Video není dostupné.
Omlouváme se.

የካህኑ 9 ዓመት የጠቋር ፈተናዎች ለልጅ ልጅ የተላለፉ የቤተሰብ የውርስ ዛሮች Memehir Girma Wondimu 656

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 24. 05. 2024
  • የካህኑ ጠቋር ይገብርልኝ ለልጅ ልጅ የተላለፉ የቤተሰብ የውርስ ዛሮች Memehir Girma Wondimu Video 656#subescribe_now Join this channel to get access to perks:
    / @nkutamirtsion
    የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? Religious teaching by priest Girma Wondimu - የዘመኑ መንፈስ ምንድነው ? በቤተ እምነት ያለውን ሕይወት ስንመለከት መንፈሳዊ በረከትንና እውነትን የጥፋት ወኅኒ ቤት ለማድረግ መገፋፋት መተቻቸትና መቃወም እንደ አምልኮት እውቀት ይቆጥሩታል:: ከዚህም የተነሣ የቅዋሜ እንጀራ በልተህ የምትባርከው ነገር አይኖርም ብትባርክ እንኳን ቃሉ ከአፍህ ይወጣል እንጂ በውስጥ በኩል ያለው እርግማን ነው የቀደሙ አባቶቻችን ደክመው ብዙ ነገር ሰርተዋል እኛ ግን ምንም ወደ ሌለበት ምድረ በዳና ባዶ ወደሆነ ጊዜ እየሄድን ፍሬ አልባነትን በስፋት ይዘናል::

Komentáře • 248

  • @mamamin3122
    @mamamin3122 Před 2 měsíci +15

    እኔ ሙስሊም ነኝ እኝህን አባት በክፍ ሚያነሳ ልቡና ይስጠን።

    • @user-fd9gr1xd4l
      @user-fd9gr1xd4l Před 2 měsíci +1

      ተባረኪ❤

    • @AzmeraDimtsu
      @AzmeraDimtsu Před měsícem +1

      ጌታ መድሀኒ ኣለም ከክፉ ሁሉ ይጠብቅህ

    • @user-um2lb7ww4t
      @user-um2lb7ww4t Před měsícem +1

      ድግልማርያም ትጠብቅሽ❤❤ተባረኪ

  • @DawitTub.
    @DawitTub. Před 2 měsíci +14

    እግዚአብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባታችን

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 2 měsíci +28

    እረዳዉ ምሀበረ ቅዱሳን መቸይሆን ንስሀ ግቡ ጸልዩ የጸሎት ቤት በቤታቹሁ ስሩ የምትሉት እድሜ ለአባታችን ለመምህር ግርማ

    • @fyry8481
      @fyry8481 Před 2 měsíci

      ንቁ በማለዳ ተይዘናን😢😢

    • @user-cg7is4sl6r
      @user-cg7is4sl6r Před měsícem

      የኣባታችን ኣድራች ስጥኝ😢

  • @fevengetnet5352
    @fevengetnet5352 Před 2 měsíci +30

    እግዚአብሔር አምላክ ለአባታችን እድሜ እና ጤና ይስጥልን ፖሮግራሙን የምትከታተሉ እህት ወንድሞቼ ላይክ እና ሼር እናድርግ

  • @samuelmelkamu3000
    @samuelmelkamu3000 Před 2 měsíci +7

    ወ/ገብርኤል ነኝ በፀሎት አስቡኝ አባታችን

  • @senaittesfaye6461
    @senaittesfaye6461 Před 2 měsíci +5

    መላክ መንክራት። ግርማ ውንድሙ። በረከታችዉ የደረበን። ቬር❤ቬር❤ቬር❤ቬር❤ ላይክ❤ላይክ❤ላይክ❤አረጉ። ምመህርዬ። እመቤቴ ከን ❤ልጃ አልች ቅድሰ ሚካኤል አል❤

