ድንግል ማርያምን ያቃለለ ማነው ኦርቶዶክስ መልስ ካላት እኛም ጥያቄ አለን፡፡ ክፍል 3

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 12. 09. 2024

Komentáře • 125

  • @yodeteyodete4207
    @yodeteyodete4207 Před 4 lety +17

    ከዛሬ ሁለት አመት በፊት በጥላቻ ነበር የምመለከተው ይሄንን ቪድዮ ዛሬ ግን ጌታ አይኔን አበራልኝ

    • @gracycharislaughs
      @gracycharislaughs Před 3 lety

      😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓😓

    • @addiswassie8467
      @addiswassie8467 Před rokem

      Amen Amen

  • @heleneshetu2645
    @heleneshetu2645 Před 7 lety +8

    ተባረኩ ፀጋ ይብዛላችሁ።

  • @myyeshua6804
    @myyeshua6804 Před 7 lety +5

    Wowwwwwwwww great teaching

  • @lidyaulia8810
    @lidyaulia8810 Před 7 lety +7

    ተባረኩ ጸጋውን ያብዛላቹ እንደዚ እውነት እውነቱ ነገሩን ክብር ሁሉ ለእርሱ ይሁን!!!!

  • @kdoeeemkekeke2809
    @kdoeeemkekeke2809 Před 7 lety +7

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ የሴጣንን ስራ ገለጣችሁት በፀሎት ከጎናችሁ ነኝ እግዚአብሔር ኦርቶዶክስ ቤ/ክንን ይባርክ

  • @blackandwhite6206
    @blackandwhite6206 Před 7 lety +17

    ትውልድን የሚታደግ ትምህርት ክርስቶስን የሚገልጥ እስከመቼ ክርስቶስ ተሸፍኖ ይኖራል እ/ር ይባርካችሁ።

  • @iamfree347
    @iamfree347 Před 6 lety +3

    Tebareku menem enkene yelebachhume

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před 2 lety

    ኤሬ አባ ፅጋ በፅጋ፤በረከት በበረከት ይሁን

  • @MimiMimi-lw6lr
    @MimiMimi-lw6lr Před 7 lety +3

    እግዚአብሔር ይባርካችሁ
    ከዚህ በበለጠ ያብዛችሁ

  • @temesgenreta8899
    @temesgenreta8899 Před 2 lety

    ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ይባርኮት የጌታ ልጅ

  • @AmanAman-uy3uh
    @AmanAman-uy3uh Před 6 lety +5

    ማርያምን ያለ ስሟ ስም ያለ መዓርጓ መዓርግ እየሰጡ ኣምላክ ኣደረጓትቭ

  • @updates4943
    @updates4943 Před 8 lety +7

    Thank you for opening many eyes, As it is written -the Gospel shall be Preached to all nations ! Unfortunately, Ethiopia was preached first but he Devil twisted it....Keep your good work. God bless Ethiopia!

  • @KeneanMinshr-ql6zc
    @KeneanMinshr-ql6zc Před rokem

    ጌታ ብርክ ያድርጋቹ ጌታ ኢየሱስ በሁሉ ነገር ይርዳቹ

  • @nanaattar9623
    @nanaattar9623 Před 7 lety +2

    ተባረኩ ተባረኩ ፀጋው ይብዛላችሁ

  • @bekelelemma4219
    @bekelelemma4219 Před 6 měsíci

    ተባረኩ ጸጋውን ያብዛላቹ

  • @kalimusegazu9722
    @kalimusegazu9722 Před 4 lety +2

    Geta yebarekchu lezelalm wangelchan gn alemn yezoral eyesus geta nw

  • @alemgashawu5984
    @alemgashawu5984 Před 7 lety +7

    ትወልድ ንቁ ፅጋው ይብዛችው
    እውነት አርነት ይወጣል

  • @dawitsalehegn9024
    @dawitsalehegn9024 Před 7 lety +5

    geta eysu zamachu hulu ebark

  • @mesikonjo905
    @mesikonjo905 Před 7 lety +5

    tebareku xegaw yebzalachu

  • @biniamtesfahun5663
    @biniamtesfahun5663 Před 2 lety

    እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ የአባቶችን ልብስ ስለለበስክ አባት የሆንክ አይምሰልክ ቀባጣሪ እርኩስ መንፈስ

