በፀጋ መዳን እና የሀጢያት ልቅነት

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • ሰው ከዳነ በሁዋላ ሀጢያት ቢያደርግ ይጠፋልን?

Komentáře • 19

  • @abatemengistu9153
    @abatemengistu9153 Před 4 měsíci +3

    ወንድም ኃይሉ ትምህርቶችህ እረፍትን አብዝተው የሚሰጡ ናቸው። ትውልድህ ይባረክ። ተባረክ

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci +1

    ወድሜ ሀይሉ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በጣም ብዙ ነገር ነው እየተማርን ያለው ዝመንህ ይባረክ በእወነት ትምርቶችህ በጣም ገራሚ ናቸው ቲክቶክ ላይ ማን ብዬ ልፈልግ

  • @wehaveabiggod5673
    @wehaveabiggod5673 Před 3 měsíci

    ሐይሉ ወንድሜ በእውነት ከዘጠኝና ከአሰር አመት በፊት የአንተን ትምሕርት በebs እከታተል ነበር ክርስቲያን ነበርኩ ግን የእግዚአብሔር ቃል ብዙ አልገባኝም ነበር መሰረታዊ እውቀቶችን ከአንተ ተምሬአለሁ አመሰግናለሁ ጸጋ ይብዛልሕ

  • @TakeleBegna
    @TakeleBegna Před 4 měsíci

    Thanks Beloved Hailsha, this is what said the gospel but they don't accept the truth. Much blessings.

  • @negestat12
    @negestat12 Před měsícem

    ተባረክ 👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼👏🏼❤️❤️❤️❤️

  • @Eyeab66
    @Eyeab66 Před 3 měsíci

    እረ እኔ እየሱንን አልፍልግህም ብዮ ሙስሊም ልሆን ነበር ተወኝ አልፍልግህም እያልኩት ግን እየሱስ ሊለቀኝ አልቻለም thank Jesus እንኳንም አለቀከኝ ለዘላለም ለአይምሮዮ እሳልፈ እትስጠኝ

  • @user-rx1if2ny6s
    @user-rx1if2ny6s Před 4 měsíci +1

    Shalom ❤!

  • @LemlemAsfawe
    @LemlemAsfawe Před 3 měsíci

    ሀይሊሻ ትምህርትህጠንካራ ናመሰረትየሚያስይዝነውበርታጌታአሁንምአብዝቶይግለጥልክሞገስንይስጥክ

  • @mintsnotworku3131
    @mintsnotworku3131 Před 4 měsíci

    Powerful

  • @natnaelkiti3011
    @natnaelkiti3011 Před 4 měsíci +1

    Dear Hailu, your understanding of the bible is great.
    Hebrew 6:6 clearly mentions what you have said.
    I also believe in God's knowledge of the end result.
    But one question. Do you think God interfers in the process knowing the end result? Because i don't think so. If i am not mistaken it sounds like that to me when you mentioned the exapmle of paul.

  • @TekliyeAdmasu-zr5vc
    @TekliyeAdmasu-zr5vc Před 4 měsíci

    The best message is that to scape sin the law of Love is greater than Moses law

  • @user-jr3gw2ou3l
    @user-jr3gw2ou3l Před 4 měsíci

    Tekekel

  • @ChobaBa-kc9uf
    @ChobaBa-kc9uf Před 4 měsíci +1

    ❤❤❤

  • @kebedekebede5757
    @kebedekebede5757 Před 4 měsíci

    God bless you

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 4 měsíci +2

    አንተ ሰዉዬ ጴንጤ ልታደርገኝ ሣይሆን አይቀርም። አስተምሮትህ እየመሰጠኝ ነዉ

    • @EyasuDesta-yq8yb
      @EyasuDesta-yq8yb Před 4 měsíci

      ተመችተሄኛል በእውነቱ ምክንያቱም እውነትን እውነት ማለት ካልቀሬ እንዳንተው ነው እንጂ❤

  • @tilahunyimer25
    @tilahunyimer25 Před 4 měsíci

    Deliberately እየሱስን እንደ አዳኝና ፈጣሪ ያልተቀበለ የካደ ነዉ።የዘላለም ሃጢያትም ተቀብሏል አልክ። በዛዉ እምነት ዉስጥ ያለ ሰዉ ነዉ?..
    ወይስ?...በሙሉ ሌላ እምነት ዉስጥ ያለ በሙሉ including christians with the exception of Protistant መንፈሣዊ ሃጢያት ዉስጥ በመሆኑ ወደ እሣት ነዉ እያልከን ነዉ?
    እርግጠኝነትህን እና የእምነትህን ጥንካሬ ባደንቅም ይህ ሁሉ የእምነት ፍልስፍና ባለበት ዓለም ግን?...dead sure መሆንህ ይገርመኛል። ሃይሉ ዩሐንስ አስተምሮትህ ግን ይመቸኛል

  • @user-kj8gx3ls1n
    @user-kj8gx3ls1n Před 4 měsíci

    ወድሜ ሀይሉ ዘመንህ ይባረክ በእውነት በጣም ብዙ ነገር ነው እየተማርን ያለው ዝመንህ ይባረክ በእወነት ትምርቶችህ በጣም ገራሚ ናቸው ቲክቶክ ላይ ማን ብዬ ልፈልግ