ወይ ነዶ !! እስከ መቼ አማራ ተሰቃይቶ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 20. 06. 2023
  • #መብሬ መንግስቴ(መውዜር አማረኝ)

Komentáře • 460

  • @tube9596
    @tube9596 Před 11 měsíci +27

    የኔ ውዶች አላህ ይጠብቃችሁ ባላችሁበት ጭራቁ አብይ 😤 ላተ ይብላኝልህ ቃልህ ለፈረሰው አማራስ ይኖራል እደው እደሰው ድል ለፋኖየ💚💛❤️💪💪

    • @rahilbelete6940
      @rahilbelete6940 Před 10 měsíci +1

      አሜንንንንንንንን አምላም ይጠብቅልን ወገኖቻችንን💪💪💪💪💚💛❤👌👌👌

  • @Userfortruth
    @Userfortruth Před rokem +55

    አንተ ምርጥ አማራ ከጎጠኝነት የፀዳህ የእምዬ ዘር❤❤❤። ያንን ዘፈንህን መቼ ሰልችቶኝ "ጎጃም አለው መላ፣ አለው መላ"። አምሃራዊ አንድነት ብቻ መዳኛችን ነው። የእምዬ ልጆች በርቱ❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před rokem +41

    ከዚህም በላይ መሰልጠን መዘጋጀት ይጠበቅብናል የኔውቦች አይዞን አማራዬ ህዝቤፋኖ አላህ ከናተጋይሁን ደሞቸ🥰💋🌹💚💛❤

  • @yasmeen9727
    @yasmeen9727 Před 11 měsíci +13

    እናንተ ምርጥ የአማራ ልጆች ሁሌም እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ድል ለፋኖ እና ድል ለአማራ ህዝብ ይሁን የድንግል ማርያም ልጅ አንድ እግዚአብሔር አምላክ ከፊትለፊት እየቀደመ ይጠብቃችሁ❤❤❤

  • @meseretgetawedey
    @meseretgetawedey Před rokem +14

    በርቱ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ መላው አማራ ከጎናችሁ ነው

    • @user-oc7ti5yr7q
      @user-oc7ti5yr7q Před 9 měsíci

      ድልለአማራህዝብድልልለፍኖ

  • @paleto3640
    @paleto3640 Před 11 měsíci +13

    አንድ አማራ ጀግናዉ ፋኖ የኛ ኩራቶች እግዚአብሄር ይጠብቃችሁ

  • @hdbd5965
    @hdbd5965 Před rokem +10

    አላህይጠብቃችሁ አማራየ 💪💪💪💪

  • @HabibSeid-du4sk
    @HabibSeid-du4sk Před rokem +12

    እዘምታለሁ እንጂ ምን ያስቀምጠኛል
    በገዛ ሀገሬ እሳቱ ፈጂቶኛል
    እነሳለሁ እንጂ እኔስ እቢኝ ብየ
    ነፍጤን አነሳለሁ ለ አማራየ ብየ
    እሾህ ብቻ ሆንዋል እግሬን ብዳብሰው
    እደት መራመጃ መሄጃ ያጣል ሰው!!!!!!!! መጣሁሁሁሁሁ

  • @wubalemmoma
    @wubalemmoma Před rokem +8

    የእኛ ጀግና ፍኖዎች ወንድሞቻቺን በርቱልን መብርየ እንወድሀለን

  • @Belaynesh2121
    @Belaynesh2121 Před 11 měsíci +14

    አምላከ ቅዱሳን የሁላችን አባት እግዚአብሔር አምላካችን ሀይል እና ሞገስ ይሁናችሁ ውድ የአማራ ልጆች✝️✝️✝️✝️✝️⛪⛪⛪⛪⛪🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🙏

