"ለፍቅር መስፈርቴ ፍቅርና ፍቅር ነው" አዝናኝ ቆይታ ከድምጻዊት ትዕግስት ሀይሉ (እግቱ) ጋር Igitu

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 28. 07. 2021
  • ፕሮግራም ሲለቀቅ ወዲያዉ እንዲደርስዎ ይህንን ሊንክ ይጫኑ / @easytube2237
    ማሳሰቢያ:- በዚህ ቻናል ላይ የሚለቀቁ ቪድዮዎች በህጋዊ መንገድ የተመዘገቡ ስለሆነ መልሶ በዩቱብም ሆነ በሌሎች ማህበራዊ ሚድያ መጫን የተከለከለ ነው።
    ከዚህ ቻናል ላይ ቪድዮ ወስዶ የሚጭን ካለ የጫኞቹን አካውንት ብሎክ ያስደርጋል!
    ኑ እየተዝናናን እንወያይ
    የመዝናኛ ዝግጅቶች እንዲደርሶት ሰብስክራይብ ያድርጉ
    ፌስቡክ Easy fam
    ቴሌግራም Easy Tube family ለመቀላቀል
    📞 0937199339
  • Zábava

Komentáře • 203

  • @zekaryasdejene9048
    @zekaryasdejene9048 Před 3 lety +101

    ኮሜንት አድርጌ አላውቅም ነበረ ግን ዛሬ እግቱ አስገደደችኝ።በጣም የሚገርም ግልጽነት፣ በራስ መተማመን ፣እወነት እና ሰው ሰው የሚሸት ስብዕና እንዳለሽ ተረድቼአለው ።እግቱዬ እጅ ነስቼአለው 🙏👏

  • @Selamethiopia7467
    @Selamethiopia7467 Před 2 lety +23

    ግልጽትነትሽ ደስ ይላል፡፡ ሞልቃቃ በበዛበት ግዜ ሃሳብን እንዲህ አሳምሮ እጥር ምጥን አድርጎ በጠራ ቋንቋ መግለጽ እንዴት ደስ ያሰኛል !!

  • @lenayee
    @lenayee Před 3 lety +47

    I love her personality 💕 I want a friend like her.

  • @user-lf4ms8mn7g
    @user-lf4ms8mn7g Před 3 lety +25

    ሲገርም ስለ ሰዉ በአለባበሱ መገመት የለብንም እኔ በጣም ዱርዬ ነበር ምትመስለዉ ግን አሁን ሳያት በጣም በዛችብኝ ለካ ክሊፕ ሚሰሩት ገፀባህሪ ተላብሰዉ ነዉ ብቻ አድናቂሽ ነኝ አነጋገርሽ ስርአት አለዉ ❤❤❤❤🇪🇹🇪🇹🇪🇹👈👈👈

  • @saronbari327
    @saronbari327 Před 3 lety +40

    የኔ ማር የእውነት በጣም ነው የወደድኩሽ እግየ ስብህናዋ ደስ ሲል ሰው ሰው ትሸታለች

  • @user-zh4eb1kq5r
    @user-zh4eb1kq5r Před 3 lety +27

    እግቱ ድሮም እወድሻለሁ አሁን ደግሞ በጣም ወደድኩሽ: አከበርኩሽ❤ በጣም ደስ የሚል ስብዕና ያለሽ ምርጥ ኢትዮጵያዊት ነሽ 💚💛❤

  • @menberekebede3342
    @menberekebede3342 Před 2 lety +24

    Her personality is amazing. She is beautiful❣️

  • @tequamezemariam3197
    @tequamezemariam3197 Před 2 lety +4

    እንዴት የምታምሪ ውብ ልጅ ነሽ! ውስጣዊና ውጫዊ ውበት በጥበብ የተሞላሽ ድንቅ ወጣት! ትጊዬ ኮራሁብሽ የኔ ቆንጆ። ሙዚቃሽን ድምጽሽን በጣም እወድሻለሁ።
    በዚህ ላይ ጥርት ያለ አገርኛ ቋንቋችንን አንድም የውጭ አገር ቋንቋ ሳትቀላቅይ። ለብዙዎች አርአያ የምትሆኝ ጠንካራና ድንቅ ወጣት ነሽ። በርቺ። አንደበት ርቱዕ ቀኑን ሙሉ ብንሰማሽ ምንም የማትሰለቺ። በርቺ የአገሬ ዕንቁ።
    ሰላም ለኢትዮጵያ።

