''ሲዖል ትመጫለሽ'' - ድንቅ ግጥም በዘውድአክሊል | ጦቢያ | Tobiya Poetic jazz
Vložit
- čas přidán 12. 09. 2024
- ''ሲዖል ትመጫለሽ'' - ዘውድአክሊል
''ጎስቋላው ልጄ ሆይ ፣ የፍጥረት ማዘኛ
አልፈህ ተሻግረሀል ፣ ሁሉን መመዘኛ
በመጨረሻ ግን ፣ እጅህ ባልፈጠረ
ነፍስህን ባትገላት ፣ ትገባ ነበረ...''
ነበረ ነበረ 😂😂
ታዳሚውን ያዝናና ድንቅ ግጥም በዘውድአክሊል!
Subscribe: / @artstvworld
Facebook : / artstvworld
Website : artstv.tv
Instagram : / artstvworld
Twitter : / artstvworld
Telegram : t.me/joinchat/...
Get The Latest Brand New Ethiopian Entertainment Videos by Subscribing Here: / @artstvworld
#ArtsTvWorld the home of your favorite shows in #EthiopianEntertainment #Tobiya with the iconic #FrashAdash , the hit #EthiopianDrama #BeHigAmlak and many more.
#ጦቢያግጥምንበጃዝ #tobiyapoeticjazz #ሙዚቃ #music #liveperformance #መዝናኛ #እሁድ_መዝናኛ #ግጥም #poem #ኢትዮጽያ #የመዝናኛ_ዝግጅት #ትወና #ቴአትር
unauthorized use, distribution and re upload of this content is strictly prohibited
የሚወዷቸው የመዝናኛ ዝግጅቶች መገኛ የሆነው አርትስ ቲቪ ጦቢያን ለየት ባለ አቀራረብ ከፍራሽ አዳሽ ጋር እንዲሁም ተወዳጁን ድራማ በሕግ አምላክን ይዞ ይጠብቃቹሃል።
Copyright ©2023 Arts Tv World
የኔ ንጉስ የሰማይ ጌታ የጠብቅክ
የእውቀት ጀግና ነህ በርታ
በጣም ጎበዝ ! በርታ እናመሠግናለን ጦቢያዎች
ገጥሙ ጥሩ ነው ግን በኢትዮጵያ ስነግጥም ውስጥ ፈረሃ እግዚአብሄር ቦታውን እያጣነው ....። ማለት የሆነ ከልል ሊኖረው ይገባል ፈጣሪ የሚገባበት አግባብ.። ለምሳሌ የሃገር መሪ እንኳን አንጠቀምም ልምን የፈራል ታዲያ እንዴት ነው የሁሉን ፈጣሪ እንደ ቆሎ ጓደኛ መዘባብት
Ynenm hasab new mndnew ngru
ትክክል ነህ ግን ይህ ግጥም በእውነታው ፈርሀ እግዚአብሔር የለውም ለማለት ያስቸግራል
ምክንያቱም አንዳንድ ገጣሚያን እግዜሩን ይሰድቡታል
ያማሩታል
ይህ ሲሆን ፈርሀ እግዚአብሔር የለውም እንላለን።
የእኔ ሀሳብ ነው ከእናንተ ባላውቅም
ስራዎችህ ጥሩ ናቸዉ፣ በርታልኝ ዘዉዴ፣ አብረን እንድንሰራ እመኛለሁ
ቃል የለኝም ፈጣሪ ይጠብቅህ
ገራሚ ገጣሚ
ገራሚ ግጥም❤
Endante aynet getami yetm aygegnim ymechh bro
ጀግናነህ በርታ
በእውነት ልብን የሚያረካ መንፈስን የሚያድስ ስራ ነው እግዚሃር ያክብርልኝ
Ejeg yemegerem ግጥም..! Wow
መልካም ነው ግን መጨረሻ ላይ አልተመቸኝም
ጎዘዝ ልጅ ገራሚ ግጥም👏👏👏
❤❤❤
የመጨረሻው የግጥም መደምደሚያ ላይ😮
ትችላለክ
በርታ የኔ ጀግና
ድንቅ ነው እናመሰግናለን በርታ ወንድማችን
you made my day😍
What an amazing poem is👌
ዋው ❤
ጎበዝ ነህ በጣም በርታ 🙏
ዋው❤❤❤❤❤😂😂😂😂😂
ዋው ችሎታ
ጎበዝ ገጣሚ ግን ስለፈጣሪ ስታወራ ተጠንቀቅ እንጂ
አረ በናታቹ ሌላም አሰሩት ብርታልን ዘውዳችን
❤❤ትችላለህ አቦ
Waaaaaaaaw ybel new
❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤
Yehen getem be ergetegnenet ke 50 gize belay semechewalew
Love thisssss
ምርጥ
wawe goog
you are good
ትችላለህ
Wow
ዋሸሽኝ፥ ዋሸሽእኝ፥ ዋሸሺኝ ኧረ። አልገባኝም??
👌👌👌waw nawe
❤
👏🏼👏🏼👏🏼
🙏🙏🙏💚💛❤
💚🥰
wow
Waw
አንበሳ
ለደንቆሮ እሚያወራ ነው እሚመስለው
😅
I don’t like the last word
አቤት ስምና ሥራ ሲገጣጠሙ
እህት ወንድሞችህን የከዳህ እንዴት ደፍረህ በቲቪ ትቀርባለህ????????
አርትስ ቲቪ እባካችሁን እኛ ተከድተናል
ተዘርፈናል እስቲ ደግሞ እንዴት የቤተሰብን ቤት ለብቻህ ካርታ አወጣህ ብላችሁ ጠይቁልን
አመስግናለሁኝ
mn malet new yebetshin gemena media lay mawtat?
ዋው❤
❤❤❤
Wow
wow
❤❤❤
Wow
Wow