መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ.1 Meserete Kirstos Choir Vol#1

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 23. 08. 2024
  • መሠረተ ክርስቶስ መዘምራን ቁ.1 Meserete Kirstos Choir Vol#1

Komentáře • 80

  • @shimelesmaru4714
    @shimelesmaru4714 Před 4 dny +2

    በ1971 አመተምህረት ይህ መዝሙር እንደ ተሰራጨ እኔ በጋሞጎፋ ክፍለ ሃገር ጊዶሌ ወይም በዛሬ አጠራሩ "ደራሼ" የዘጠነኛ ክፍል ተማሪ ነበርኩ ። በወቅቱ ከጊዶሌ ወንጌላዊት መካነየሱስ ቤተክርስቲያ መዘመራን ጋር በዝማሬ አገለግል ነበር እናም ልጆች እንደመሆናችን እና ከከተማም በመራቃችን መዝሙር የምንዘምረው በቴኘ ካሴት እየታተሙ የሚወጡትን ነበር ይህንንም ካሴት ሁሉንም መዝሙር አጥንተን እየዘመርን እናገለግልበት ነበር ዛሬም ድረስ ከጓደኞቼ ጋር እንዘምረዋለን ። በዚያን ዘመን ነበረው መንፈስ እና ስለፈሰሰው የእግዚአብሔር ፀጋ የአምላካችን ስም ለዘላለም ብሩክ ይሁን ። ያ የዝማሬ ጉልበት ዛሬም ብርቱ ነውና ወገኖቼ እነዚህን ዝማሬዎች ደጋግማችሁ በመስማት አምልኩበት ። ተባረኩ ።

  • @AbebeLema-qy1nz
    @AbebeLema-qy1nz Před 10 měsíci +13

    ያን የጀግንነት የእምነትና የንጽህና ዘመን ጌታ ይመልስልን

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před rokem +14

    የጥንት መዝሙሮችን በመስማቴ ነፍሴ ሃሴት ታደርጋለች ተባረኩ

  • @asratkussa2777
    @asratkussa2777 Před 9 měsíci +7

    የልጅነት ዘመን አስታወሰኝ። እውነተኛ ፍቅር የነበረበት

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 Před rokem +13

    አሜሜሜንን ሀሌሉያ በእንባ ነው ይህንን ድንቅ ዝማሬ የሰማሁት ! አቤት እንዴት ነብስን ያረሰርሳል እንዲህ ቆየት ያሉ ዝማሬዎች ስንሰማ የወንድሞቻችንን ድምጽ ከእህቶቻችን ጋር በህብረት ጌታችንን ሲያመስኑ ሲያመልኩ መስማት እንዴት ደስ ይላል !! እግዚአብሔር ባሉበት ጌታ አብዝቶ ይባርካቸው እናንተንም ይባርካችሁ እንዲህ ያሉ የቀደሙ ዝማሬዎችን ስላካፈላችሁን 🙏🏽 በርቱ

  • @habteg.hawariat7980
    @habteg.hawariat7980 Před rokem +7

    ❤❤❤❤❤ከትዝታ ጋር ሰምቼ አልጠግበውም እግዚአብሔር አምላክ በያሉበት ይባርካቸው ፣የጀመሩትን ሩጫ የሚያስጨርስ ፀጋውን ያብዛላቸው ፤

  • @mekdeslemma2599
    @mekdeslemma2599 Před 10 měsíci +8

    እንኩዋን ድምጻቸዉ ፎቶዋቸዉ አንጀት ይበላል 1971 አቤት ስንቱ አለፈ

  • @thionlema7724
    @thionlema7724 Před 3 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል አሜን እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል

  • @birhanusolomon3217
    @birhanusolomon3217 Před rokem +7

    እግዚአብሔር ይባርካቸው ። ሁሌም ስሰማ አዲስ ነው ።

  • @binyamgirma6652
    @binyamgirma6652 Před rokem +6

    ይመሥገን,, እርሱ ደካሞችን አልጠላም,,ምሥኪኖችን አልጠላም!!!

