አውደ ሰብ- የሀገር ጠበቃ ይልማ ደሬሳ

Sdílet
Vložit
  • čas přidán 8. 09. 2024
  • አውደ ሰብ- የሀገር ጠበቃ ይልማ ደሬሳ
    #ebc #etv
    #EthiopianBroadcastingCorporation

Komentáře • 7

  • @richgrace9209
    @richgrace9209 Před 3 lety +5

    በመጀመሪያ ታላቅ ምስጋናና አክብሮት ለልጅ ይልማ ደሬሳና ለቤተሰቦቻቸው ሰው ቢረሳ እግዚአብሔር አይረሳምና ዛሬ እነኝህን የመሰሉ ድንቅና ጀግና ኢትዮጵያውያንን በETV ታሪካቸውን መስማት መቻላችን ድንቅ ነው ይነኝህን የመሰሉ ድንቅ ኢትዮጵያውያን የሚወዱና ለተሰው ጀግኖቻችን ሀውልት ቢቆምላቸው መንገዶች ቢሰየምላቸው በትምህርት ቤት ታሪካቸው ቢተረክ ኢትዮጵያውያን ከንደገና ታሪካቸውን ከማወቅም ባሻገር ከተረት ተረት ወሬ ወጥተው እንደነ ልጅ ይልማ ደሬሳ አርአያ የሚሆኑ ሌሎችን ምሁራንና አገር ወዳዶችን ማፍራት ትችላለች !! እግዚአብሔር ነፍሳቸውን ይማርልን ሀገራችንን ከክፍ ይጠብቅልን

  • @bezajonathan7719
    @bezajonathan7719 Před 3 lety +3

    የቀደሙት አባቶቻችን የነበራቸው የሀገር ፍቅር ትጉህነታቸው ለትውልድና ለሀገራቸው እድገት ያላቸው መልካም ምኞት ድንቅ ነው
    ይህን ድንቅ ትውልድ እናፍቃለሁ ለሀገሬ

  • @alemayehudesta2529
    @alemayehudesta2529 Před 3 lety +3

    የብላታ ደረሳ አመንቴ ተፈጥሯዊ ዕውቀት እጅግ የሚያስገርም ነው ሌላው ባለስሥልጣን ልጁን ወደ
    ት/ቤት በማይልክበት ዘመን እኝህ አባት ዘመናዊ ትምህርት ሳይማሩ ሳይሰጉና ሳይፈሩ ልጃቸውን በራሳቸው ገንዘብ ግብፅ ድረስ ልከው ማስተማራቸው የዕውቀታቸውን ልቀት ብቻ ሳይሆን የዕምነታቸውንም ጥንካሬ የሚያሳይ ድንቅ ተግባር ነው

  • @cherinetdaba6120
    @cherinetdaba6120 Před 3 lety +8

    It is unfortunate,, a country that was known in producing great leaders, like Yilma Deressa, now in the hand of backward tribal leaders who have no respect and love for Ethiopia. Sad.

  • @jaalalatube1434
    @jaalalatube1434 Před měsícem

    My wollega 😭

  • @kuncho11
    @kuncho11 Před 3 měsíci

    Where I can get part 2

  • @vitaethio6428
    @vitaethio6428 Před 3 lety

    I remember woizero Elsa workneh.