  • @fyry8481
    @fyry8481 Před 2 měsíci +10

    አቤቱ ጌታ ሆይ ቄስ የለ መለኩሴ የለ አቤት እግዚአብሔር አምላክ ይማረን አባታችን እግዚአብሔር አምላክ ይጠብቅልን

  • @user-gr8ml7ro8h
    @user-gr8ml7ro8h Před 2 měsíci +12

    አባዬ በፅሎት አስቦኝ ወለተ ጊዮርጊስ እሰከቤተሰቦቼ

  • @Aklilemaryam-ge7fg
    @Aklilemaryam-ge7fg Před 2 měsíci +10

    አይኔን ያመኛል አባቴ በጽሎት እስቡኝ እክሊለማርያም እድሜ ይስጥልን

    • @user-wg9ki3ms7k
      @user-wg9ki3ms7k Před 2 měsíci

      አይዞህ ፀበል ወይምየፀሎት ውሀ ቀበአ ቅዱስ እምነት በሀይላንድ አድርግና አስገባበት አይንህውስጥ ይሻልሀል ከልምዴነው አይኔን ጋርዶኝ ነበር እኔም

    • @finally7664
      @finally7664 Před 2 měsíci

      ፈጣሪ እና እመቤታችን ድንግል ማርያም ይድረሱልህ።።

  • @fairoozfairooz3607
    @fairoozfairooz3607 Před 2 měsíci +6

    ወለተማርያም ቸሩ እግዚአብሔር ሆይ ከታስርንበት እስራት በቸርነትህ ፍታን እድሜ ይስጥልን አባታችን

  • @haymanotmoges2386
    @haymanotmoges2386 Před 2 měsíci +8

    አ ባታችን ለእርሠወ እመብርሀን የሠማዩጌታ የአለሙ ቤዛ አለለወት አደለም ለራሠወ ለአለም እየተረፉ ነዉ በእድሜ በፀጋ ይኑሩልን❤❤❤❤❤አባታችን ረጅም እድሜ ይስጠወት ለእናተ የደረሰ አምላክ ለኛም ይድረስልን ወለተሠመአት ወልደመድን ወለተሠበት ወልደሠበት ገብረየሡስ ፍቅርተማርያም ብለዉ በፀሎተወት አስቡን እኛጋም የዛሩ የመተቱ መፈሶች አሉ የሚያውቅ የለም እኔም በእናተ ያደረአምላክ ስደቱን ምክንያት አርጐ አስተምሮኛል ክብር ምስጋና ይግባዉ

  • @user-ck2wo5vi5i
    @user-ck2wo5vi5i Před 2 měsíci +28

    እንካን ደህና መጣ አባታችን ለንይ ብቻ ነው እማይስማኝ ድምፅ የለውም😢

    • @Amhara817thelastgeneration
      @Amhara817thelastgeneration Před 2 měsíci +5

      ጠቋር አለ ማለት ነው ካልሰማሕ

    • @user-ts9nc5fv5f
      @user-ts9nc5fv5f Před 2 měsíci

      አሜን አሜን አሜን እግዚአብሔር ይመስገን ቃለ ህይወት ያሰማልን አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልኝ አባቴ ❤❤❤❤❤❤

