እንግሊዝ ወደ ፍፃሜ አለፈች። አዳዲስ የዝውውር መረጃዎች የሀሙስ ስፖርት ዜና ሐምሌ 04/2016 | Mensur Abdulkeni | Bisrat sport

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 9. 07. 2024
  • #ethiopian_sport_news #sport_news_today #ስፖርት
    አዲስ ስፖርት በየደቂቃው ትኩስ ትኩስ እግርኳሳዊ መረጃዎች የሚያገኙበት !
    ➮የሃገር ቤት ትኩስ ትኩስ መረጃዎች
    ➮የአውሮፓ ታላላቅ ሊጎች ሙሉ መረጃ
    ➮የዝውውር ዜናዎች
    ➮የጨዋታ ውጤቶች
    ➮እግርኳሳዊ ትንታኔዎች
    ሁሉንም በአንድ ቦታ
    Addis sports is a CZcams channel where you get the latest football news every minute!
    ➮Ethiopian football news
    ➮ Full information on the major European leagues
    ➮Transfer News
    ➮ Game results
    ➮Football analysis
    All in one place

Komentáře • 50

  • @endristube2988
    @endristube2988 Před 14 dny +10

    ሰላም አድስ እስፖርቶቺ እንድሪስ ይማም ነኚ ከሳውድ ከመካ ያውሮፖ ዋንጫ እሁድ ፍፃሜውን ያገኛል ትናትና እንግሊዝ የተሻለ እንቅስቃሴ አሳይተዋል ቢሆንም ዋንጫውን እስፔን የሚያነሳ ይመስለኛል

  • @mengiste8990
    @mengiste8990 Před 14 dny +2

    ፋአድዬ ሠላምነው :------- አየሕ አይደል ግምቴን እንግሊዝ አሸነፈች አሁን ጠብቅ እሁድ ይድረስ ታያላችሁ እንግሊዝ ዋጫውን ይበላል ለሽልማቱ እንደምትጠራኝ አምናለሁ መንጌ ዲባባ ነኝ ከአዳማ ።

  • @DelelegnElias
    @DelelegnElias Před 14 dny +1

    ሠለም ሠለም በያለችሁበት ሠለመችሁ ብዝት ይበልልኝ ውድ የእንግሊዝ ዳጋፊዎችን እንኳን ዳስ አለችሁ ለመለት እወዳለሁ ዳሉ ነኝ የማንቼ ከሰውዝ አፍርካ ፕሪቶሪያ እንግሊዝ ዋንጫውን ተነሰለች አድስ ስፖርት ከለ ሁሉም አለ መልካም ቀን ተመኛሁለችሁ❤❤

  • @abdu9610
    @abdu9610 Před 14 dny +1

    ሰለም ሰለም ፉዓዴ ተጨዋቾቹ ወዴ ሰዑድ ስመጡ ለምን እንደሆና አለዉቅም እዝህ ስደረሱ ብዙም አይደሉም በተረፋ በርተ አድናቅ ነኝ

  • @user-om3mu5lp4k
    @user-om3mu5lp4k Před 14 dny +1

    ሰለም ሰለም አድስ ስፖሪቶች እንዴት ናችሁ የአሮፓ ዋንጨ ፍፃሜ ደሪሶል ወንጨውን መን እንዴምበለ መገመት ይከብዳል ከሮድሪና ከፎዴን መንን እንደምደግፊ ግረ ገብቶኛ ግን እደ አጨወዎቱ ብሆን ወንጨው ለእስፔን ይገበል ድል ለእስፔን ታገኝ የስቲው ከሰውዝ አፊሪከ ትመቸኛሌህ እነመሰግነሌን በሪታ ፎአድ ❤❤❤❤❤❤❤

  • @solomongobana5107
    @solomongobana5107 Před 14 dny +1

    ፎአዴ ለአድማጮች እና ለስራ ባልደረቦቻቸው ሰላም ይሁን እንግሊዝን በልደግፈውም የአርሰናል ተጨዋቾች ስላሉበት ደስ ብሎኛል ድሉን ለሳካ ሲል ለእንግሊዝ ተመኘሁ ምን ጊዜም አርሰናል።!!!!