  • @amdebelongstojesusamde955

    Geta yebarkachu kedusan yeteshefenewun geletut tebareku

  • @tsegrdamesfintwarda851

    ለመናፍቃን ጀሮየለንም በመጨረሻው ዘመን ተኩላወች ይመጣሉ እንዳንተ ያሉ ልባቸው በሠይጣን መደርያ ለገንዘብ የመለስ እርኩስ የቤተክርስትያን ትምህርት ተምሮ ለሚመነፍቅ እግዚአብሄር እራሳቸውን የሚያዮ እግዚአብሄር ያቅላቸው መምህሬ ቃለ ህይወት ያሠማልን ለመናፍቃን በቂመልስ ስለሠጡ

  • @eliasji6862
    @eliasji6862 Před 7 lety +2

    Geta yebarkachu. Getan yemisebk hulem yesededal yewaredal kezim yebase yedersbetal gen demo besemaybet telk bota alen

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk Před měsícem

    Eyesus

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk Před měsícem

    Tabaraku

  • @SurafelTedros-je1pp
    @SurafelTedros-je1pp Před 9 měsíci

    👏👏👏👏

  • @hanabeshu116
    @hanabeshu116 Před 7 lety +2

    እውነት.እውነት.ነው.ና.በረቱ.የጌታ.ወንጌል..የስበክ.አሜን.አሜን.ተባረኩ

  • @hirutbogale9774
    @hirutbogale9774 Před 6 lety +1

    Tebarekulign. Wendimoche

  • @HhecGuihcc
    @HhecGuihcc Před 7 lety +3

    gata zimnachhe yebarke tigawin ybzalch tibarkew

  • @user-nz4vi1fg6o
    @user-nz4vi1fg6o Před 8 měsíci

    መፅሀፋ የት አገኛለው(ከመጋረጃው በስተ ጀርባ)

  • @haime508
    @haime508 Před rokem

    ❤❤❤

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk Před měsícem

    ❤❤❤❤❤

  • @meheretabfekede4489
    @meheretabfekede4489 Před 5 lety +2

    Jesus is lord.

  • @aberhammelke7796
    @aberhammelke7796 Před rokem

    Lebona yestho

  • @derejemaru8305
    @derejemaru8305 Před 7 lety +3

    በመጀመሪያ የኦርቶዶክስ ልብስ አውልቃችሁ መጠየቅ የምትችሉት የኦርቶዶክስ ቀኖናና ዶግማ ሰመጠቀም ኦርቶዶክስ በመምሰል አታጭበርብሩ ሊጠበብት ዘርሁን የኦርቶዶክስ የቁርጥ ቀን ልጅ ነው እናተ መናፍቅ ናችሁ እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 Před 5 lety +2

      ስለአላፊው ጨርቅ(ልብስ) የምታወራ ፣ እግዚአብሄር ስለማያውቀው ቀኖናና ዶግማ የምታወራ ከ መፅሀፍ ቅዱስ እውነት ይልቅ ማን እንደፃፈው የማይታወቅ ውሸት የመረጥክ መናፍቅ አንተ ነህ

  • @nahomayalew485
    @nahomayalew485 Před 7 lety +1

    እግዚኤአብሄር ልቦና ይሰጣችሁ፡፡ ይህን የምተሰሙ ወገኖች ይህ አይድነቃችሁ ምክንያቱም ይህ ይሆን ዘንድ ግድ ነው፤ አይደለም እነዚህ ተራ መረጌታዎች ጳጳሳትም ወደነዚ ቡድኖች ሊቀላቀሉ ይችላሉ ጌታችን መድኃኒታችን ኢየሱስ ክርሰቶስ የዘመኑ ፍፃሜ ሲደርስ ይህ ይሆን ዘንድ ግድ እንደሆነ ተናግሯልና፡፡(ማቴ 24፡24) ዋናው ነገር “እሰከ መጨረሻው የሚጸና ግን እርሱ ይድናል” (ማቴ 24፡13) እግአብሄርን የትንቢት መፈፀሚያ አታድርገኝ ብሎ መለምን ግን የዘወትር ፀሎታች ሊሆን ይገባል፡፡