    • @Free-hf8fc
      @Free-hf8fc Před 2 měsíci +2

      ድምፅ አለው

    • @user-of4pq7ce9p
      @user-of4pq7ce9p Před 2 měsíci

      እረይሰማልእኮድምፅአለው

    • @WorkeGelana-sv5if
      @WorkeGelana-sv5if Před 2 měsíci

      ​@@Amhara817thelastgeneration😮😮

  • @AsterWeldesilassie
    @AsterWeldesilassie Před měsícem +1

    እውነቱ ይህ ነው እግዚአብሔር ይመሰገን እድሜ ከጤና ጋር ይሰጥልን እ ባታችን ክህነትን እይፈራ

  • @brhangebremedhn1719
    @brhangebremedhn1719 Před měsícem +1

    ኣባታችንእግዛቢሄር እድመና ጤና ይስጥልኝ እግዛቢሄር ይመስገን👏🙏👏

  • @user-tt3jd4bk3n
    @user-tt3jd4bk3n Před 2 měsíci +2

    ወለተ ሰንበተ ነኝ ብጽሎት ሃሰበን አባታቹ❤❤😢😢😢😢😢

  • @amanuel5687
    @amanuel5687 Před měsícem +1

    ለናንተ የደረሰ እግዚአቢሄር አምላክ ለኛንም ይድረሰልን ለአባታችን የአገልግሎት ዘመንዎን ይባርክልን ያክብርልን አባቴ ይፍቱኝ

    • @ZerfnshHylgebrl
      @ZerfnshHylgebrl Před měsícem

      አሜን አሜንአሜንአባታችን ሺ አመት ኑርልን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 2 měsíci +2

    የእኔ አባት እግዚአብሔር እድሜሜና ጤና ይስጥወት

  • @me-12.abatie
    @me-12.abatie Před 2 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር አምላክ እድሜና ጤና ይስጥልን እንደነሱ ያሉ አባቶች አምላከ ቅዱሳን ያብዛልን👏👏👏💖💙