  • @monanisayas78
    @monanisayas78 Před 2 lety +8

    መጀመሪያም ወድሽ ነበር አሁን ደግሞ ባሰብኝ ከአክብሮት ጋር። ❤️🥰🤗🤗🤗

  • @dagimmenore5691
    @dagimmenore5691 Před 2 lety +19

    You know why I love her when she talks about her fire age moments she's honest really that's helps her to be successful

  • @hannykonjoh3264
    @hannykonjoh3264 Před 2 lety +10

    የኔ ቆንጆ ሲበዛ ንጹህ ልብ ነው ያለሽ ያቆይልሽ 😍😍😍❤

    • @TT-ne9dr
      @TT-ne9dr Před 4 měsíci

      Igitu derom ewedeshalehu ahun basebegn ❤❤❤❤

  • @sisman1636
    @sisman1636 Před 2 lety +8

    ብዙ ሙዚቀኞችን አይቻለው አንቺን ከሰማውሽ በሆላ ትልቅ አቅም አለሽ ብዬ እንድገምት አርጎኛል ቀሪውን ጊዜሽን በኢትዮጵያ በሙዚቃ እንድትነግሺ ምኞቴ እገልፀልሻለው

  • @rraarraa7089
    @rraarraa7089 Před 3 měsíci

    እናትና.አአባትሽን.ማስማማትሽ.በጣም.ጎበዝ.ነሽ.ፈጣሪ.እንኳን.ረዳሻት.የኔ.እናት

  • @messeletamirat5274
    @messeletamirat5274 Před 2 lety +9

    She is so so vary fun & Confident girl I love it.

  • @Yetenbi114
    @Yetenbi114 Před 2 lety +8

    She made me cry when she was talking about her sis. Sis love is precious! Don’t stop chasing your dream.

  • @rehimbaharu6857
    @rehimbaharu6857 Před 2 lety +9

    Women "don't let a man to tell you twice that he doesnt want you" respect Egitu!!!

  • @neimaoumer4780
    @neimaoumer4780 Před 3 lety +12

    ወይኔ እንዴት እንደወደድኩሽ ያሰብሽውን አላህ ያሳካልሽ የኔ ቆንጆ 💖💖

  • @Grace-eg5xh
    @Grace-eg5xh Před 3 lety +28

    Simple,direct and open…keep it!!!!

  • @hiwiyetarik
    @hiwiyetarik Před 2 lety +8

    ካንቺ ጋር ነበር ጓደኛ መሆን ቆንጂት 😃 ምርጥ ስብእዕና 🙏

  • @Jerrycity00
    @Jerrycity00 Před 2 lety +11

    "ኖሮኝ የጠቀመኝን ስላላየሁት ስላልኖረኝ ጉዳቱን ላውቅ አልችልም"👏

  • @user-ot2tq9sb3w
    @user-ot2tq9sb3w Před 2 lety +5

    ደስ ስትል አትሰለችም ስታወራ ለዛ ያላት ሴት

  • @desstadessta
    @desstadessta Před 3 lety +10

    My love.....stay confident! stay cool! you have no idea how much i love your voice.

  • @user-ux5nx3sm1n
    @user-ux5nx3sm1n Před 3 lety +25

    የኔ ውብ አንቺን አየው ከአርቲስት ትክክለኛ እድሜውን ሚናገር እና በራስ ውበት ሚኮራ

  • @hirutargaw6543
    @hirutargaw6543 Před 2 lety +28

    Based on your story, I can see that you have been through a lot already. Healing is very important for everyone who goes through pain at young age. I hope that you continue to heal your wounds ❤️‍🩹 and find peace within yourself. I love your honesty keep it! ❤️
    Ps. I kinda wanna meet you some day! 😊

  • @enuyeenuye3843
    @enuyeenuye3843 Před 2 lety +7

    ትክክለኛ ሴት እድሜዋን የተናገረች

  • @queenqueen73
    @queenqueen73 Před 3 lety +14

    Gash, Love her extremely! Mashaallah!

