን ትምህርቶችን የሚጠቅሙንን ከሰንት አንድ ሰው ነው የሚሰማው ግን ትንቢት አግልግሎት ቢባል ሰው ግልብጥ ብሎ ነበር የሚሰማው እግዚአብሔር ይመስገን
    ይህንን የመሰለ ትምርህት እንድ ሰማ እግዚአብሔር ስለ ረዳኝ (1ኛ) የእኛው ማንቀላፋት ነው ለዚህ ሁሉ ጉዳት ሞት መከራ ስቃይ ያበቃን ነብይ እዛጋር ተነሳ ሲባል ምኑንም ሳናውቅው እየሮጥን እኛው ነን በላያችን ላይ ያነገስናቸው ከእግዚአብሔር መንገድ ተሸራተን ተሰባበርን የእግዚአብሔር የቃሉ እውቀት ስለሌለን በቀላሉ ለሐሰተኛው ነብይ መጫወቻ ሆንን

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 lety +3

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    😘😘😘እኔ ከሶስት አመት በኋላ እየሰማሁ ነዉ ተባረኩ

  • @munich2017
    @munich2017 Před 4 lety +3

    ወቅታዊ ትምህርት ነው ጌታ ይባርኯት ጸጋ ይብዛሎት

  • @adanedechassa
    @adanedechassa Před 4 lety +3

    Great presentation! May God bless you!!!

  • @Alemtsehay777
    @Alemtsehay777 Před rokem

    ❤❤❤❤

  • @yaredabdissa7965
    @yaredabdissa7965 Před 4 lety +3

    God bless you!

  • @supnapobehzemh5110
    @supnapobehzemh5110 Před 3 lety +2

    God bless you, pastor, great awakening justification for all of us. Thank you so much.

  • @melakudegelo2710
    @melakudegelo2710 Před 4 lety +3

    ዋው ጌታ ዘመንህን ይባርክ!!!

  • @derejederejemekonenn9881
    @derejederejemekonenn9881 Před 4 lety +1

    Won God Bless You

  • @heranmulugeta1614
    @heranmulugeta1614 Před 2 lety

    Wendme Enkan dehna mexah

  • @rodasshewamare1256
    @rodasshewamare1256 Před 4 lety +1

    እግዚአብሔር ይባርክዎት!

    • @meseretkassa7415
      @meseretkassa7415 Před 4 lety +1

      Wow so great 👏👏 Absolutely. May God bless you!!

  • @meserettemabo9462
    @meserettemabo9462 Před 4 lety +2

    Tadilen mikotun abat agegen

  • @berhanugonfa5738
    @berhanugonfa5738 Před 6 měsíci

    ፓስተር 26 የክፉ አጋንንት ሥራዎች ምን ምን ናቸዉ?

  • @girar813
    @girar813 Před 4 lety

    70 ሴክሲልየን የምትለዋ figure ችላ ልላት አልቻልኩም። ብዙ ጊዜ ሲሏት እርግጠኝነት ይታይቦታል። እባኮትን እንዴት ሊያውቁት ቻሉ? ከሰላምታ ጋር/ፀጋ ይብዛሎት

    • @zemenmermariwsew3387
      @zemenmermariwsew3387  Před 4 lety +1

      Dear Girma, Here is one of the links talking about the number of visible stars>>>>> www.abc.net.au/science/articles/2003/07/25/910295.htm Stay Blessed.

    • @tekukebede2721
      @tekukebede2721 Před 4 lety +1

      @@zemenmermariwsew3387 አመሠግናለሁ… በመዘግየቴ በጣም ይቅርታ ትንሽ ዘርዘር ማድረግ ነበረብኝ፤ የከዋክብት ቁጥር በአብርሃም ዘመን ሳይንሱ ባልሠለጠነበትና ባላደገበት ዘመን እንደ ምድር አሸዋ ነበሩ፤ በጣም ገገማነት ይመስላል፤ እኛ ምድር ላይ ሆነን ወደ ህዋ ስንመለከት የጣር ጣራችን 10 መቁጠር አንችል ነበር፤ ቀጥሎ በእነ ጋሊሊዮ ዘመን የከዋክብት ቁጥር 10 000 ናቸው ተባለ የዛሬ 50 ቀደም ብሎ ደግሞ የከዋክብት ቁጠር 40ሴክሲሊየን ሆነ አሁን ከ 70 ሴክሲሊየን በላይ ነው ይባላል፤ይህ የኛ መጽ ቅዱስ ምን ያህል
      ከሳይንስ በላይ ምጡቅ መሆኑን አመላካች ነው፡፡
      Tebarek berta

  • @nishanraday7062
    @nishanraday7062 Před 4 lety +4

    መጋቢ ተኩ ጌታ ዘመንህን ይባርክ እንደአንተ አይነቱን ያብዛልን ሰለአንተ እግዚአብሔር ይመስገን