  • @birhanusolomon3217
    @birhanusolomon3217 Před rokem +6

    እግዚአብሔር አምላክ ፀጋን ደራርቦ ይስጣቸውና ሕይወቴን በደንብ እንዲያዬዉ አድርጎኛል ። እግዚአብሔር ስሙ ይክበር !! ሀሌሉያ ።

  • @yonashailu
    @yonashailu Před 2 lety +9

    መንፈስን የሚያንፁ ዝማሬወች ተባረኩ

  • @ZinayePetrosGolle
    @ZinayePetrosGolle Před 5 měsíci +2

    ዘመን ተሻጋሪ ሕይወትን የሚያድሱ እና የሚባርኩ መዝሙሮች ጌታ ይባርካችሁ ።
    የዘማሪ ጋረደው አስፋው ላዳነኝ በፀጋው ምስጋና ይድረሰው የሚሉ ዝማሬዎችን ብትለቁ

  • @eyobgeteyoget6750
    @eyobgeteyoget6750 Před rokem +5

    If u experienced the Love of Jesus Christ like I did, you know you will never be the same again. Cannot wait to depart this filthy earth. Thank you for posting it.

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 Před 9 měsíci +5

    Jesus is the same yesterday today and for everr❤

  • @ZinayePetrosGolle
    @ZinayePetrosGolle Před 5 měsíci +2

    አሜን ማራናታ ለዚያ ቀን ያብቃን

  • @kesetemebrato5548
    @kesetemebrato5548 Před 4 měsíci +2

    አሜን አሜን አሜን❤

  • @tamrathailemariam5124
    @tamrathailemariam5124 Před rokem +3

    ኦ ያ ዘመን ቃል የለኝም ተባረኩ

  • @FikaduYonas
    @FikaduYonas Před 4 měsíci +2

    ህይወት ህይወት ይሽታል❤❤❤❤

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Před 2 lety +8

    Ohhh Amennnnnnn wow you took me back to my child age 😭😭😭😭😭😭

  • @eyobgeteyoget6750
    @eyobgeteyoget6750 Před rokem +4

    Unforgettable songs. Thank you

  • @israeltadesse2436
    @israeltadesse2436 Před rokem +9

    መሠረታችሁ ክርስቶስ ነዉ እንዴት ብሩካን ናችሁ ይህን ደረጀ ከበደ እንዴት ዘነጋ አሁን ካለበት የጥንቱን እንድያስብ ፀልይለታለሁ

    • @fdyfdy1392
      @fdyfdy1392 Před 3 měsíci +3

      ደረጀማ ለተጠቁት ቆመ እንደ ክርስቶስ ተከታይ ለምን እንደየአንዳንዶች ላለው መንግስት አላጎበደደም ነው?

  • @bogalenegussie
    @bogalenegussie Před měsícem

    ተባረኩ አንዴት ድንቅ ዝማሬ ነው ዛሬም እንደ ጥንቱ ናችሁ ❤

  • @aynalemyilma1426
    @aynalemyilma1426 Před 3 měsíci +2

    የሰበካ ፕሮግራሙ በእሁድ ቀን በፈረቃ ነበር በመሰረተ ክርሰቶስ የን ደግ ጊዜ አስታወሰኝ አመሰግናለሁ

    • @asinegaasinega
      @asinegaasinega Před 2 měsíci

      አብዛኛው፡ ቦታ እንደዚያ፡ ነበር። Christmas ተብሎ፡ ኘሮግራም አይዘጋም፡ ነበር።

  • @EThiopiaChristianTube
    @EThiopiaChristianTube Před 6 měsíci +3

    May God Bless you !!!!!!!!!!!!!!!!!