  • @sayedahmada17
    @sayedahmada17 Před 2 měsíci +2

    በረከታቸው ይደርብን
    የአባተቻችን

  • @tsionpetros4979
    @tsionpetros4979 Před 2 měsíci +2

    ቸሩ መድሀኒያለም ሙሉ ጤና ከረጅም እድሜ ጋር ያድሎት ኑሩልን❤❤❤

  • @sendomalakumalaku5713
    @sendomalakumalaku5713 Před měsícem

    ለአባታችን እድሜ ጤና ይስጥልን🎉🎉🎉🎉🎉

  • @besufikad8924
    @besufikad8924 Před 2 měsíci +3

    አባታችን ተጨንቀናል ወለተ አፀደማርያም ብለይ ይፀልዩልንነድሜና ጤና ይስጦት አሜን

  • @alexjijo9080
    @alexjijo9080 Před 2 měsíci +1

    እግዚአብሔር አብዝቶ አብዝቶ ይባርኮት የማቱ ስል እድሜ ይስጦት እዎዶታለሁ

  • @YeuwbdarTeshome
    @YeuwbdarTeshome Před 2 měsíci +1

    ለአባታችን እድሜና ጤና ይስጦት እናንተንያየ መድሀኒአለም እኔን እና ቤተሰቤን እንዲምረን ጸልዩልኝ

  • @user-yy2eb6fc2u
    @user-yy2eb6fc2u Před 2 měsíci +1

    አባታችን በድሜ በፀጋ ቸሩ መድሀኔአለም ይጠብቅልን❤❤❤👏👏

  • @habtamzemene7494
    @habtamzemene7494 Před 2 měsíci

    እድሜና ጤና ይስጥዎት አባ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 2 měsíci

    አባይዬዬዬዬ:ከኔእድሜ:ቀንሶይስጥልኝ:ኑሩልን:በፀሎትአስቡኚ:ወለተኪዳንነኝ:ከስደትተመልሺ:እሰከማገኝዎት

  • @gedamneshferede9318
    @gedamneshferede9318 Před 2 měsíci +3

    አባታችን ፀጋው ያብዛሎት እድሜና ጤና ይስጦት

  • @shewakenafeleke7812
    @shewakenafeleke7812 Před 19 dny

    መላከ ምንክራት ግርማ ወንድሙ እድሜና ጤና እመኝልዎታለሁ። ስማቸውን ሳልጠቅስ ቄሱ በቅርብ አውቃቸዋለሁ ለረጅም አመታት ሲሰቃዩ የቆዩ አባት ናቸው። እዚህ ቦታ ፈቃዱ ሆኖ ተፈውሰዋል፣ከተፈወሱ በኃላም በተደጋጋሚ አግቻቸው ጠይቄአቸው ከፈውሱ በኋላ ሙሉ ጤነኛ ናቸው። እኔም በእውነት ለረጅም ዓመታት ትምህርተዎንም አዳምጣለሁ አያለሁ በአካልም ከሐገር ውስጥና ከሐገር ውጭ የፈውስ ስነ ስርአቱን ተከታትያለሁ። እውነቱ 100% ከእግዚአብሔር የተሰጠ ስጦታዎ ነው። እድሜና ጤና እመኛለሁ ፀጋውን ፈጣሪ ይጨምርልዎት።

  • @AnanjSnje
    @AnanjSnje Před 2 měsíci +1

    አባታችን እንኳን ደሕና መጡልን ይፍቱን በመንፍስ ቅዱስ አሜን አይርሱን በፀሎት ❤❤❤

  • @marthahagos1762
    @marthahagos1762 Před 2 měsíci

    Aba Girma shikor newih nberulna❤❤

  • @getehailu4694
    @getehailu4694 Před 2 měsíci +1

    ለናተ የደረሰ ለኛም ይድረስልን ቅዱስ መፈስ አይለየን አባታችንን እድሜ ይስጥልን

  • @kwkw2678
    @kwkw2678 Před 2 měsíci +1

    አቤቱ አምላከችን አንታው ማራን እንጂ እኛማ ያአገንት ማጨወቻ ሆናነል በታላይ ወደ አርሲ ያለው ህዝብ አባ አምላከ እስራኤል ምህራቱን ይለክልን

  • @brhinfirst5218
    @brhinfirst5218 Před 2 měsíci +1

    ኣባታችን እንካን ደህና መጡ እባክዎት በጸሎቶዎን ያስቡን ረጂን እድሜ ከጤናጋ ይስጥዎት።

  • @azebshewa6197
    @azebshewa6197 Před 2 měsíci +1

    ጸጋዎ በረከቶ ይደርብን ። መቼስ እናውቀዋለን ግን በየትኛው ጥንካሬያችን ያን እርኩስ እናሸንፈው ። እድሜ እና ጤና ይስጠዎት

  • @askalemariyam8253
    @askalemariyam8253 Před 2 měsíci

    Abbatachn edemena tenan yestln❤❤❤❤❤

  • @asedMariyame
    @asedMariyame Před 2 měsíci +2

    የኛ እንቁ አባት እንኳን ደህና መጡልን❤❤❤እረጅም እድሜ ከጤና ጋር ይስጥዎት❤❤❤ በእውነት እኛንም ቸሩ መድሀኒአለም ከእስራታችን ይፍታን❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

    • @seran_tube
      @seran_tube Před 2 měsíci

      Asede Mariyam pls Aba yet inda ma_gegnachew nigarign pls

  • @seltantesfamariam8248
    @seltantesfamariam8248 Před 2 měsíci +1

    እንኳን ደህና መጡ አሜን

  • @user-ff8zm1eq1j
    @user-ff8zm1eq1j Před 2 měsíci +2

    እንኳን ደና መጡ አባታችን🙏🌺

  • @genetdesta2704
    @genetdesta2704 Před 2 měsíci +1

    አባታችን እድሜ እንደማቱሳላን ያድልልን

  • @saraethiopi9378
    @saraethiopi9378 Před 2 měsíci

    የኔባት እግዚአብሔር ይጠብቅወት ❤❤❤

  • @banchiyehugelana3738
    @banchiyehugelana3738 Před 2 měsíci +1

    አሜን አሜን አሜን አባታችን ❤❤❤

  • @leouleleoule5037
    @leouleleoule5037 Před měsícem

    እግዚአብሄር ይርዳዎ ! ግን ትውልድ እየተረዳዎ ስለሆነ አንድ ቀን ደስ እንደሚል ተስፋ አለኝ::