  • @tsegaaddisu9093
    @tsegaaddisu9093 Před 2 lety +4

    ስለ እድሜሽ ስትናገሪ በጣም ወደድኩሽ የኔ ቆንጆ እውነተኛ ነሽ እስኪ ለነዛ ከ21 ቤት ለማዮጡት አርቲስቶች ንገሪልን.

  • @samvodtube7480
    @samvodtube7480 Před 2 lety +3

    እግቱ የኔ ቆንጆ እግዚሐብሄር የ ልብሽን ሰው ይስጥሽ

  • @nardosabebe8555
    @nardosabebe8555 Před 2 lety +6

    I LOVE her sooo much🥰🥰❣❣ , honest and straight up
    BEAUTIFUL INSIDE OUT,

  • @Behailu-cb1kd1di8q
    @Behailu-cb1kd1di8q Před 22 dny

    እንዴት እንደምወድሽ ኢትዮጵያ ስመጣ እንደምንገናኝ ተስፋ አደርጋለሁ 🙏

  • @ahmedbaby4643
    @ahmedbaby4643 Před 4 měsíci

    ላለፉት ረጅም አመታት ሙዚቃ መስማት ላይ ብዙም ነኝ እና በቅርቡ በአጋጣሚ ነበር ያየሁዋት እናም በጣም ነው የወደድኳት❤

  • @longlivetoallmoms6948
    @longlivetoallmoms6948 Před 3 lety +12

    She is so genuine

  • @sipara8333
    @sipara8333 Před 2 lety +6

    እውነት ለመናገር እኔም በግሌ ስብእናሽ እንደዚ ደስ ይላል ብየ አስቤ አላቅም ነበረ የኔ ቆንጆ ዘመንሽ ይባረክ

  • @tewodrosabera7920
    @tewodrosabera7920 Před 2 lety +1

    አጅግ በጣም ጥሩ ልጅ ናት።በጣም ታስቅና እንደገና ደግሞ ታስለቅሳለች።

  • @misebeyenbeyen8157
    @misebeyenbeyen8157 Před 3 lety +5

    እግዚአብሔር አሳብሽና ፍላጉት ይሙላልሽ በርቺልን።

  • @user-mb2si8xt9h
    @user-mb2si8xt9h Před 2 lety +5

    30 አመቴ ነው አለች😒ለካ ጀግና አለን

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 Před 2 lety +6

    You used to sing for us ye aster aweke sweyew ale wey yemilew your voice is amazing...aye I miss you!

  • @tigistgizaw3468
    @tigistgizaw3468 Před 3 lety +6

    My honest girl...love u!!

  • @hayimanotbizuwork6036
    @hayimanotbizuwork6036 Před 3 lety +11

    ኢዚ የሚገርመኝ ተጠይቀው የማያውቁ ትን ነው የምትጠይቂው ቴንኪው

  • @yordanosyordi5059
    @yordanosyordi5059 Před 2 lety +3

    በጣም ነው የወደድኩሽ ደስ የሚል ማንነት ነው ያለሽ

  • @user-nj1bu4wm3z
    @user-nj1bu4wm3z Před 2 lety +1

    ወድጄዋለሁ የሚለው ቃልሽ ትልቅ ሰው ያሰታውሰኛል ።ለልቤ ለዩ ነበር ፣በጣም ውብ ነሽ ከውጭም ከውጪም ኮንፊደንስሽ ዋው አንደኛ ነሽ

  • @ahmedmohammed2541
    @ahmedmohammed2541 Před 3 lety +5

    እትጉ # በጣም ቆንጅዬ መሆንሽን አየሁ wow

  • @mekdiyetiwo9137
    @mekdiyetiwo9137 Před 2 lety

    የኔ ውድ በጣም ንፁህ ሴት ግልፅ ሴት ነሽ እግዚአብሄር ዘመንሽን ይባርክልሽ

  • @Isaac-gq8hx
    @Isaac-gq8hx Před 2 lety +5

    You are so real!!! Can I say you are Ye-metemechi kebetibete filikelike it's hard to find someone like you nowadays!!! God bless you!!! I love all of your songs clips b/c look real!!!

  • @user-ef4ds3ev6d
    @user-ef4ds3ev6d Před 3 měsíci

    ድሮም እወድሽ ነበር አሁን ደግሞ በጣም ውድድ እህቴ

  • @azebgetahun3628
    @azebgetahun3628 Před 2 lety +2

    የኔ ውድድድ ስወድሽ እኮ

  • @emebetgetahun3538
    @emebetgetahun3538 Před 2 lety +6

    I like your interview, your confidence and life perspective!