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Před 5 měsíci +2

    Egziabher yibarkachihu

  • @birukfekadu
    @birukfekadu Před 10 měsíci +1

    42፡15 ክብሩ ይስፋ ለመድኃኒዓለም

  • @gebretesfaye7565
    @gebretesfaye7565 Před rokem +4

    የጥንቱ የልደታ መካነ ኢየሱስ ቤተክርስቲያን መዘምራን ብታቀርቡ

  • @israelkorga9855
    @israelkorga9855 Před 2 lety +5

    ጌታ፡ይባርካችዉ።

  • @tedlasima8060
    @tedlasima8060 Před rokem +6

    BK Lyrics ጌታ ይባርክህ! ግሩም ስራ ነው የሰራኸው( ከነ lyrics post ማድረግህ:: ተባረክ!

  • @abejebelay8537
    @abejebelay8537 Před rokem +7

    Thank you for posting this timeless song! God bless you!

  • @aboneshayalnesh8408
    @aboneshayalnesh8408 Před rokem +1

    Amen eysuse meles new tebareku🙏🙏✋❤

  • @explorediscover7773
    @explorediscover7773 Před 2 lety +6

    This brings tears to my ears. God bless you MKC

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 Před rokem +1

    Geta yebarkachu yetsfu ejochi yebarku tabarkelo baunati sila kidusani Egzaber yemasgen baya giza baya zamane laegzaber so ale Egzaber yemasgen

  • @misganawbeyene692
    @misganawbeyene692 Před rokem +3

    Amennnnnnn Egziabher yibarkachihu.

  • @israelkorga9855
    @israelkorga9855 Před 2 lety +8

    የደብረዘይት፡ቃለሕይወት መዘምራን፡ቁ 1(የምድር፡ፍጥረታት፡በሙሉ፡)የሚለዉ።፡ካለ፡፡

  • @Dessme
    @Dessme Před 9 měsíci +2

    Awesome! What a memory, what a song, thank you!

  • @yegetahunagegnehu7317
    @yegetahunagegnehu7317 Před 7 měsíci +1

    Powerful, the gospel, Jesus!!!!!!!

  • @user-wj6sx6qb9h
    @user-wj6sx6qb9h Před 6 měsíci +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-kw7om7hl3p
    @user-kw7om7hl3p Před 2 měsíci +1

    May almighty God bless you ❤❤❤❤

  • @yonas.mengistu
    @yonas.mengistu Před rokem +3

    those amaizing and blessing mezmurs!!

  • @sophiegetachew5038
    @sophiegetachew5038 Před rokem +2

    Thank you for posting!!! Bless you!!!

  • @yetimworkkondale9593
    @yetimworkkondale9593 Před 7 měsíci +1

    It’s
    It’s wonderful songs May God bless you

  • @rebeccatadesse4024
    @rebeccatadesse4024 Před rokem +2

    Amen amen amen!!!

  • @solomonmesersha4938
    @solomonmesersha4938 Před rokem +3

    Amen
    Bless you

  • @thomaskemba40
    @thomaskemba40 Před 24 dny +1

    በእናንተ አገልግሎት ተሰርቻለሁ፡፡ ብዙ ኃላፊነት እያለባችሁ ፤ የተጣበበ ጊዜአችሁን ሰጥታችሁ ፤ የበረሃዉ ሙቀት ሳይበግራችሁ፤ በተጠራችሁበት ቦታ ሁሉ በአካል ተገኝታችሁ አገልግላችሁናል፡፡ ከልብ እወዳችኋለሁ፡፡ ዘመናችሁንና ትዉልዳችሁን እግዚአብሔር አምላክ ይባርክ፡፡
    “እግዚአብሔር ቅዱሳንን ስላገለገላችሁ እስከ አሁንም ስለምታገለግሉአቸዉ ፤ ያደረጋችሁትን ሥራ ለስሙም ያሳያችትን ፍቅር ይረሳ ዘንድ አመፀኛ አይደለምና፡፡ዕብ 6፡10 “እንዳለ የቃሉ አባት በልጁ በኢየሱስ ክርስቶስ ስም ዘመናችሁን የደስታና የተድላ ያድርግላችሁ፤

  • @wondimumehandis9767
    @wondimumehandis9767 Před 11 měsíci +1

    Amen tebareku

  • @eyerusalemalemneh1659
    @eyerusalemalemneh1659 Před rokem +2

    Be blessed for posting it, Thank you!
    It was what I was looking for.