    • @etyealemi2219
      @etyealemi2219 Před 6 lety +3

      A T እስከመጨረሻ የሚፀና ያለው እንደዚህ አይነት ክህደት ጭምልቅልቁ የወጣ እምነት አይደለም።ክርስቶስን በማመን የሚፀና ይድናል ነው የሚሉት ።የማይገናኝ አታገናኚ ።

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 Před 5 lety

      ጅል

  • @ያዳነኝኢየሱስነው

    ወይ ጉድ ስንት ጉድ ነው የተሸከማችሁት

  • @sameramohammed1736
    @sameramohammed1736 Před 8 lety +5

    እግዚያአብሄር ልቧና ያድላችሁ

    • @temesgenreta8899
      @temesgenreta8899 Před 2 lety

      አቦ ይመቻቸው እነሱ እኮ የጌታ ኢየሱስ ናቸው

  • @nibrettesfaye9501
    @nibrettesfaye9501 Před 7 lety +2

    ዘበት ያውም የሃሰት ዘበት ከጠቀማችሁ ጥሩነው የአውም በመቤታችን ሰው የዘራውን ያጭዳል
    የድግል ልጂ ቢዘገይም የሚቀድመው የለም የዛንግዜ የአውሮፓ የሮና የአሜሪካን ዶላር አይሰራም
    አማላጂ ትፈለጋላችሁ አታገኙም የዘራችሀት የዘር ፍሬ የመሰብሰብ ግዴታ አለባችህ።

    • @fikertagabriel269
      @fikertagabriel269 Před 7 lety

      Nibret Tesfaye tikekel

    • @nibrettesfaye9501
      @nibrettesfaye9501 Před 7 lety

      fikerta gabriel
      አመሰግናለሁ የድግል ማሪያም ልጂ የጌቶችጌታ የንጉሶች
      ንጉስ የአምላኮች አምላክ ጌታችን እየሱስ ክረስቶስ
      እነዚህን ከቤተክርሲታን የአፈነገጡ ከሃዲያን አጥብቃችሁ
      አውግዟቸው ሃሰተኛ መምራንን መውገዝ ተገቢነው:
      የአምላካችን ቸርነት የድግል ማሪያም አማላጂነት አይለየን አሜን።

    • @fikertagabriel269
      @fikertagabriel269 Před 7 lety

      Nibret Tesfaye amen
      awo inawagzalen IGZIABEHER tawaginaw

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 3 lety

      @@nibrettesfaye9501 ለምን መፅሀፍ ቅዱስን እያመሳከርክ እውነትንና ሀሰትን አንለይም? ሰው ቢዋሽ መንፈስ ቅዱስ አይዋሽ?

  • @andualembelete7292
    @andualembelete7292 Před 3 lety

    ፈጣሪ ልቦና ይስጣቹህ ወንበር እያሞቁ አባቶችን የመሰረታትን ተዋህዶን ማፋረስ አይቻልም እነ አርዮስም አልተጠቀሙምና።

  • @saronmini181
    @saronmini181 Před 7 lety

    ሚያረጉትን አያውቁምና አቤቱ ጌታ እየሱስ ክርስቶስ ሖይ ይቅር በላቸው

  • @konjityemeru8800
    @konjityemeru8800 Před 7 lety +1

    Keber legeta yehyin

  • @tigisttigist118
    @tigisttigist118 Před 7 lety +1

    ልቦና ይስጣችሁ

  • @michaelstotaw772
    @michaelstotaw772 Před 7 lety +1

    የኦርቶዶክስን ጉድ አወጡት

  • @hanabeshu116
    @hanabeshu116 Před 7 lety +1

    በእየሱስ. ስም.እውሸት.ነው.ለምን.እሄ.ሁሉ.በቃ.ለምን.እየሱስ. ያስበክ.የሞተው.ከሞታም.የተነሳው..በእግዚአብሔር. አብ.ቀኝ.አለ.ጌታ.ለዘላለም.አሜን.አሜን