  • @emu3288
    @emu3288 Před 3 lety +8

    I love your confidence and honesty

  • @yaallahadera9726
    @yaallahadera9726 Před 2 lety +3

    Setameri demo gelese nat kebad yelebatem 👏💋💋💋💋❤️❤️❤️ 👏👏👏Demese alfeshal 💋💋💋

  • @munabrhane9585
    @munabrhane9585 Před 3 lety +10

    የሚገርም ስብዕና ነው

  • @aboneshfanta8695
    @aboneshfanta8695 Před 3 lety +8

    You're beautiful and strong go 😘❤️❤️

  • @abdellabilal182
    @abdellabilal182 Před 2 lety +2

    Offcours ur r a real deal I like the way u r and ur honest

  • @abebanegash2332
    @abebanegash2332 Před 2 lety +3

    I love her confidence

  • @SamsungA-nu1lv
    @SamsungA-nu1lv Před 2 lety +1

    ዋው የምር ጀግና ነሽ ከ 10 አመት ቡሀላ ማስታረቅሽ

  • @ayehualembekele6930
    @ayehualembekele6930 Před 2 lety +6

    Hiwoteshi Kene hiwot gar yemsaselal ene enatinet abaten keteleyayu ke15 amet behuala astarekuachew. 4 lejochi nen ene yemcheresha lejachew sihon mulu ye hiwot helme enesun mastareke neber aregewalehu geta yebareke!!

  • @sebli4388
    @sebli4388 Před 2 lety +1

    የኔ ዉድ በጣም ነዉ ምወድሽ በርቺልኝ 😘😘

  • @betselotalemu6512
    @betselotalemu6512 Před 3 lety +2

    You so kind

  • @tiologypodcast.
    @tiologypodcast. Před 2 lety +1

    She is awesome, I love her.

  • @yemisrachtadesse9777
    @yemisrachtadesse9777 Před 2 lety

    ቆንጆ ሲበዛ ንጹህ ልብ ነው ያለሽ!!!

  • @blentemesgen2233
    @blentemesgen2233 Před 2 lety +1

    Yene konjo betam new mewedeshe and I wish u all the best

  • @tadabr8342
    @tadabr8342 Před 2 lety +2

    መልካም ስራ ሰርተሻል ወላጆችሽን ማስታረቅ ትልቅ ነገር ነው። ሙዚቃም ጎበዝ ነሽ። አስቴርን መውደድሽ ደግሞ አስደሰተኝ

  • @elsabetk.7704
    @elsabetk.7704 Před 2 lety

    Beautiful personality !!

  • @maki4428
    @maki4428 Před 3 lety +7

    wowኮንፊደስሺ ደስሲል❤❤

  • @SulaimanSulaiman-fo6gg
    @SulaimanSulaiman-fo6gg Před 3 lety +17

    I love her because she is honest

  • @endalenegash9304
    @endalenegash9304 Před 3 lety +4

    እግቱዬ I really love you so much. You are really special.

  • @bezabelay4742
    @bezabelay4742 Před 2 lety

    የኔ አንደኛ በጣም ነው እምወደሽ ትልቅ ቦታ ላይ ድረሽ

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety

    አቤት ግልፀኝነት የኔ ትሁት ትችያለሽ ከእድሜሽ በላይ ነው አስተሳሰብሽ ቆንጅዬ ነሽ❤

  • @selamlehulum7768
    @selamlehulum7768 Před 4 měsíci

    ጎበዝ ነሽ በርቺ

  • @mekdimi8306
    @mekdimi8306 Před 2 lety

    Happy to know who you really are dess teyalesh egetu

  • @user-cl1jr1ob9n
    @user-cl1jr1ob9n Před 2 lety +2

    ልቤ ማላ bezi musika new mawuksh

  • @awetkelifaseid7013
    @awetkelifaseid7013 Před 6 měsíci

    አቤት ስትመቺኝ ትችያለሽ እግቱዬ

  • @asnakechhailu2221
    @asnakechhailu2221 Před 2 lety +1

    የኔ ጎራዳ በርቺ

  • @user-xm8lb7rx8s
    @user-xm8lb7rx8s Před 2 lety +1

    የኔ ማር ሁሉ ነገርሽን ነው ምወደው

  • @dodeybabi9278
    @dodeybabi9278 Před 2 lety

    I love you💗 you have a beautiful human 💗I am glad that I listen your music over and over👍🙏