  • @user-zl8bt1lq6j
    @user-zl8bt1lq6j Před 10 měsíci +8

    የኛ ጀግኖች እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ 🙏🙏🙏

  • @user-ec3nw6gk1n
    @user-ec3nw6gk1n Před 10 měsíci +4

    አማራወች ፍጣሪ ከናተ ጋር ይሁን ሀገሬ ሰላምሽ ይመለስ 😢😢😢😢

  • @SelamMarie-ot8qw
    @SelamMarie-ot8qw Před rokem +8

    የመቼ ነው ግን እና ፈጣሪ የአማራን ህዝብ በደል በቃ ይበልልን አይዟችሁ ወገኔ ከፊታችን ነፃነት አለን

  • @helenahelena7617
    @helenahelena7617 Před 11 měsíci +3

    ሥወድህ መብሬ እንዲሁም ዉድ የአማራ ልጆች ፋኖ አባት፩ወንድሞቻችን እህት እናቶቻችን በሙሉ

  • @KjgftBmmbzuzumulu
    @KjgftBmmbzuzumulu Před 11 měsíci +6

    አማራዬ ደሜዋ ፋኖዬ ሙቸነው የምወዳችሁ ኑሩልኝ❤❤❤❤❤❤❤🎉

  • @hbalemayehu7692
    @hbalemayehu7692 Před 11 měsíci

    ፈጣሪ የእውነት አምላክ ነውና አማራ ላይ የተፈፀመው ግፍ ሞልቶ ፈሷል!! አማራ ግን ቢገድሉት ብያፈናቅሉት ሰብረነዋል ብለው ቢፎክሩ እሄው አማራው ተሰብሮ ማይወድቀው አይናቹህ እያየ መጣላቹህ 💪💪 ግፈኞች አሁን መደነባበር ጀምረዋል!! አማራን በፊትም አታቁትም ነበር የውጭ ዎራሪን እና ባንዳን መጠየቅ ነበረባቹህ!! አማራየ ደሞቼ ፈጣሪ ከኛ ከበደለኞቹ ጋር ነው❤🙏 አማራ ❤ፋኖ 💪💪💪💪

  • @kiwenfetene7903
    @kiwenfetene7903 Před rokem +7

    በርቱ ጀግኖቻችን እግዚአብሔር ከእናንተ ጋር ይሁን 💚💚💚💛💛💛❤️❤️❤️

  • @ayshaalshamsi3283
    @ayshaalshamsi3283 Před 10 měsíci +1

    አማራዬ ጎንደር ጎጃም ሸዋ ወሎ አንድ አማራዬሙቼነው የምወዳቹ

  • @helenendalew6673
    @helenendalew6673 Před 10 měsíci +1

    አይዞህ በርታልን አንተ የአማራ ጅግና ነህ ወንድሜ ድንግል ማርያም ባማላጅነቷ ትጠብቅህ በሄድህበት ሁሉ ትጠብቅህ የእኛ እንቁ

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Před 9 měsíci +1

    አሽቃባጭ ለምትሉ አማራዬ ፍቅር አቀባሮ ላሳደገኝ ለሌም ይሽቃበጣል አማራ እንዴት ሀገሬን እንድወድ አርጎ ያሳደገኝ❤❤❤❤

  • @maekel6789
    @maekel6789 Před rokem +8

    አይዞን አማራዬ💋❤

  • @user-sx9ne8nl7n
    @user-sx9ne8nl7n Před rokem +5

    የአማራ ጀግኖች ልዩ ነችለሁ አላህ ከነተጋ ይሁን🌹🌹🌹🌹🌹🌹

  • @tesfayberhanu5674
    @tesfayberhanu5674 Před 11 měsíci +5

    ውድ የኢትዮጵያ እና በተለይ የአማራ ህዝብ አለኝታወች ትግላችሁ ለሰላምና አንድነት ለነጻነትና እኩልነት ስለሆነ እግዚአብሔር አይለያችሁ እኛም. በአካል ብንርቅም በሚያስፈልገው ሁሉ ከጎናችሁ ነን

  • @user-zh3dv5oi1b
    @user-zh3dv5oi1b Před 11 měsíci +4

    እግዚአብሔር ይጠብቃችሁ ወገኖቸ የኢትዮጵያ መከታ ።ፀልዩ አትጨፍሩ ድል ከእግዚአብሔር ነዉ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před rokem +6