  • @eilham2682
    @eilham2682 Před 7 lety

    ጎበዞች የሙስሊም ጉድ እያሉ ሲጨበጭቡ ነበር አፍቸውን አዘጋልኝ ይሄን የተበራረዘ መፅሀፍ ይዘው ስለሰው ያወራሉ

  • @ስንታየሁየድንግልልጅአበበ

    እክስስስስ ሙዚቃው ደስ ይላል።ይሔ መዝሙር ነው እንዳትሉኝ እና እንዳልስቅ። ኦርቶዶክስ አሁንም መልስ አላት አቶፅጌ እውነቱን ስትነገር አትስማም። እንዴ። ተመጠምጠም ቀድሞ መማር ይቅድማል ኑፋቄ የምትለው እንዳንተ ያለው እኮ ነው። እውነቱን የጠላችሁ ቅዳሴ እረዘመ ቅዱሳን መላእክት አያስፈልጉም ድንግል ማርያም አታስፈልግም ያላችሁ አሁንም ድጋሜ የኦርቶዶክስ መፅሀፍ ቅዱስን አታውቁም። አያቃችሁም ኪነ ጥበብ ዘሪሁን የኦርቶዶክስ እንቁ ነው። እንደ እናንተ ተረት ተረት አያቅም አይተናችሓል ምህረት አብ እንዳየየን እያላችሁ አዳራሽ ስትጨፍሩ እራሳችሁን ለምን ይፍ አታወጡትም ክርስቲያነኝ ክምትሉ ያለድንግል ማርያም ክርስትና የለም

  • @AyanAyan-ok7jx
    @AyanAyan-ok7jx Před 7 lety

    እግዚአብሔር ልቦነ ይስጣችህ

  • @helenyejesus5629
    @helenyejesus5629 Před 5 lety

    E.r abzto ybarkachu

  • @eyerusshewaye6898
    @eyerusshewaye6898 Před 7 lety +1

    enante seytanoch lsanachhun yizega

  • @wionshetsarna1041
    @wionshetsarna1041 Před 7 lety +1

    ልብሥ አሥቀምጡ ተኩሎች አላማችሁ መንድነው እ/ግ ይቅር ይበላችሁ እናተ ተሠናክላችሁ ሠውን አታሠናክሉት

  • @itsme9858
    @itsme9858 Před 5 lety

    የዛ ጊዜ የት ነበራችሁ ለመልሱ ዛሬ የምትተባተቡት

    • @weletemariyam
      @weletemariyam Před 6 měsíci

      ለሁሉም ቀን አለው.... እግዚአብሔር ሁሉን በጊዜው ነው ሚያደርገው

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 Před 6 lety +1

    የሚሰማ ጆሮ ያለው ይስማ

  • @Marbat-eh5pk
    @Marbat-eh5pk Před měsícem

    😅

  • @zekariyasbegashaw3315
    @zekariyasbegashaw3315 Před 7 lety

    ሻሹ የምን
    ምሳሌ ነው?ከመጠምጠም
    መማር ይቅደም

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 Před 5 lety

      ስለ እውነተኛው የ እግዚአብሄር ቃል እየተነገረ ስለ ሻሽ ታወራለህ?? ምን አይነት ከንቱ ነህ አንብበህ ዘላለማዊውን እውቀትን ያዝ የሻሹን ምሳሌ ስላወቀ ዘላለማዊ ህይወት ያገኘ የለም::