  • @hiwotdagne2051
    @hiwotdagne2051 Před 2 měsíci +1

    Wow❤ thanks❤❤❤

  • @user-zl5rt3xf2z
    @user-zl5rt3xf2z Před 6 měsíci +1

    Amen

  • @samuelseyoum5785
    @samuelseyoum5785 Před rokem +2

    Wonderful songs

  • @raheltsehaye1852
    @raheltsehaye1852 Před 2 lety +3

    Tebareku

  • @user-cg9pd7gk3u
    @user-cg9pd7gk3u Před rokem +3

    ድሮ በልጅነቴ መዘምራን ሁኜ ስዘምረው የነበረ መዝሙር በመስማቴ የድሮ ፍቅር ❤ኣስታወሰኝ ጌታ ስሙ ይባረክ

    • @AbebeLema-qy1nz
      @AbebeLema-qy1nz Před 10 měsíci

      የዚህ ኳየር አባል ነበሩ?

    • @user-cg9pd7gk3u
      @user-cg9pd7gk3u Před 10 měsíci

      @@AbebeLema-qy1nz አልነበርኩም የሌላ ቤተ ክርስቲያን ኣባል ነኝ በካሴትም በቤተ ክርስቲያን ም እየሄድኩ እሰማው ነበርደ

    • @AbebeLema-qy1nz
      @AbebeLema-qy1nz Před 10 měsíci

      አመሰግናለሁ። ያንን ውብ የክርስትና ዘመን ኖሮ ለዚህ ጊዜ መድረስ መታደል ነው።

    • @AbebeLema-qy1nz
      @AbebeLema-qy1nz Před 10 měsíci

      አመሰግናለሁ። ያንን ውብ የክርስትና ዘመን ኖሮ ለዚህ ጊዜ መድረስ መታደል ነው።

  • @solomondebebe
    @solomondebebe Před rokem +1

    Thanks God bless you

  • @tsiondawit8140
    @tsiondawit8140 Před rokem +2

    Tebarek

  • @meem3233
    @meem3233 Před rokem +2

    God bless you

  • @asnakemekuria3732
    @asnakemekuria3732 Před rokem +1

    ተባረኩ

  • @ayalewtaddese326
    @ayalewtaddese326 Před 9 měsíci +1

    You nailed it!!!

  • @eteneshtefera5093
    @eteneshtefera5093 Před rokem +2

    ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @shallomandegna1720
    @shallomandegna1720 Před 2 lety +2

    we are waiting

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  Před 2 lety

      ነገ ይለቀቃል

    • @MM-yp5vj
      @MM-yp5vj Před rokem

      ሁሉን በእንባ ሰማሁ ,ሁሉም ዝማሬ ስለምንወደው ስለኢየሱስ ነዉ

  • @tesfatesfanich3766
    @tesfatesfanich3766 Před rokem +1

    Qaxilu ataqorxu andi tasifa yequraxa yatsnanale

  • @BirituSherera-rg5dh
    @BirituSherera-rg5dh Před 5 měsíci +1

    🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤

  • @user-vo2gb4cb3w
    @user-vo2gb4cb3w Před 6 měsíci +1

    Abteendtybarkal

  • @isaacadmassu6515
    @isaacadmassu6515 Před 7 měsíci +3

    መዝሙር በክብሩና በንጽህናው ከሙሉ ውበት ጋር

  • @user-ve9be3zm7n
    @user-ve9be3zm7n Před rokem +2

    ይቅርታ ተባረኩ

  • @FassilMelaku
    @FassilMelaku Před měsícem +1

    አዎ ኢየሱስ ለጥያቄ ሁሉ መልስ ነው

  • @yonashailu
    @yonashailu Před 2 lety +3

    የጂንካ ቃለህይወት #1 ካለ ብትጭኑት

    • @BKLyrics1
      @BKLyrics1  Před 2 lety +1

      እንፈልግና እንጭናለን። ተባረክ።