    የኔ ምርጥ ዘስ ኡማራ የኢትዬፒያ የጀርባ አጥንት ናችሁ❤❤❤❤❤❤❤

  • @danielnigatu1983
    @danielnigatu1983 Před rokem +5

    አይዞህ አማራ ቀና እምትልበት ቀን ቀርቧል💪

    • @aminamuhammed6827
      @aminamuhammed6827 Před rokem

      👍👍👍👏👏👏👏💪💪💪💪💪💪🐆🐆🐆🐆🐆🐆🐆

  • @rahilbelete6940
    @rahilbelete6940 Před 10 měsíci

    ኩሩ አማራዬ መብሬ ጀግናዬ 💪💪💪💪💚💛❤🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬👌👌👌👌አማራዎቼ ፋኖዎቼ ከእራሴ በላይ አብልጬ እወዳችኋለው ክፉ አይንካብኝ ደሞቼ።።❤❤❤❤

  • @Merema-qz1jd
    @Merema-qz1jd Před 11 měsíci +1

    አላህይጠብቃችሁድልለተገፋውአማራህዝብ

  • @yerasew1
    @yerasew1 Před rokem

    አይዞን አማራዬ። መብሬ እንወድሀለን ህዝቡን አነቃቁት ፋኖን አጠናክሩት አማራ ሳይወድ በግድ እንዲታጠቅ ተገዷልና። ድል የአማራ ነው። አማራ ከ4ቱም አቅጣጫ በአንድ ዕዝ በአንድ መመሪያ ፋኖን እያጠናከረ ይህንን ወራሪ ሀይል ለአንዴና ለመጨረሻ ልክ ማስገባት አለበት። መቋጫውም ማሸነፍና ድል ብቻ ነው። ሽምግልና ገለመሌ ለአማራ ከዚህ በሗላ መገደያው እንጅ መዳኛው እንደማይሆን ለእያንዳንዱ አማራ በፅኑ ማስመር ያስፈልጋል።

  • @aynalemaberu2188
    @aynalemaberu2188 Před rokem +1

    ምርጥ ሰው መብርዬ አማራዬዬዬዬዬ ባለታሪክ መታደልነው አማራ መሆን የጀግኖች ዘር

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Před 11 měsíci +4

    ወይ ነዶ ሰው የትይቀራል ተናዶ ፋኖ የኔ ጀግና ኑርልኝ

  • @AstrSeliman
    @AstrSeliman Před 7 měsíci

    የአማራ ጅግኖ ፍኖ ድልልልልልልል ለፍኖ አማራ እግዚአብሔር ከናተጋራ ይሁን 💪💪💪💪💪👍❤️❤️❤️👈💔💔💔💔💔💔💔💔

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 11 měsíci +6

    አማራ ለዘላለም ይኑር❤❤❤

  • @ayulove7991
    @ayulove7991 Před 11 měsíci

    ጀግኖቻችን ነፍፍፍ አመት ኑሩልን ከፈጣሪ በታች እናንተ ናችሁ ተስፋዎቻችን ድል ለተገፋው አማራ ሞት ለጠላት

  • @user-mx2hm8le3u
    @user-mx2hm8le3u Před rokem +3

    መብሬ ጅፕግናው ፈጣሪ ይጠብቅህ ወንድሜ ግን ብዙ ሚዲያ አትውጡ አማራዬ❤❤❤🙏🙏🙏

  • @Emebeth-Emiru2777
    @Emebeth-Emiru2777 Před rokem +5

    አሜን አሜን አሜን ….. እናመሰግናለን የኛ ጀግኖች ….