  • @eyerusalembogale605
    @eyerusalembogale605 Před 2 měsíci

    አባቴ እድሜና ጤና ይስጥልን ሺ አመት ኑሩልን ወለተ ስላሴንና ቤተሰቤን በፀሎት አስቡን አሜን

  • @user-cx1wm8wv1x
    @user-cx1wm8wv1x Před 2 měsíci

    አባቴ እድሜ ከጤና እግዚአብሔር አምላክ ይሰጦት በረከቶን ይድረሰን አሜንንን🙏❤🙏

  • @nebgeb283
    @nebgeb283 Před 2 měsíci

    እግዛኣብሔር ይመስገን ረጅም እድሜና ጤና ይስጥልኝ ኣባታችን

  • @user-rx5ym8wi7q
    @user-rx5ym8wi7q Před 2 měsíci +1

    እንኳን ድህና መጡ ኣባታችን ❤❤❤

  • @user-ip7iz4qg7e
    @user-ip7iz4qg7e Před 2 měsíci

    አባቴ መምህር ግርማ ዘመኖትን በሞላ እግዚአብሔር ይባርከው እረጅም ዕድሜና ጤና ይስጦት

  • @debritutulu5126
    @debritutulu5126 Před 2 měsíci

    ዉይ አባቴ ኑሩልኝ እግዚያአብሔር እረጅም እድሜ እና ጤና ጋር ይሰጥልኝ ግን መች ነው ማግኛችሁ ❤❤❤

  • @IQuality-vp3cx
    @IQuality-vp3cx Před 2 měsíci

    Amen Amen Amen Amen Amen ❤❤❤❤❤

  • @user-eg1dd7jh2d
    @user-eg1dd7jh2d Před 2 měsíci +1

    እካን በድህናን መጡ የኔአባት

  • @ayuwwuwhhwsus3495
    @ayuwwuwhhwsus3495 Před 2 měsíci

    የሰው እመም ያልገባቸው መያዛቸውን እማያምኑ ልቦና ይስጥልን አባታችንእድሜና ጤና ይስጥልን የአብረሀሙ ስላሴ🙏🙏🙏💚💛❤

  • @michaelkidane6578
    @michaelkidane6578 Před 2 měsíci +1

    Amen 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏 🙏

  • @Eskiyalfyalefal
    @Eskiyalfyalefal Před 2 měsíci

    አባታችን የኛ እንቁ እረጅም እድሜ ይስጥልን በፀሎት አስቡኝ ወለተ ሰንበት

  • @MaryeTegento
    @MaryeTegento Před 2 měsíci +2

    አባታችን እግዚአብሔር ፀጋዉን ያብዛልዎት አዲስ አበባ ዉስጥ የምትኖሩ ሰወች አባየሚያገለግሉበትን ቦታ ንገሩኝ❤❤❤❤❤❤❤

    • @michaelkidane6578
      @michaelkidane6578 Před 2 měsíci

      America Las Vegas nachew now

    • @MaryeTegento
      @MaryeTegento Před 2 měsíci

      @@michaelkidane6578 ኢትዮጵያ አይመጡም እዴ

  • @yahawiadenay9438
    @yahawiadenay9438 Před 2 měsíci

    ርዥም እድሜ ይስጥልን አባታችን ድንግል ማርያም ከፊትዎት ትቅድሙሎት።🤲🤲🙏

  • @kidanetekle5831
    @kidanetekle5831 Před 2 měsíci

    Abatatene Keber yestelene Amelake Kale Hiwot yesemalene

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před 2 měsíci +1

    🙏🙏🙏Abate ba tsaloti asibuny walatta sanbat hi balalo

  • @Orthodoxlikemaew
    @Orthodoxlikemaew Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን አባታቸን በረካቱን ያሳደረበን አሜን አሜን አሜን 🙏 🙏 🙏