  • @sarahmargin2432
    @sarahmargin2432 Před 8 lety

    እናንተ ምን ፍለጋችው ከኦርቶዶክስ እመነት? ሲቀጥል ከጌታዬ እየሱሰክርስቶስ። ምንእ እለዳ ታውቃላችው ጠማማ ትውልድ አለ ጌታዬ እናንተ አንተ እኔ

  • @holytrinityaba268
    @holytrinityaba268 Před 8 lety +4

    ልብሱን አስቀምጡ

    • @ndihdid6236
      @ndihdid6236 Před 7 lety

      addis b.asfaw እውነትሽነው ልብሳችንን አስቀምጡ

    • @ndihdid6236
      @ndihdid6236 Před 7 lety +1

      addis b.asfaw እውነትሽነው ልብሳችንን አስቀምጡተ

    • @kidisthabtemikael
      @kidisthabtemikael Před 7 lety +5

      Enesu chirstosn yisebekalu enante libs sibeku

    • @amdebelongstojesusamde955
      @amdebelongstojesusamde955 Před 7 lety

      addis b.asfaw lebs menden new kalu sema

    • @bettybbc777
      @bettybbc777 Před 7 lety +2

      Hank AB ከልብሱ ይልቅ እየሱስ አላቸው

  • @MahiMahi-lg5gz
    @MahiMahi-lg5gz Před 6 lety

    ድንግል እናቴ አማንኤል አባቴ ይይይይይ ምድረ መናፍቃን

    • @Threepointsandbeyond3832
      @Threepointsandbeyond3832 Před 6 měsíci

      ከክርስቶስ ውጪ እምነት፣ ተስፋ የሆነብህ ጣኦት ነው። የማይጠፋ እና የማይሻር አባት እግዚአብሔር ነው። መፅሀፍ ቅዱስን በሙሉ እንመነው እያሉን መናፍቅ ብለን እንዴት እንጠራቸዋለን?

  • @etsubewnetu5557
    @etsubewnetu5557 Před 6 lety

    Orthodox tewahido kalhonachihu lebsun awliku. Meleyow yetewahido new. Mot aykerim melkam sertachihu elefu. Eyachbereberachihu endehone egziabherim, egnam, enantem tewkutalachihu. Gin lemin. Lib yistachihu. Lemin yeyihuda wondim tehonalachihu? Legizew u think that it is advantageous.

  • @damakesh5196
    @damakesh5196 Před 5 lety

    Uuuuuutabaraku

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት

    አትልፍ በከቱ

  • @tamratevents
    @tamratevents Před 4 lety

    በመጀመርያ ልብሳችሁን ኣውልቃችሁ ኣጀንዳችሁ ክፈቱ...ለማታምኑበት ኣትልፉ።

  • @janamjanam1481
    @janamjanam1481 Před 8 lety

    errrrrrrerrrerrryeluter"buchilawch🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕🐕wyyyyyalemawkachew"manm"aysasatilachihu😃

    • @lidyaulia8810
      @lidyaulia8810 Před 7 lety +2

      Janam Janam ሲጀመር በአምሳሉ የፍጠራቸው ስዎች ቡችላ ማለት ከእግዚአብሄር መጣላት ነው የሚገርመው ነገር እነሱ ከእንዳንተ አይነት ተሳዳቢዎች ጋር አይደለም ጉዳያቸው ከንጉሳቸው ከእየሱስ ክርስቶስ ነው የሚናገሩት ግልጽ ያለ ወንጌል ነው ስባኪዎች እግዚአብሄር አምላክ ይባርካቹ ጸጋውን ያብዛላቹ ለስው ህሊና እንዲመቸውና እንዲጨበጭብልን አሊያም ለእንጀራና ለወጥ የእግዚአብሄርን ቃል መሽቀጥ ያስጠይቃል እግዚአብሄር ቅን ፈራጅ ነው እኛ ግን የተስቀለውን ክርስቶስን እንስብካለን ክብርና ምስጋና አምልኮና እልልታ ውዳሴ ለወዳጄ ለእየሱስ ክርስቲስ ይሁን !!!!!