  • @alemneshtaye5739
    @alemneshtaye5739 Před 11 měsíci +8

    በርታልን አንድ ስንሆን እንከበራለን አንድ አማራ ።❤❤❤

    • @betselottube7055
      @betselottube7055 Před 11 měsíci

      ቅዘኖ ዮሃንስ ባያለው ሰማከው ይሄ ሌባ የፋኖ መሪ መንግስት ይህን እያወቀ ዝም በእራብ ታልቃለህ ለእናንተ ጥይት ማን ያባክናል እከክ ልክ ትገባታለህ

  • @hirutsemelsenebyou3896
    @hirutsemelsenebyou3896 Před 11 měsíci +15

    የአማራ እንቁዎች እንዴት ታምራላችሁ አቦ ድል ለፋኖዎቻችን❤

  • @user-ri9xr1tz5v
    @user-ri9xr1tz5v Před 10 měsíci +1

    ውይ ስታምሩ እግዚአብሔር ይጠብቅልን ድል ለናንተ ብቻ ይሁን ድል ለናንተ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድል ለፋኖ ድልድልድልድልድል ለፋኖለፋኖለፋኖለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ ለፋኖ

  • @sara_mandefro
    @sara_mandefro Před 10 měsíci

    አማራዬዬዬዬዬዬ❤❤❤❤❤
    ጎንደር ጎዳም ሸዋ ወሎ አንድ አማራ እናሸንፋለን🐅🐅💪💪💪❤

  • @MADINA-ti3uf
    @MADINA-ti3uf Před 11 měsíci +1

    አይዞን በርቱንወገኖቸ አላህ ከእውነተኞች ጋናውያን አብሽሩ ከአሁንበኋላ መታገስ የለም ወደፊት ነው ወደ ኋላ የለም ከጎናችሁ ንበርቱልን

  • @EeEe-mi8tb
    @EeEe-mi8tb Před 2 měsíci

    ጀግኒት አንድ አማራ ድል ለፋኖ🇨🇬🇨🇬🇨🇬🇨🇬🐅🐅🐅🐅

  • @abebawbaylie
    @abebawbaylie Před 4 měsíci

    ከዚህም በላይ መሰልጠን መዘጋጀት ይጠበቅብናል የኔውቦች አይዞን አማራዬ ህዝቤፋኖ አላህ ከናተጋይሁን ደሞቸ🥰💋🌹💚💛❤ from Gondar

  • @habtamusileshi6218
    @habtamusileshi6218 Před 11 měsíci +10

    አንድ አማራ ለሁሉም አምራ። ሁሉም አማራ ለአንድ አማራ።

  • @user-fr9bg2tu8i
    @user-fr9bg2tu8i Před 9 měsíci

    የምወደዉ ቅዱስ ሚካኤል አባቴ ለምኘህ የማታሳፍረኝ ፋኖወቸን ጠብቅልኝ

  • @wuebanchiethiopia
    @wuebanchiethiopia Před 11 měsíci +1

    አማራ:እየ:የእኔ:ምርጥ:ጀግና:ህዝብ:እይዞህ:የስቃይህ:የነፃነትህ:ንጋት:ቀርቧል❤❤❤:በጣም:እወዳችኃለሁ:ድል:ለወገኔ❤❤❤❤

  • @user-po8ss5yi7m
    @user-po8ss5yi7m Před 9 měsíci +2

    አላህ ይጠብቃችሁ ዉድ የአማራ ልጆች ወገኖቸ

  • @wegayehuyoutube1148
    @wegayehuyoutube1148 Před rokem +2

    እግዚአብሔር ይጠብቃቹ አማራየ ድል ለአማራ

  • @user-iu4mp1jg4z
    @user-iu4mp1jg4z Před měsícem

    ❤❤❤❤❤❤❤ድሉለአማራ ፋኖ ቅርብ አድርገዉ እግዚአብሔርከናተጋ ይሁን🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉🎉❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤🎉🎉🎉🎉

  • @marimyelemiwa1664
    @marimyelemiwa1664 Před 10 měsíci +1

    አላህይጠብቃችሁ ያርብ ስላሙን ያምጣልን በያመቱ ጦርነት መሥማት ስው እደከብት መታርድ በቃን ፍትህ አላህይሥጠብ❤❤❤

  • @ekaramaasefa8776
    @ekaramaasefa8776 Před 11 měsíci +1

    መብርየ ጀግናችን ሺአመት ኑርልን❤❤❤❤❤❤❤🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰🥰

  • @BadryaBadrya-hz5nh
    @BadryaBadrya-hz5nh Před 11 měsíci +2

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ ደሞቸ ድሉ የኛ ነው

  • @user-qt4gx7re6e
    @user-qt4gx7re6e Před rokem +1

    የወያኔ አርቲሰቶች አገራቸው ከችግር ላይ ወጡ ሕዝብን ቀሰቅሰዋል የአማራ ልጆች በምያቸው ከፉኖ ጎን አቅም ነው

  • @user-oo7jb4iy6p
    @user-oo7jb4iy6p Před 25 dny

    ያላህ ጥበቃ አይለያቹህ የኔ ውዶቼ አማራነቴን የበለጥ ወደድኩት በናተ አቋም ድል ላአማራ ፋኖ

  • @ethiopiandreams2404
    @ethiopiandreams2404 Před 11 měsíci +1

    Amhara hero . We love you ….. from America

  • @wublfmfkwt8693
    @wublfmfkwt8693 Před 11 měsíci +2

    የኔ ጀግና ስወድህኮ ሞራልህ ብቻነው የሚያረካኝ😘😘😘😘😘

  • @AlemuTadese_DaregotTube21

    መብሬ መንግስቴ የአማራ የባህል አምባሳደራችን ነህ በርታ። ሁሉም ያልፋል አማራ ሁሉንም ነገር በድል ያልፈዋል!!!

  • @fatmah567
    @fatmah567 Před 11 měsíci +6

    የኢትዮጵያ አምላክ ይጠብቃችሁ ውዶች

  • @user-mi1ni5wl4k
    @user-mi1ni5wl4k Před 11 měsíci

    እንካንም ጀግና አማራ እናቴ ወለደችኝ ጀግንነቴ ተነሳብኝ እንቢበል አማራ ዘራፍ በል ፋኖ ትንሳኤው ተቃርብዋል ገባገባ በል ሸዋ ልኩ እስኬት እንደሆነ አሳየው ❤❤❤❤❤❤አማራ

  • @ketematesfahun4608
    @ketematesfahun4608 Před 11 měsíci

    መብርዬ ወንድማለምኑሩልን ክፉ አይንካችሁ የኛ ኩራቶች

  • @user-dv7xn3dh8p
    @user-dv7xn3dh8p Před rokem +6

    አላህ ይጠብቃችሁ ውድ ወንዲሞቸ ❤🥰🥰

  • @user-px2kv7jz3l
    @user-px2kv7jz3l Před 10 měsíci

    አማራዩአላህይጠብቃቹሁ💚💛❤💪💪💪

  • @noadyitayih
    @noadyitayih Před 11 měsíci

    አማራ ነፃነቱን እና መፃዒ ዕድሉን በእጁ ሊፅፍ ለአንዴና ለመጨረሻ ጊዜ ተነስቷል። አማራ ወደፊት

  • @bzai6800
    @bzai6800 Před 10 měsíci +2

    ልጆቼ ልባላችሁ እስቲ። ልጅም ስለሌኝ ❤️❤️
    አይዞን አምላካችን ከኛ ጋር ነው።
    እውነትም ወይ ነዶ !!!'

  • @muluhabtu5403
    @muluhabtu5403 Před 11 měsíci +5

    የኔ ጀግኖች ድል ለናተ ይሁን❤🎉❤❤❤❤ ጥይት እንዳታባክኑ አንድ ጥይት ለአንድ ንፍጣም ጋላ ነው

    • @user-wd1tc4xr5q
      @user-wd1tc4xr5q Před 11 měsíci

      Hahahhhhhhhhhhhh

    • @alimaothman9700
      @alimaothman9700 Před 10 měsíci

      ወደዉ አይሥቁ ከከከከከከከ በቃ አማራ ነኝ ድል ለፍኖ

  • @sinkneshbayou126
    @sinkneshbayou126 Před 11 měsíci +3

    አይ አማራ በታሪክም የባሩድ ሽታ የምይለየው ጀግና እንኳንም ከናንተተፈጠርሑ !!!!!!!!!.❤️❤️❤️❤️❤️❤️👍👍👍.