  • @user-ok1bt6wx1g
    @user-ok1bt6wx1g Před 2 měsíci

    እንኳን በሰላም መጡልን አባታችን

  • @mehazahailu1578
    @mehazahailu1578 Před měsícem

    አባቴ ምን ላድርግልዎ እድሜ ጤና ፀጋ ፀጋ ፀጋ ብዝት ያድርግልዎ

  • @HappyFamily-pn8hb
    @HappyFamily-pn8hb Před 2 měsíci

    መምህርዬ የአገልግሎትዋን ዘመን ይባርክልዋ ከነመላዉ ቤተሰብዋ🙏🏾

  • @Free-hf8fc
    @Free-hf8fc Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ፀጋውን አብዝቶ ይስጥልን

  • @abebaembiale3452
    @abebaembiale3452 Před 2 měsíci

    አባየ ይፍቱኝ ፅጋውን ያብዛለወት አሜን አሜን አሜን

  • @tsehaytsedu4744
    @tsehaytsedu4744 Před 2 měsíci

    አባቴ በፀሎቶ ያስቡን አፀደ ማርያም አና ሀይለ ገብርኤል

  • @misrakasmare136
    @misrakasmare136 Před 2 měsíci

    አባየ ረጂም ዕድሜና ጤና ይስጥልኝ በፀሎትዎ ያስቡኝ

  • @eleniargawalemayehu2828
    @eleniargawalemayehu2828 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን።

  • @user-qv4zp1fm1n
    @user-qv4zp1fm1n Před 2 měsíci

    እንኳን ደና መጡ አባታችን አሜን፣🥰🥰🥰🙏🙏🙏🙏

  • @user-vy1ux5vl1y
    @user-vy1ux5vl1y Před 2 měsíci

    አሜነ አሜን አሜንን❤❤❤ አባታችን ፈጣሪ እድሜ ይስጥል አባታችን እልልልልልልልልልልልልልልልል👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @yemanesolomon5286
    @yemanesolomon5286 Před 2 měsíci

    ኣሜን ኣሜን ኣሜን

  • @Rama-qw5dw
    @Rama-qw5dw Před 2 měsíci

    ❤❤አባታችን መምህራችን ❤❤ሽ አመት ኑሩልኝ

  • @yosephmersha7885
    @yosephmersha7885 Před 2 měsíci

    አባታችን ፈጣሪ ፀጋውን ያብዛሎት ረጅም ያገልግሎት ዕድሜ ይስጥልን አሜን አሜን አሜን

  • @ameehailu
    @ameehailu Před 2 měsíci

    አባታችን እማምላክ ትጠብቅኦት እኔም የምድንበት ቀን እማምላክ ትርዳኝ

  • @user-cm5gv9yn2p
    @user-cm5gv9yn2p Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አባታችን እድሜና ጤና ይስጥልን

  • @WudeYemariyamLj
    @WudeYemariyamLj Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜ እና ጤና እግዚአብሔር ይስጥልን❤❤❤❤❤❤

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 měsíci

    አባታችን አሜን አሜን አሜን 🙏🙏
    🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @user-qm2gv7zl7n
    @user-qm2gv7zl7n Před 2 měsíci

    መምህር ቃለሂወት ያሰማልን በድሜ በፀጋ ያኑርልን😊

  • @user-fc8bn7dp5q
    @user-fc8bn7dp5q Před 2 měsíci

    Egziabher yimesgen abatachin Memhr Girman Egziabher edimewun twnawun twnawun abzto yistlin egnanim besidet yalenewun lehegerachin ena lezih fewus yabkan Amen Amen Amen 🙏🙏🙏❤️♥️♥️

  • @user-wt4nw9xs1n
    @user-wt4nw9xs1n Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን ሺአመትያኑርልን

  • @Medehaneyalem27
    @Medehaneyalem27 Před 2 měsíci

    ♥️🥰 Egzeabehare yemasgan!!!🥰♥️ ewnatun new aganet mindra habesha kifu shangay, matatana,.kinatana wazata nachew👏👏👏👏💯💯💯