  • @MirafkassaMiraf
    @MirafkassaMiraf Před 2 lety +4

    You are amazing 🥰

  • @tinsaesemagn1360
    @tinsaesemagn1360 Před 2 lety +2

    በጣም እወድሽ ነበረ አሁን ደሞ ይብስ ፍቅሬ ጨመረ

  • @selamawitalemu977
    @selamawitalemu977 Před 2 lety +2

    የኔ ማር እግቱየ ስወዳት

  • @mimi-jj5tq
    @mimi-jj5tq Před 2 lety +1

    Such sweet girl

  • @Hana563_55
    @Hana563_55 Před 3 lety +9

    ዋው እጊቱዬ 😍😍

  • @natanbekele6395
    @natanbekele6395 Před 2 lety +1

    Derom wedish nebr ahun demo basebgn amdegna nesh yehe tirt Yale fitshin s wedlesh wef make up always confidence 100%❤️❤️😍😍🥰🥰💪💪💪👍👍👌👌 keep up

  • @kidusgebru
    @kidusgebru Před 2 lety

    pure soul respect ❤

  • @fekerhaylu5390
    @fekerhaylu5390 Před 2 lety

    ውይይይይ የቀመሰ ያውቀዋል እኔም ትልቁ ህልሜ እናትና አባቴን አንድ ማድረግ ነው ጎበዝ ልጅ በርቺ

  • @Daniel-oz5ln
    @Daniel-oz5ln Před 2 lety +1

    Cute and honest!

  • @addispro2438
    @addispro2438 Před 2 lety

    ካላስቸገርኩሽ አልበምሽን ጨርሽና አግቢኝማ!😜 .... የምር ግን ምርጥ ሰዉ ነሽ 🙏

  • @betukulubrhan
    @betukulubrhan Před rokem

    በጣም ደስ የምትል ሰው❤❤❤❤

  • @hanaassefa5624
    @hanaassefa5624 Před 2 lety +1

    I love her so much ❤️❤️❤️

  • @someone7260
    @someone7260 Před 3 lety +4

    Wow!🥰 Berase metemamen masetewalen tsebay giletseneten ke duqet yetseda qunejinan amuwaleto yesetesh wueb Ethiopiawit nesh fetari yasebeshiwen hulu yasakales!!🙏🏽❤🇪🇹❤🥰😘

  • @gospelsingerbirukendalemaw3956

    Thank u ...respect 😘

  • @kidstdebebe3716
    @kidstdebebe3716 Před 2 lety +2

    ደስ ስትይ❤️❤️❤️❤️

  • @sasi849
    @sasi849 Před 2 lety +2

    Honestly no negative comment. I got to the interview.

  • @user-wi4rk8ow7f
    @user-wi4rk8ow7f Před 2 lety +1

    yene konjo betam new madenkeshe unetegnaneteshe betam des yelal

  • @omg-cb9qv
    @omg-cb9qv Před 2 lety

    30 አመቴ ነው አለች ይመችሽ ምርጥ ሴት ፕ ልዩ ነሽ

  • @mahaket9494
    @mahaket9494 Před 2 lety +1

    ስዎድሽ ❤

  • @hiwotloha9070
    @hiwotloha9070 Před 2 lety

    ጀግና ሴት👌❤🌹

  • @bezuayhufiker931
    @bezuayhufiker931 Před 3 lety +4

    Kalesh endemelksh konjo web sete

  • @sindumeseret7437
    @sindumeseret7437 Před 3 lety +5

    sewedesh eko Egituye

  • @solotube1221
    @solotube1221 Před 3 lety +5

    እግቱዬ የኔ አንደኛ

  • @sumernegusse6319
    @sumernegusse6319 Před 2 lety +1

    Yene konjo I miss you my old friend

  • @lidia5976
    @lidia5976 Před 2 lety

    Yene konjo des setye betam feta yalesh nesh

  • @fanuelmergiaw4867
    @fanuelmergiaw4867 Před 2 lety +1

    እግቱዬ 😍 እምወድሽ