  • @user-kb8vt1pj5u
    @user-kb8vt1pj5u Před 9 měsíci

    ጀግና የጀና የሚኒሊክ ዘር አማራ ደመ መራራ ❤❤❤❤🙏🙏🙏

  • @MADINA-ti3uf
    @MADINA-ti3uf Před 11 měsíci

    ማን እንደ አማራ አልሀምዱሊላህየጀግና ዘር በመሆኔ

  • @solomonsinke457
    @solomonsinke457 Před rokem +1

    እድሜና ጤና ይስጣችሁ ድል ለፍኖ ድል ለአማራ ለተገፍው አማራ አራት ኪሎ አለቀ💚💛❤

  • @heyatheyat9873
    @heyatheyat9873 Před 11 měsíci

    ጀግና መብሬ በርታ ጀግነነህ አንድቀን ይነጋላልናል. የአማራህዝብ ጠንክሩ

  • @alemneshhailu1213
    @alemneshhailu1213 Před 10 měsíci

    መብሬ የሀገሬ ልጂ ሙዚቃዎችህን ስሰማ ብዙ ትዝታዎች አለብኝ በአንተ ሙዚቃ ከቤተሰብ ከዘመዶቼጋር ያሳለፍኳቸዉ ጊዜያቶች በጣም ይናፍቁኛል በድሮ ጊዜ በጤፍ ዉቂያ ወቅት ዘመድ አዝማድ እየተሰባሰብን ስንጫወት ነበር የምናድረዉ አይ ጊዜ ና ዘመን 😢😢😢 ያ ዘመን አሁን ላይ ቢሆን ብዬ ተመኘሁ 😢😢 በጥቅሉ ያንተ ሙዜቃዎች በጣም ከምልህ በላይ በጣም የሚወደዱ ናቸዉ አይደለም ኮበሌዉን ቀርቶ አዛዉንቱን ነበር የሚያሳብዳቸዉ ❤❤❤

  • @user-up2zw2wb3m
    @user-up2zw2wb3m Před rokem +4

    በአማራነቴኮራሁ💚💚💚💛💛💛❤❤❤💪💪💪💪

  • @opop9349
    @opop9349 Před 11 měsíci +3

    አማራዬ የኔ ልዩዎች

  • @tekletravel27
    @tekletravel27 Před 11 měsíci +1

    We proud a lot dear brother.
    Huge respect for this Innocent peoples .

  • @meazatefera1476
    @meazatefera1476 Před 9 měsíci

    አማራዬ ፍቅር የጠላህ ይጠላ ወገኔ❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @destadesta6480
    @destadesta6480 Před 10 měsíci +1