  • @KsakpksaKsakpksa-qd2eh
    @KsakpksaKsakpksa-qd2eh Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን አሜን
    እልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልልል 👏👏👏👏👏👏👏👏

  • @user-yw7yx4ic6w
    @user-yw7yx4ic6w Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን እንኳን ደህና መጡ አባታችን እድሜዎትን ያርዝምልን በርከትዎ ይዴርብን አሜን❤❤❤❤❤

  • @FikerAlemayehu-tm2rd
    @FikerAlemayehu-tm2rd Před 2 měsíci

    Yena Aebat Eqon Dena metu ❤❤❤

  • @AlemSamuel-zx9wz
    @AlemSamuel-zx9wz Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጥዎት አባቴ ❤❤❤❤

  • @አነዘ-ክርስቶስ
    @አነዘ-ክርስቶስ Před 2 měsíci

    የኔ አባቴ ጸጋኡ ያብዘሐልኹም❤🎉

  • @bestofever18
    @bestofever18 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን ❤❤❤❤❤❤

  • @edesedes1676
    @edesedes1676 Před 2 měsíci

    አባት አለምዬ እግዚአብሔር እድሜ ጤና ይስጦት

  • @selamzerga-ub4ud
    @selamzerga-ub4ud Před 2 měsíci

    እባታችን እድሜ ከጤና ጋር ይስጥልን ኑሩልን ከኛ እድሜ ይጨምሩሎት ትውልድ ይዳን አልቀናል በስው ከፍአት ባዳቤሎስ አስራር የሚያድርጉ በስፍ ክፍአት የምያስቡ ልቦና ይስጣቸው

  • @bertyeshet3752
    @bertyeshet3752 Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ይመስገን እፁብ ድንቅ ነው አባታችን ለዘላለም ይኑሩልን

  • @SinkeYami
    @SinkeYami Před 2 měsíci +1

    Hunkan baa salme matulen abatachin❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-fu5kv1fh6l
    @user-fu5kv1fh6l Před 2 měsíci

    አባታችን እንኳን በሠላም መጡልን በረከተዎ ፆለተዎ አይለዮን✝️🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🤲🥰❤❤❤❤

  • @abevaabeva5525
    @abevaabeva5525 Před 2 měsíci

    አሄቀን ናፈቀኝ አባቴ እድሜይስጦት

  • @user-ks7ok6co9m
    @user-ks7ok6co9m Před 2 měsíci +1

    እህህህህህህህ 😢😢😢😢😢

  • @user-sh8cv1pg5b
    @user-sh8cv1pg5b Před 2 měsíci

    እግዚአብሔር ሆይ ማረን

  • @ኪዳነምህረት9930
    @ኪዳነምህረት9930 Před 2 měsíci

    🌿🌹ቃለ ህይወት ያሰማልን 🌹🌿
    🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿🌿🌿
    🌿🌿🌿🌿🌹🌹🌹🌿🌿🌿🌿
    🌿🌿🌿🌿🌿🌹🌿🌿🌿🌿🌿

  • @user-yt5nz6rf9q
    @user-yt5nz6rf9q Před 2 měsíci

    አባታችን እድሜና ጤናይስጥልን በፀሎት አስብይ አስካለ ማርያም❤❤❤❤❤😢😢

  • @tsehyneshhaile8845
    @tsehyneshhaile8845 Před 2 měsíci

    🙏🙏🙏🙏

  • @user-qm4vj2sd2g
    @user-qm4vj2sd2g Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አ👏👏👏👏👏👏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏🙏❤💚💚💚💚💚💒💒💒💒💚💚💚

  • @user-rf2hb6sm8t
    @user-rf2hb6sm8t Před 2 měsíci

    enkan Baselm Metulen Abatachen

  • @serkalemdejen250
    @serkalemdejen250 Před 2 měsíci

    አሜን አሜን አሜን