  • @sameragora2718
    @sameragora2718 Před 4 lety

    ጨርሸአላዳመጥሁትም ግን ተኩላ ይመስላሉ ይለያሉ

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 3 lety

      ምን አስፈራሽ? መፅሐፍ ቅዱስን መመሪያ አድርገሽ ስምተሽ ከቃሉ ጋር ማመሳከር ይሻላል፣ ከግምት ይሻላል

  • @AmanAman-uy3uh
    @AmanAman-uy3uh Před 6 lety

    ኦርቶዶክስ ናት

  • @tamratevents
    @tamratevents Před 4 lety +1

    ፊት ለፊት ለምን ኣትገጥሙም!?
    ለምን ታስመስላላችሁ ተሃድሶዎች!!

  • @sarahmargin2432
    @sarahmargin2432 Před 8 lety +1

    የተኩላ ልጆች

    • @lidyasebsibe7407
      @lidyasebsibe7407 Před 7 lety

      sarah margin enesu sile Kirstos sebeku..anchi gin ke afsh ye setan kal new yewetaw...silezih ahun yetekulaw lij manew???

  • @worknesh_209
    @worknesh_209 Před 7 lety +4

    እናንተ የናት ጡት ነካሾች ለምን ልብሡን አዉልቀችሁ በራሳችሁ ማንነት አትመጡም??ምክንያቱም በማንነታችሁ አትኮሩም::ምድረ መናፍቅ አሳቾች ናችሁ ኦርቶዶክስ ተዋህዶ ለዘላአለም ትኖራለች ::enanitenmi egizsbheri yikr yibelacihu ..

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 Před 5 lety

      ከ መፅሀፍ ቅዱስ እውነት ይልቅ ማን እንደፃፈው የማይታወቅ ውሸት የመረጥሽ መናፍቅ አንቺ ነሽ

  • @ዩኒቨርሲቲችሎት

    ጌታሁን የምናገሩትን አያውቁም እነ
    ይቅር በላችው

    • @danieljoseph2392
      @danieljoseph2392 Před 6 lety

      ዩኒቨርሲቲ ችሎት
      ማን ነው ችሎት ያደረገህ
      ኣትማርም ኣንብብ

    • @bisratmelese8861
      @bisratmelese8861 Před 5 lety

      ማን ነው ደግሞ ጌታሁን??

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 Před 6 lety +2

    አረ ወጎኖቼ ኦርቶዶክሶች ንቁ

  • @elelelelelezemrenmlykteyes9362

    እግዞው ማርን ክርስ ቶስ እግዛአሔር አምላክ የማድርጉት አያወቁም እና ይቅር ይበላቸው እናተ በሆዳችሁ የተገዛችሁ ተኩላ ሠይጣን እየተጫወተባችሁ ነው
    ለማነኛውም ልብሱን አስቀመጡ የሠይጣን መጨፈራ አይደለም
    ሲጀመር እናንተን ማን ወንጌል ተርጎሚ አደረጋችሁ ስንት አባቶችችን እያሉ እናንተን ማን ያዳምጣን መናፍቅ ሁላ ድሮስ ከሆዳም ምን ይጠበቃል እመቤታችን ልቦና ትስጣችሁ

  • @user-id8sv4gq1d
    @user-id8sv4gq1d Před 7 lety +1

    ለማንኛውም ልብሱን መልስ አንተ ኑፋቄ!

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 Před 7 lety

    egzio geta hoy yiker balachew sinte taamamalasa gen yamisama yalam gen lamin??/
    lebsun awelku takulawochi
    DENGEL MAREYAM kafeturan hulu balay naw
    ራዕ 12 yatsasafew tinbet mafatamiyawoche

  • @selamnewbegeta3721
    @selamnewbegeta3721 Před 7 lety

    zerunen betekekele geletewetal meregata tsega metsehafe kedus esun endiyamenew yefelgale ho