    ድል ለአማራ ፋኖ በጣም የምታረኩናችሁ ❤❤❤

  • @user-sj9le9tr5p
    @user-sj9le9tr5p Před rokem +2

    😢❤❤❤❤እግዚአብሔር ይጠብቅህ ዴሜ

  • @maqdsmaqds5132
    @maqdsmaqds5132 Před 11 měsíci

    መብሬ:የባህሉ:አምባሳደር:ጀግናወድማች:እንወደሀለን

  • @user-lq9um4ki2t
    @user-lq9um4ki2t Před rokem +2

    ፈጣሪ ይጠብቃችሁ አማራዬ

  • @YehualaGelagl-od1ph
    @YehualaGelagl-od1ph Před 7 měsíci

    ፈጣሪ ይጠብቅልን ሠላማቺሁ ይብዛልን ወድሞቻችን

  • @user-bl4jl5pn3r
    @user-bl4jl5pn3r Před 9 měsíci

    እናተ የአማራ ጀግናች አላህ ይጠብቃችሁ ባለችሁበት❤❤❤❤ድል ለታላቁ የአማራ ህዝብ🎉🎉🎉🎉🎉

  • @Abenezer653
    @Abenezer653 Před 11 měsíci

    አማራዬ አይዞህ እግዚያብሔር ከአንተ ጋር ነው💪💪💪💪💪

  • @ComCell-gy4xs
    @ComCell-gy4xs Před 10 měsíci +1

    በባህልየህ ያለህ ሠው ምርጥ ሠው ነህ ሞዚቃ አድናቂ አይደለሁም ግን ባለህ አቋም በጣም እወድሀለሁ ❤

  • @sla.m526
    @sla.m526 Před rokem +1

    ❤❤❤❤❤አይዞኝ አማራዬ ድሎ ያንተ ነው 💪💪💪💪

  • @semirahussen2507
    @semirahussen2507 Před 10 měsíci

    የኛ ጀግኖች አላህ ይጠብቃችሁ መብርየ እንወድሃለን

  • @user-ih1bd6lc3p
    @user-ih1bd6lc3p Před 10 měsíci

    ጀግናፋኖየፋኖየፈጣሪይጠብቅልኝ❤❤❤

  • @tegegnekebede5896
    @tegegnekebede5896 Před rokem +1

    thank youuu jegnachn ,betammm enamesegnalem mabreee erejim edme ena tena

  • @zaharazahara2321
    @zaharazahara2321 Před 10 měsíci +2

    አላህ ይጠብቃቸሁ

  • @HawaTadele
    @HawaTadele Před 10 měsíci +1

    የኔ ደሞቸ አላህ ይጠብቃችሁ

  • @AaDd-ob1we
    @AaDd-ob1we Před 10 měsíci +1

    አማራዬ❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @lemleayele4468
    @lemleayele4468 Před 11 měsíci

    Egziabher ytebkachu demoche del lefanoooooo❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @user-ni8xb9tb5x
    @user-ni8xb9tb5x Před 10 měsíci

    የብላኚልህ አብይ ቃልህ ለፈረሰዉ በልልኝማ 😢😢 ደሞቸ አላህ ይጠብቃቺሁ አላህ ለተበዳይ ነዉ አብሺሩ❤❤❤❤❤❤

  • @alesaal699
    @alesaal699 Před 11 měsíci +1

    መብሬ የኔ ጀግና❤❤❤❤❤❤

  • @keeranmaran8396
    @keeranmaran8396 Před 11 měsíci

    ውይይድይ ደስስስስ ስትሉ እማምላክ ትጠብቃችሁ❤❤❤❤❤❤

  • @user-gf3rb5ms4i
    @user-gf3rb5ms4i Před 7 měsíci

    ጀግናው አማራ እያመንው ከዳን አቢይ አይዞህ ወገኔ ፈጣራ ከናተ ጋር ይሁን፡፡

  • @user-yp4zz4dv2x
    @user-yp4zz4dv2x Před 11 měsíci +1

    ዋው ደሞቼ❤❤❤❤❤ኢትዮ ሰላሙን ያምጣልን ፈጣሪ

  • @amentueb6054
    @amentueb6054 Před 11 měsíci

    የኛ የአማራ ችግር አአ አንድ በሆድአቸው እየተገዙ ወንድሙን አሳልፋ ለዘንዶው ሲሰጡ በጣም ያማኛል ከምንም በላይ አንድ ከሆነ ማንንም ማሸነፍ እንችላለን አደራ አንድ ሁኑ አደራ ለጥቅም አትገዙ እርቅ እያሉ የሚታልሉትን አትስሙ እዳያስጨርሱአችሁ

  • @user-ts3eo3hd1j
    @user-ts3eo3hd1j Před 10 měsíci

    አማራዎች እግዚአብሄር አምላክ ይጠብቃችሁ😢❤❤❤❤❤

  • @saeda-mj8vx
    @saeda-mj8vx Před 10 měsíci

    እካንም፣አማራሆኩ፣ደስስስስ፣ስትሉ❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤❤

  • @sebelsolo6381
    @sebelsolo6381 Před 10 měsíci +1

    ሞት አይቀርም!💚
    ጀግና አይሞትም ! 💛
    ወንበር ይስበራልም!❤️
    🙏🏾✌🏽🕊️💚💛❤️