  • @ErmiyasBirhanu
    @ErmiyasBirhanu Před 14 dny +1

    Selam Selam Adis selamachu yebza ermi negn ke Aseb tefri betam mert nachu bertulgn

  • @TasbayeErgudo
    @TasbayeErgudo Před 14 dny +1

    ሰለም ፍአዴ እንዴት ናቹ ተስፋዬ ኤርጉዶ ነኝ ከደቡብ አፋሪከ እንግሊዝ ለዋንጫ መድረሰዋ ደስብሎ ኛል

  • @Yinebebterfo
    @Yinebebterfo Před 14 dny +1

    ሰላም ፋአዴ እንኳን በደህና መጣህ ስለመጣህ ከልብ ደስ ብሎኛል ወደ ሃሳቤ ስገባ የእንግሊዝ ብሔራዊ ቡድን እንዲ ተንገዳግዶ ዋንጫ ከወሰደ እግርኳስ ፍትዊ አይደለም ማለት ነው ዋንጫውን መውሰድ ካለባቸው የስፔን ብሔራዊ ቡድን ነው መውሰድ ያለባቸው በተረፈ አሪፍ አቀራረብ ነው በርታልኝ የዘውትር አድማጭህ ይነበብ ተርፎ ነኝ ከዚሁ ከአ.አ ወርቁ ሰፈር Glory Glory Man.Utd ❤❤❤

  • @Fetahunadane
    @Fetahunadane Před 14 dny +1

    ሠላምህ ይብዛልኝ ፉአዴ ተደሰትሁ የጥቁር አዝሙዱ ሳካ ደጋፊ ነኝ ተደስቻለሁ ደስ ይበልህ እወድሃለሁ ፈንታሁን ነኝ ከሶማልያ

  • @solmanuntd6930
    @solmanuntd6930 Před 14 dny +2

    ሰላም ቤተሰብ ደብ ብሎኛ እንኳን ደስ አላቹ አመቱን ሙሉ በእግር ኳስ እምታስደስተኝ አገር እግሊዝ ለፍፃሜ በመድረሷ ደግሞ ዋንጫውን ትበላዋለች ሰለሞን ነኝ ከኳታር

  • @teddyandargie8324
    @teddyandargie8324 Před 14 dny +1

    ሰላም ፉዋዶ አቀራረብህ በጣም ያምራል በርታ ቴዲ ነኝ ከወልመል መስኖ ፕሮጀክት

  • @Mana-fp1ct
    @Mana-fp1ct Před 14 dny +1

    ሳላም ሳላም አዲስ ስፖርት melese shamiso ናኝ ካ suthe Africa ኢንግላንድ ባማሻናፉአ ዳስ ብሎኛል ባርታ

  • @WerknDesta
    @WerknDesta Před 14 dny +1

    ብቻ የውጭ እስፖርት ነው ምታበዛው አንዳዴ አትኩር በርታ ጥሩ ነው

  • @DasetaRametu
    @DasetaRametu Před 14 dny +1

    ሰላም ፉአዴ. ዞኦትር አድመጪ ድምፂህ ዬብነ ሱስ ሆኖብኝል በጠም ነው ምዎድክ ኑርልኝ ስሜ ደስታ ረመቶ❤❤❤

  • @Tube-fl8xu
    @Tube-fl8xu Před 14 dny +1

    አንቺን ከጉዳት ነፃ አድርጎ ያቆይልን ዘንድ እንመኛለን ኮቢ ማይኖ ... ❤🔥 ሙሄነኝ የስማዳው ከሳውዲ

  • @KebruAbebeKebrbe
    @KebruAbebeKebrbe Před 14 dny +1

    ክብሩ አበበ ከሰውዝ አፈሪከ የኛ ምረጨችን አንቴ ብቸነወ እነመሰግነሌን🙏🙏🙏🙏🙏🙏

  • @FikerabretenaldoMulu
    @FikerabretenaldoMulu Před 14 dny +2

    ሰላም ሰላም አዲስ እስፖርት እና ፉሃዴ እንዴት አደራችሁ ዛሬ በጣም ነው ያዘንኩት ምክኒያቱም ኔዘርላንድ ከፍፃሜ ስለቀረች !!! ስለ ቼልሲ ምን አዲስ ነገር አለ ፉሃዴ ( ፍቅረ-አብ ሬተናልዶ ተሬ ነኝ ከአላባ ቁሊቶ የበርበሬዋ ከተማ።)

  • @AbuMuaz-sh9mq
    @AbuMuaz-sh9mq Před 14 dny +1

    አዲስ ስፖርት ፉአዴ የመረጃህ ጥራት ይለያል ስለመረጃህ እያመሰገንኩኝ እንዲህ አልኩ ከ 18 አመት በፊት ጀምሬ በኳስ አለም 2 አገሮች እወዳለሁ የሊዮን አገር አርጀንቲናንና ከዋክብቶቹን ስፔንን ለፍፃሜ ስለደረሱ ደስ ብሎኛል የሜሲና የላሚን ያማል አድናቂ አቡ ሙአዝ ከሳኡዲ

  • @abmdia6234
    @abmdia6234 Před 14 dny +1

    ፉዌ አንደኛ ታታሪነትህ በጣም ይመቸኛል የትም ሡቅ የለህም ወደ ሀሳቤ ስገባ