  • @user-zt6wl5pe6u
    @user-zt6wl5pe6u Před 2 lety

    ትናንተ ደብተራዎች እግዚአብሔር በራሳችሁ ምክንያት እያጋለጣይሁ ይገኛል

  • @user-ws4ro5wx8t
    @user-ws4ro5wx8t Před 7 lety

    lebesun awelikena erasehen mesel ahun. medenew were magneki ayeselechachihum ede beka. echi. ayi komadiwochi beset yehon yetegezachut medere feresam

  • @fikertagabriel269
    @fikertagabriel269 Před 7 lety

    dabtara tankuway IGZIABEHER yigasirachu
    sint gize tanagara atisamum weyyyyy derkena
    yala DENGEL MARIYAM kirestos yalam::::::ማቲ 10*40-42
    la anagagarachu sireat binoraw weyyyy batam tasazinalachu
    ahunima naktanal anifalegachum wrshatamochi

  • @futureman202
    @futureman202 Před 8 lety

    Demo le enante melse.

  • @user-it1xl8uy4l
    @user-it1xl8uy4l Před 7 lety

    አጭ ደግሞ ለድንግል ማራያም ምክነያት ጥያቄ አለኝ እነተ የት ጡት የምትራሡ ክራሥቶሥ ግንድንግል አታማለድም አላለም ሀጰተኝች ጴንጤወች

  • @sahaisahai7771
    @sahaisahai7771 Před 7 lety

    እናተ አስመሳይ ተኩላወች ተነቃባችሁ እኮ ልቦች የናት ጡት ነካሽች እግዚአብሔር ልቦና ይስጣችሁ

  • @user-ws4ro5wx8t
    @user-ws4ro5wx8t Před 7 lety

    weshetamochi manem enatu hod aletemarem geheze menager bereki new ede. kezekaza leba. kechaliki kale sebeke negere atachemalike. meder kizebee

  • @dinkesiledinkesile7718

    አንተ መረገታ ሳትሆን ጠንቋይ ነበረህ አሆንም ስራህ ታያ ታምረ ማሪያም የሜስራው ለእግዚአብሔር ልጅችነው እንጂ ለዳቤሎስ ልጅ አያደለም ለዳቤሎስ ልጅች መጠፊያችው ነው ።በሉ ተውት ለካስ አዋራስውህ ነው ሰይጣንፀበል ግባ

  • @kingofkingslordoflords5487

    Esti wegenoche amaregnaw kakerakeren lemn englizegnawun degmo anayewum

  • @kbromkbrom3310
    @kbromkbrom3310 Před 6 lety +1

    ይህን እየሰማችሁ ዝም የምትሉ ወንድሞቼ እባካችሁ ቹ ንቁ ሲኦል ኣለ

  • @mimidesalgen9838
    @mimidesalgen9838 Před 7 lety

    kkkkkkkk zefen gemeru

  • @masemase5900
    @masemase5900 Před 7 lety

    የውጭውን ተኩላን በማየት እንከላከላለን እናንተን አስመሳይ ተኩላን በምን ህንከላከላለን

    • @abebatafesse1515
      @abebatafesse1515 Před 3 lety +1

      መፅሀፍ ቅዱስን በማጥናትና እውነትን በማወቅ ነው

  • @user-rz2bz1io9m
    @user-rz2bz1io9m Před 6 lety

    በቀጥታ ቀርባችሁ አትጠይቁም ወሬኛ።

  • @tsegrdamesfintwarda851

    እርርርርርርር በል ተዋህዶ ትበዛለች ገና ለማንኛውም ከዚበፊት ደብተራ ነበርክ ሰይጣን እራሱ አንተእኮነህ

  • @ilvoeyuo3807
    @ilvoeyuo3807 Před 7 lety

    አውሸታም ነህ አተየምትባል መሪጊታ

  • @zerfitunegash3267
    @zerfitunegash3267 Před 7 lety

    You think you are smart!!! but

  • @masemase5900
    @masemase5900 Před 7 lety

    እባክህን ልብስህን አውልቀህ ውጣ ምድረ ጠንቆይ

  • @masemase5900
    @masemase5900 Před 7 lety

    አንተን ካህን ብለን መስቀል እንዳንሳለም